Halabaislamic Media

Halabaislamic Media ይህ የአብዱረዛቅ ሀቢብ ፔጅ ነዉ

ይጠብቁን
26/02/2025

ይጠብቁን

26/02/2025

ዶ/ር አቡበከር ሱለይማን አሏህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጦት!

ጠንካራው መጅሊስ ዘረፋውን ግፋበት ይመችህ ፀሀይክ እስክትጠልቅ።ሀጅ 315ሺህ ብር
28/03/2023

ጠንካራው መጅሊስ ዘረፋውን ግፋበት ይመችህ ፀሀይክ እስክትጠልቅ።
ሀጅ 315ሺህ ብር

በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ  ሰላም መስጂድ የረመዷን አቀባበል ፕሮግራም በደማቅ ተካሄደ።በቀን03/07/015 በጂንካ ከተማ በሰላም መስጂድ የተደረገዉ ፕሮግራም የአከባቢዉ ሙስሊሞች ሽማግሌዎ...
14/03/2023

በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ሰላም መስጂድ የረመዷን አቀባበል ፕሮግራም በደማቅ ተካሄደ።

በቀን03/07/015 በጂንካ ከተማ በሰላም መስጂድ የተደረገዉ ፕሮግራም የአከባቢዉ ሙስሊሞች ሽማግሌዎች የአከባቢዉ ወጣቶች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሉበት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ።

የ16 ብሔሮች ስብስብ በሆነችው ደቡብ ኦሞ ዋና ከተማ ጂንካ ለወራት ተዊሂድን ሲጠጡ የነበሩ ብርቅዬዎች በዛሬዉ ዕለት ለማህበረሰቡ ተዊሂድን በሚገባ በማስተማር ኡስታዞች ምን ያህል እንደለፉባቸዉ በግልፅ አሳይተዋል።

ኡስታዞቹም ከዚህ ቡኃላ በአመት ከ30 በላይ (ሓፍዝ) ቁርኣንን በአዕምሮ የሸመደደ ለማዉጣት ቃል የገቡ ስሆን ነገር ግን ህዝቡን ከጎናችን ልትሆኑ ይገባልም ብለዋል።

ኢንሻ አሏህ በሼኩል ሀራሪይ ጀመዓ ከተማዋ ትደምቃለች¡
በቴሌግራም
👇👇👇👇
http://T.me/AbduHalabaAbdarey
በፌስቡክ
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/pg/HalabaIslamicMedia/about
በዩቲዩብ
👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCqHrmPQRfAvsjQPcg8dd-Mw

ፍትህ ለሙህዲን ሽፋ••••••••••••••••••ይህን ወንድማችን ሙህዪዲን ሽፋ ይባላል ባለፈው የካቲት 12/2015 በነቀምት ፈትህ መስጊድ ውስጥ ጭንቅላቱ ላይ በደረሰበት ከፍተኛ ድብደባ  ኦ...
27/02/2023

ፍትህ ለሙህዲን ሽፋ
••••••••••••••••••
ይህን ወንድማችን ሙህዪዲን ሽፋ ይባላል ባለፈው የካቲት 12/2015 በነቀምት ፈትህ መስጊድ ውስጥ ጭንቅላቱ ላይ በደረሰበት ከፍተኛ ድብደባ ኦፕራሲዮን ተደርጎ አሁን በዚህ ፎቶ ላይ በሚታየው መልኩ ሀኪም ቤት ውስጥ ይገኛል። ይህ ወንጀል የተፈፀመው በነቀምት ከተማ ፖሊስና ወሃ_ቢዮች ጥምረት ነው። የዚህ ወንጀል ዋና መሪ የፌደራል ብልፅግና /ኦኔጋዊ መጅሊስ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ነው። በደለኛ የቱንም ያህል በተረኝነት ውስጥ ቢደበቅ ጊዜው ሲደርስ አላህ ያዋርደዋል የእጁን ይሰጠዋል። ዓዲል የሆነው ኃያሉ አላህ ፍርዱ አይጓደልም ሁሉም የእጁን ያገኛል።

ይህ ወንጀል የፈፀሙ አካላት ለህግ እንዲቀርቡ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለሙህዲን ሽፋ ፍትህ እንዲሰጠው በመጠየቅ እንተባበር።

©የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር
http://T.me/AbduHalabaAbdarey

22/02/2023











Address

Alaba K'ulito
KILITO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halabaislamic Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Halabaislamic Media:

Share

Category