እንደጀመርነዉ እንጨርሰዋለን/ 𝐖𝐞𝐫𝐚 𝐝𝐢𝐣𝐨

እንደጀመርነዉ እንጨርሰዋለን/ 𝐖𝐞𝐫𝐚 𝐝𝐢𝐣𝐨 ሰላምና ፊቅር ለኢትዮጵያ 🇪🇹

30/06/2025
30/06/2025
30/06/2025

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በክልሉ በየደረጃው ለሚገኙ የፓርቲ ጽህፈት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነው።

የአቅም ግንባታ ስልጠናው "የፓርቲ ተቋም ግንባታ ለላቀ ዕምርታ" በሚል መሪ ቃል እየተሰጠ ሲሆን፣ስልጠናው በ2018 በየደረጃው ለማከናወን ለታቀዱ ዕቅዶች የአመራሩን የማስፈጸምና የመፈጸም አቅም እንደሚያጎለብት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

የአቅም ግንባታ ስልጠናው በ2017 በየደረጃው የተሰሩ ስራዎችን በአግባቡ በመፈተሽ ፣ጥንካሬና ጉድለቶችን በመለየት በቀጣይ አመራሩ የሚመራውን ተቋም በብቃት እንዲመራ ያስችላል ብለዋል።

አያይዘውም መድረኩ ለስራ የተነሳሳ አመራር በየደረጃው በመፍጠር የፓርቲ ውጤታማነትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ያለመና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትልቅ አቅም እንደሚሆንም አመላክተዋል።

ከስልጠናው በኋላ በአመራሩ ዘንድ የአፈጻጸም ለውጥ ለማምጣት መድረኩ መዘጋጀቱንም ዶክተር ዲላሞ ጠቁመው ለቀጣይ ክልላዊ የትኩረት መስኮች መነሻ ለመስጠት መሆኑንም አስታውቀዋል።

የአገልጋይ አመራር ምንነት፣ጠንካራ የፓርቲ ተቋም ግንባታ፣ጤናማ የሆነ የተቋም ግንኙነት፣በአመራሩና በአባሉ ያለው የስራ ተነሳሽነት፣ምቹና አሳታፊ የስራ አካባቢ መፍጠርና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በተመለከተ ሳይንሳዊና ነባራዊ ሁኔታን በማጣቀስ ለአመራሩ በዛሬው ዕለት ስልጠናው ተሰጥቷል።

Central Ethiopia Region - Prosperity Party - ብልፅግና

ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም ✌️👌

Address

Regina
Alaba K'ulito

Telephone

+251934545243

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንደጀመርነዉ እንጨርሰዋለን/ 𝐖𝐞𝐫𝐚 𝐝𝐢𝐣𝐨 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እንደጀመርነዉ እንጨርሰዋለን/ 𝐖𝐞𝐫𝐚 𝐝𝐢𝐣𝐨:

Share