Jirraa media network

Jirraa media network Jirraan jireenya miti; yoo waliif hin jiraanne.! Waliin jiraachuu, Wal hubachuu, wal qabachuu, wal

ለቅሶ እና ቀረርቶፊንፊኔ የኦሮሞ ሕዝብ ታሪካዊና ጂኦግራፊያዊ ባለቤትነቷ የተረጋገጠላት የኦሮሚያ ዋና ከተማ ሆና ሳለ፣ በአማራ ኤሊቶችና አክቲቪስቶች በኩል የሚሰነዘሩት ተቃውሞዎችና የጥቃት ዘ...
25/08/2026

ለቅሶ እና ቀረርቶ

ፊንፊኔ የኦሮሞ ሕዝብ ታሪካዊና ጂኦግራፊያዊ ባለቤትነቷ የተረጋገጠላት የኦሮሚያ ዋና ከተማ ሆና ሳለ፣ በአማራ ኤሊቶችና አክቲቪስቶች በኩል የሚሰነዘሩት ተቃውሞዎችና የጥቃት ዘመቻዎች ከጤናማ ፖለቲካ የራቁ ናቸው። የኦሮሞ ሕዝብ ለፊንፊኔ ያነሳው የባለቤትነት መብት ጥያቄም ሆነ የገበሬዎች መፈናቀል መዋቅራዊ በደሎችን የማረም ትግል እንጂ፣ የሌሎችን ሕዝብ መብት መጋፋት ወይም ማግለል ፈጽሞ አይደለም ። የእነዚህ አካላት ውንጀላና ለቅሶ የተመሰረተው ኦሮሞ በመብቱ እንዳይጠቀም ለማድረግ ላይ ብቻ ነው።

*"የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ"*በአንዳንድ የአማራ ኤሊቶችና አክቲቪስቶች በኩል በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚሰነዘሩ የንቀት ንግግሮች  ሊቆሙ ይገባል።የኦሮሞ ሕዝብ ለፊንፊኔ ያነሳው የታሪካዊ ባ...
25/08/2026

*"የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ"*
በአንዳንድ የአማራ ኤሊቶችና አክቲቪስቶች በኩል በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚሰነዘሩ የንቀት ንግግሮች ሊቆሙ ይገባል።የኦሮሞ ሕዝብ ለፊንፊኔ ያነሳው የታሪካዊ ባለቤትነት ዕውቅና ጥያቄና የገበሬዎች መፈናቀል መዋቅራዊ በደሎችን የማረም ፍላጎት እንጂ የሌሎችን መብት መጋፋት አይደለም።

የሀገራዊ ምክክር ፦ ልዩነቶችን ወደ መፍትሔ ማምጣትየሀገራዊ ምክክር ዋና ዓላማ የአንድ ቡድን ፍላጎት ማስፈጸም ሳይሆን፣ የተለያዩ ሀሳቦችንና የሀገሪቱን ተጨባጭ ችግኝ በጠረጴዛ ዙሪያ በማቅረብ...
25/08/2026

የሀገራዊ ምክክር ፦ ልዩነቶችን ወደ መፍትሔ ማምጣት

የሀገራዊ ምክክር ዋና ዓላማ የአንድ ቡድን ፍላጎት ማስፈጸም ሳይሆን፣ የተለያዩ ሀሳቦችንና የሀገሪቱን ተጨባጭ ችግኝ በጠረጴዛ ዙሪያ በማቅረብ የጋራ መግባባት መፍጠር ነው። የሚፈለገውም አንዱ ወገን አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ የሚሆንበት ውይይት ሳይሆን፣ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የሚያተርፉበት መፍትሔ ማፍራት ነው።

ስለዚህ በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ የሚነሱ ተቃውሞዎችና የተለያዩ አቋሞች በስሜት ሳይሆን በሀሳብና በማስረጃ መመዘን ይገባል። የሚቀርበው አቋም ለሀገራዊ መግባባት ምን ያበረክታል? የሕዝቦችን ሰላምና እድገት እንዴት ያጠናክራል? የኢትዮጵያን የጋራ እጣ ፈንታ እንዴት ያሻሽላል? የሚሉት ጥያቄዎች መመሪያ ሊሆኑ ይገባል።

የሀገራዊ ምክክር ስኬት የሚለካውም በጩኸት ብዛት ወይም በፖለቲካዊ መወነጃጀል ሳይሆን፣ በልዩነቶች መካከል የሚፈጠረው መግባባት፣ በሕዝብ መካከል የሚገነባው እምነት እና ለዘላቂ ሰላም የሚያመጣው ተጨባጭ ውጤት ነው።

ኢትዮጵያ የምትፈልገው ተጨማሪ መከፋፈል ሳይሆን መግባባት፣ ግጭት ሳይሆን ውይይት፣ የአንድ ወገን ድል ሳይሆን የጋራ ትርፍ ነው።

የሀገራዊ ምክክር ዋጋው የሚገለጠው ሁሉም ሰው ሲያሸንፍ ነው፤ በተለይም ኢትዮጵያ ስታሸንፍ።

23/08/2026
እነሱ በወሬ ጊዜያቸውን ሲጨርሱ እኛ የወደፊቱን አቅደን ጨርሰናል! አሁን ወረኞቹ እያለቀሱ ነው፤ እኛ ግን ሁሌም ወደፊት #እኛወደፊት  #ተማክረንጨርሰናል  #ወሬእናስራ
23/08/2026

እነሱ በወሬ ጊዜያቸውን ሲጨርሱ እኛ የወደፊቱን አቅደን ጨርሰናል! አሁን ወረኞቹ እያለቀሱ ነው፤ እኛ ግን ሁሌም ወደፊት
#እኛወደፊት #ተማክረንጨርሰናል #ወሬእናስራ

Address

Ak'ak'i Besek'a

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jirraa media network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share