ሀላባ - Islamic - Page

ሀላባ - Islamic - Page ሀላባ Islamic Page

29/03/2025

እንኳን ለ1446ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌴💚 በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ
ኢድ ሙባረክ 💚🌴

15/03/2025

ከዛሬ በኻላ የሚወለዱ ልጆች ስማቸው ሙሐመድ ይሆናል።
ሰሉ አለ ነቢ ﷺ ❤💚

የህዝቡ ብዛት ሙሉ ጸጥታ እና ሰላም የሰፈነበት ፈጣሪን መገዛትና የዱዓ ጊዜ ❤❤❤🤲🤲
21/03/2024

የህዝቡ ብዛት ሙሉ ጸጥታ እና ሰላም የሰፈነበት ፈጣሪን መገዛትና የዱዓ ጊዜ ❤❤❤🤲🤲

21/03/2024

አነስ ረዲየላሁ ተዓላ ዓንሁ ባስተላለፈው የአላህ መልእክተኛﷺ ብዙ ጊዜ የሚያደርጉት ዱዓ ይህ ነበር…«አላህ ሆይ! በዱንያ ላይ መልካሙን ስጠን, በአኼራም ላይ መልካሙን ስጠን, ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን» 🤲

01/01/2024
I have reached 2K followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉
01/01/2024

I have reached 2K followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

09/10/2023

Aal-i-Imraan (3:169)
وَلَا تَحْسَبَنَّ ٱلَّذِينَ قُتِلُوا۟ فِى سَبِيلِ ٱللَّهِ أَمْوَٰتًۢا بَلْ أَحْيَآءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ
እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡ወንድሞቼ እህቶቼ የቂንን አደራ!

Address

Halaba Kulito
Alaba K'ulito
12345

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀላባ - Islamic - Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share