Silte Tube

Silte Tube ወቅታዊ ትኩስ ትኩስ ዜናዎችን በወቅቱ እናደርሳለን።

04/10/2024
ከስራ ወጥተህ የትዳር ጓደኛህ እንዲህ አድርጎልሃል፡ ቀጣዩ እንቅስቃሴህ ምንድን ነው????❤️❤️❤️
26/11/2023

ከስራ ወጥተህ የትዳር ጓደኛህ እንዲህ አድርጎልሃል፡ ቀጣዩ እንቅስቃሴህ ምንድን ነው????❤️❤️❤️

ሀላብቾ
21/11/2023

ሀላብቾ

የፍሊስጤም ትግል የእምነት አይደለም የሰብዓዊነትና የነፃነት እንጂየትኛውም እምነት ደግሞ ከጨቋኞች ጋር አይቆምም ከተበደሉት እንጂ
08/10/2023

የፍሊስጤም ትግል የእምነት አይደለም የሰብዓዊነትና የነፃነት እንጂ
የትኛውም እምነት ደግሞ ከጨቋኞች ጋር አይቆምም ከተበደሉት እንጂ

Beautiful Rose for you
05/10/2023

Beautiful Rose for you


Wow beautiful❤❤❤❤❤❤❤
03/10/2023

Wow beautiful❤
❤❤❤❤❤❤

በስልጤ ህዝብ በድግምት ትውልድ የማጥፋት ዘመቻ አድርገውበት፣ በቤቱ ገድለውት፣ በቀዬው አካሉን አጉድለውት  የሽብር ካምፓቸውን ከቅበት ወደ ቡታጅራ ቀይረው  ከምሽጋቸው ቡታጀራ ሆነው የስልጤን...
02/10/2023

በስልጤ ህዝብ በድግምት ትውልድ የማጥፋት ዘመቻ አድርገውበት፣ በቤቱ ገድለውት፣ በቀዬው አካሉን አጉድለውት የሽብር ካምፓቸውን ከቅበት ወደ ቡታጅራ ቀይረው ከምሽጋቸው ቡታጀራ ሆነው የስልጤን ህዝብ በሚዲያ በማህበራዊ ህይወቱ እንዲገለል አዘው፣ ግልፅ ጦርነት አውጀውበት እና ያለ ስሙ ስም ሰጥተውት የነበሩ የፅንፈኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዋስ/የቡድኑ አባላት ለፍርድ መቅረብ ሲገባቸው ለፍርድ ይቅረቡልን በህግ ይጠየቁልን ብሎ ህግ አክባሪው የስልጤ ህዝብ በአደባባይ እየጠየቀ ባለበት ሁኔታ አንዳቸውም ለህግ ባልቀረቡበት በዚህ ሰአት የገደሉብንን በወጉ ሳንቀብር በጥይት እሩምታ የቆሰሉ አካላቸው የጎደሉ በነሱ ክፉ ስራ እቤት የቀሩ ከትምህርት ገበታቸው የተገለሉ ከሶስት መቶ በላይ ሙስሊም ተማሪዎች ጤናቸው ሳይመለስ ልጆቻቸውን በነፃነት ቡታጅራ ወስደው ለማስተማር መሸኛ ለመውሰድ እየመጡ ነው።

ከ300 በላይ ሙስሊም ሴት እህቶቻችን እነዚህ ደብተራዎች/የፅንፈኛው አለቆች በሰሩባቸው ድግምት ምክንያት እየተሰቃዩ እና ከትምህርት ገበታቸው ወጥተው ባሉበት ሰዓት ነገሩ እልባት ሳያገኝ እነሱ ልጆቻቸውን ለማስተማር መሸኛ ለመውሰድ መምጣታቸው አግባብ አይደለም።

አሁንም ዛሬም ነገም ወንጀለኞች ለህግ ይቅረቡ።

ስልጤ
27/09/2023

ስልጤ

24/09/2023
መስጂዴን አትንኩ ስላሉ በጭካኔ በጥይት ተደብድበው ሆስፒታል  ህክምና እየተከታተሉ ካሉት  ወንድሞች መካካል አንዱ ሙሉ በሙሉ ፓራላይዝ ሆኗል የወራቤ ሆስፒታል ዶክተሮች የቻሉት አድርገዋል ወን...
24/09/2023

መስጂዴን አትንኩ ስላሉ በጭካኔ በጥይት ተደብድበው ሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ ካሉት ወንድሞች መካካል አንዱ ሙሉ በሙሉ ፓራላይዝ ሆኗል የወራቤ ሆስፒታል ዶክተሮች የቻሉት አድርገዋል ወንድማችን ቀሪ ዘመኑን በሰው እርዳታ እንጂ መንቀሳቀስ እንደማይችል ሆኗል አላህ የሚሳነው የለምና በዱዓቹህ
ምናልባት ሰበቡን ለማድረስ ያክል ከሀገር ውጪ ወጥቶ የተሻለ ህክምና አግኝቶ ጤናው የሚመለስበት መንገድ ከተገኘ ቢሞከርለት መልካም ነው።

24/09/2023

Address

Halaba
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Silte Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share