05/04/2025
✨ ✨
✈️🇪🇹❤👍✨🙏
for watch more 👆👆👆👆.
Ten Unknown Facts About
1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to a
utomobiles in the 1930s.
2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.
3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.
4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.
5. Global Presence: BMW is a global automotive Company
6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.
7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.
8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.
9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls
በፓርቲያችን ግንባር ቀደም መሪነት በለውጡ መንግሥትና በተደራጀ የህዝቡ ንቁ ተሳትፎ በተከናወነው የተቀናጀ ተግባር አንጸባራቂ ድሎች አስመዘግበናል፦አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ!!፣
የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ ዋና የመንግሥት ተጠሪ!አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ በፓርቲያችን ግንባር ቀደም መሪነት በለውጡ መንግሥትና በተደራጀ የህዝቡ ንቁ ተሳትፎ በተከናወነው የተቀናጀ ተግባር አንጸባራቂ ድሎች አስመዘግበናል።
የባለፉት 7 ዓመታት በፓርቲያችን ግንባር ቀደም መሪነት በለውጡ መንግሥት በተከናወኑት ጠንካራ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣የሰላምና ደህንነት እና የውጭ ዲፕሎማሲ ተግባራት አንጸባራቂ ድሎች ተገኝተዋል።
በዚህም በተከናወነው መጠነሰፊ የተቀናጀ ተግባር የዞኑ፣የክልሉ ብሎም የሀገሪቱ ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ ዕውን እየሆነ መምጣቱን ያብራሩት ኃላፊው በየዘርፉ የህዝቡ ተጠቃሚነት በተሻለ ደረጃ መረጋገጡን አብራርተዋል።
በተለይም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የሀላባ ዞን የሁለንተናዊ ብልጽግና ማዕከልነት ተቋዳሽ እየሆነ መምጣቱ ኃላፊው ገልጸዋል።
በኢኮኖሚው ረገድም ህዝባችን በዓመት እስካ ሶስቴ ጊዜ በመምራት ከተረጂነት አስተሳሰብና ተግባር ለማውጣት የተጀመረው ብርቱ ተጋድሎ አስተማማኝ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑንም አውስተዋል።
በተለይም በሌማት ትሩፋት፣በበጋ መስኖ ስንዴ፣በተፋሰስ ልማትና በመሰል የልማት ተግባራት ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውንም ጠቁመዋል።
በተለይ የአከባቢን ጸጋዎች በተገቢው አሟጦ መጠቀም ኢኮኖሚያዊ አቅም በወሳኝ መልኩ እያሳደገ ከመገኘቱም ባለፈ የሥራ ዕድል እየፈጠረ መሆኑንም ኃላፊው አስረድተዋል።
በአጠቃላይ በየዘርፉ የዞኑ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ በተከናወነው ተግባር በሰላምና ጸጥታ፣በግብርና፣በትምህርት፣በጤና፣በውሀ፣በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ዘርፎች የህዝቡን ይበልጥ ማረጋገጥ መቻሉን የገለፁት ኃላፊው በቀጣይ የሁለተኛው የአርበኝነት ምእራፍ ትግላችን ተደርጎ ያለባቸው አንኳር ጉዳዮችንም አብራርተዋል።
በዚህም በዞኑ የተመዘገበውን አዎንታዊ አስተማማኝና ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና የሰላም ባህል ለመገንባት የተሰሩ ስራዎችን ለማጽናት፣በማህበራዊ ዘርፍም በተለይም በት/ቤቶችና በጤና ተቋማት ተደራሽነት የተሰሩ ስራዎችን በጥረቱ ለማድገም በአጽንኦት ልሠራ እንደሚገባም ገልጸዋል።
ከተሞቻችን ለነዋሪዎቿ ምቹና ጽዱ ለማድረግ የጀመርነቻዉን ስራ በተለይም በቁሊቶ ከተማ እየተገነባ ያለውና ከሁሉም፣በሁሉም፣ ለሁሉም ከልጅ እስካ አዋቂ ከሀገር ውስጥ እስካ ውጭ ድረስ ሀላባን ከፍ ያደረገውን ታሪካዊ የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ የማጠናቀቅና ስታዲየሙን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እንደሚሠራም ኃላፊው አስረድተዋል።
በዞኑ በመሰረተ ልማትም በመንገድ፣በውሃ በመብራት ዝርጋታ ዘርፎች የተጀመሩ ስራዎችን የማጠናከር እና በአጠቃላይ
በየዘርፉ የተመዘገቡ ፈጣን ለውጦችን አጠናክሮ በማስፋትና ዘላቂነቱን ማረጋገጥ እንደሚገባ በአጽንኦት ገልጸዋል።
ፖለቲካዊ ፣ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ሪፎርሞችን የማጉላት፣ ከነጠላ ትርክት ብሔራዊ አንድነትና ብልፅግና የሚያረጋግጥ ገዢ (የጋራ) ታሪኮችን በማፅናት ለቀጣዩ ትውልድ አንድነቷ የጠነከረ የበለፀገች ኢትዮጵያን ማሻገር እንደሚጠበቅም ኃላፊው አስምሮበታል።
በተለይም የገዢ ትርክት እሳቤን እዉን በማድረግና የዴሞክራሲ ምህዳሩን በማስፋት የተገኘውን ተጨባጭ ለዉጥና አንጸባራቂ ድል በሰላምና ኢኮኖሚ ግንባታ እና በሰዉ ተኮር ልማት እሳቤ በተጀመሩት ድህነትን የመቅረፍ ጉዞ ተግባራት ለመደገም መሠራት እንደአለበት አስገንዝበዋል።
ፓርቲያችን የዜጎችን ህይወት በሁለንተናዊ መልኩ ለመለወጥና የህዝባችንን ህልምና ራዕይ ለማሳካት መልካም ስኬቶቻችንን እያስቀጠልን፣ጉድለቶቻችን በማረም ሁሉም አመራርና አባልና ደጋፊዎች እንዲሁም መላው ህዝብ በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት መረባረብ ይገባል ሲሉም አቶ መሀመድከማል መልዕክታቸውን አስተላልፏል።
ሲል የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ዘግቧል።