Merukiya page

Merukiya page ※ችግር በበዛብህ ጊዜ ያ የመልካሙን አርዓያህን ነብዩ (ሠ ዐ ወ) አስታውስ።

  #ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💖 💚💚💚  ゚viral
11/04/2024

#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💖

💚💚💚


゚viral

    #ወንድሞቼ😘 ゚viral
11/04/2024


#ወንድሞቼ😘
゚viral

ዒድኩም ሰዒድተቀበለሏሁ ሚንና ወሚንኩምወኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር። #ሀላባዬ💚💖
10/04/2024

ዒድኩም ሰዒድ
ተቀበለሏሁ ሚንና ወሚንኩም
ወኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር።
#ሀላባዬ💚💖

ዒድ ሙባረክ 🌙🌙عيد مبارك كل عام وانتم بخير 💫✨💫💫✨💫💫✨تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال          ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም               ሷሊ...
09/04/2024

ዒድ ሙባረክ 🌙🌙

عيد مبارك كل عام وانتم بخير
💫✨💫💫✨💫💫✨

تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሀል አዕማል

#ዒዱ የፍቅር ፣ የሰላም ፣ የደስታ እንዲሆንልን እየተመኘሁ። ረመዳናቸውን ከተቀበላቸው፣የተቅዋን ልብስ ካለበሳቸው፣ልባቸውን በዒባዳዎች ፍቅር ከሞላላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን🤲🤲

Mêrryyêm Yh Bểrgênå Lj

ያለ ሐቅ ደምን ማፍሰስ ትልቅ በደል ነው:: ነገ በሰዎች መካከል አላህ ሲፈርድ ክሶች የሚቀርቡበትና ፍትህ የሚያገኝበት ቀን መጀመሪያ የሚታየው የደም ክስ ነው:: አገራችንን አማን ያድርግልን:...
09/04/2024

ያለ ሐቅ ደምን ማፍሰስ ትልቅ በደል ነው:: ነገ በሰዎች መካከል አላህ ሲፈርድ ክሶች የሚቀርቡበትና ፍትህ የሚያገኝበት ቀን መጀመሪያ የሚታየው የደም ክስ ነው:: አገራችንን አማን ያድርግልን:: በሆነው ነገር ቀልባችን አዝኗል:: አላህ የሚወደውን እንጂ ሌላ አንልም:: ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

አላህ ሆይ ባህርዳር እና በጎንደር እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች በግፍ የተገደሉትን ሙስሊሞች ምህረት ለግስልን: መኖሬያቸውን ፊርደውስ አድርግላቸው:: አሚን🤲😢

«.. ንግግራቸውም አያሳዝንህ፤ኃይል ሁሉ በሙሉ የአላህ ብቻ ነውና። እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነው። ..»[ሱረቱል - ዩኑስ ፥ 65]🌴🌴አላህ አብሮን ሳለ ማዘን ለምናችን ነው? በሚሏችሁም ላይ አት...
09/04/2024

«.. ንግግራቸውም አያሳዝንህ፤ኃይል ሁሉ በሙሉ የአላህ ብቻ ነውና። እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነው። ..»

[ሱረቱል - ዩኑስ ፥ 65]

🌴🌴
አላህ አብሮን ሳለ ማዘን ለምናችን ነው? በሚሏችሁም ላይ አትዘኑ እያለ የትኛውስ ንግግር ነው ለማሳዘን አቅም ሊኖረው የሚችለው?

በየትኛውም ንግግር አትዘኑ ብሎን ካበቃ በኋላ ማዘን የለብንም። ሰዎች ሊሰብሩን ብለው በንግግራቸው ቢገፉን ነገሩን ወደአላህ ነው ማስጠጋት ያለብን። አላህ ሁሉን ሰሚና አዋቂ እንዲሁም ተመልካች ነው። ሰዎች ተሰብስበው ሊጎዱን ቅንጋት አይቻላቸውም ምክንያቱም ሃይሉም ብቃቱም ችሎታውም ያለው አላህ ጋር ብቻ ነው🤌

ይዘን የተነሳነው አላማ ኢላማውን ሳይመታ በየትኛውም ኔጌቲቭ ንግግር ወደኋላ መቅረት የለብንም። በያዝነው አላማ ላይ አላህ እስካልተቆጣብን ወደኋላ ማፈግፈግ የለብንም። ወደትክክለኛው መንገድ ጉዞ ስንጀምር ወደኋላ የሚያስቀሩን ብዙ ጉዳዮች አሉ። ከነዛም ውስጥ የሰው አሉታዊ ተፅዕኖ ቀዳሚው ነው። ይህንን ተቋቁመን ማለፍ ካልቻልን ታዲያ አላማችንን ከዳር ማድረስ አንችልም።
አላህ በቁርአኑ ላይ

"وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْنًا"
" ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤"

ካለን በኋላ መልካሙን መናገር ባቃታቸው ሰዎች ማዘን ስህተት ነው።
ሐባይቢ የሁሉም ጀዛ ያለው አላህ ጋር ነውና የትኛውም መጥፎ ቃል ሊረብሻችሁ አይገባም🤍🥰
Merukiya page

ሱዳናዊው ሼክ ዘይን ሙሀመድ የዘንድሮ ረመዳን የመጨረሻው የተርሀዊ ሰላት በሀላባ ታላቁ ኑር መስጂድ አሰግደዋል።ሀላባዬ ማሻአላህ😘      HHalaba TvTHalaba Tv📸♥️🥰
08/04/2024

ሱዳናዊው ሼክ ዘይን ሙሀመድ የዘንድሮ ረመዳን የመጨረሻው የተርሀዊ ሰላት በሀላባ ታላቁ ኑር መስጂድ አሰግደዋል።

ሀላባዬ ማሻአላህ😘

HHalaba TvTHalaba Tv📸♥️🥰

ድንቅ የትእይት !  ማሻ አሏህ !!ኢትዮጵያ!  በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው ቦታ ሀገር መስጂድ ሞልቶ በጎዳና ላይ የተርዓዊ ሶላት የሚሰገድበት ሀገር ሃላባ ቁሊቶ ...
08/04/2024

ድንቅ የትእይት ! ማሻ አሏህ !!

ኢትዮጵያ! በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው ቦታ ሀገር መስጂድ ሞልቶ በጎዳና ላይ የተርዓዊ ሶላት የሚሰገድበት ሀገር ሃላባ ቁሊቶ ኑር መስጂድ ብቻ ነው ።

Hilal Tube / ሂላል ቲዩብ

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤Hikma Keyredin Mohammed ማሻአላህ አላህ
08/04/2024

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
Hikma Keyredin Mohammed ማሻአላህ አላህ

Address

Alaba K'ulito
-

Telephone

+251924242278

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merukiya page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Merukiya page:

Share