የስኬት ጥቅሶች

የስኬት ጥቅሶች ማንም በጨለማ ካልተጓዘ የንጋትን ወጋገን ማየት አይቻለውም ።

አወንታዊነት ይሻላል ከአሉታዊነት
28/06/2025

አወንታዊነት ይሻላል ከአሉታዊነት

25/03/2025
08/12/2024

የሆነ ቀን አጠገብህ የነበሩትን ትተህ ለብቻህ መራመድ ትጀምራለህ የ ቀን ቅርብ ነው !

07/12/2024

#ሰዎች ካንተ ባሀሪህን ጋር አብረው የማይሄዱ ከሆነ ባሀሪህን ሰይሆን ሰዎችን #ቀይር !!

01/12/2024

#መነሻ _ካፒታል #ባይኖርህም ሀብታም #ትሆናለህ ።

ቆጣሪህን ON አድርገውና ገመዶችህን መዘርጋት ጀመር ከዛ ብርሃን ተገኛለህ እኔ የዎራሁት ስላ ቆጠሪ አይደለም 🙏
29/10/2024

ቆጣሪህን ON አድርገውና ገመዶችህን መዘርጋት ጀመር ከዛ ብርሃን ተገኛለህ እኔ የዎራሁት ስላ ቆጠሪ አይደለም 🙏

 #እሆነለሁ የልከዉን ሰዉ ሁን ለመሆን እረስህን  #የምተደክሚበት መንገድ ዉስጥ ተገኛዋለህ  ስኬት አጣሁ፣ ሀብት ራቀኝ የምትለው ወዳጄ የብዙ ችግሮችህ ምንጭ ራስህን በትክክልና በአግባቡ መም...
11/10/2024

#እሆነለሁ የልከዉን ሰዉ ሁን ለመሆን እረስህን #የምተደክሚበት መንገድ ዉስጥ ተገኛዋለህ

ስኬት አጣሁ፣ ሀብት ራቀኝ የምትለው ወዳጄ የብዙ ችግሮችህ ምንጭ ራስህን በትክክልና በአግባቡ መምራት አለመቻልህ እንደሆነ ብነግርህስ?! በእንዝላልነት አትኑር፣ በስሜቶችህ አትመራ፣ በሰዎች ሐሳብ እንደ እንስሳ አትነዳ። ጨክን፤ ራስህን ልክ እንደ ወታደር በዲሲፕሊን ምራው! ለጊዜያዊ እርካታ እጅ አትስጥ!!

 #ለምትወደው መስዋዕት ካልከፈለግክ፣ ለማትወደው መስዋዕት  #ትሆናለህ።
09/10/2024

#ለምትወደው መስዋዕት ካልከፈለግክ፣
ለማትወደው መስዋዕት #ትሆናለህ።

ህልም በአስማት እውን አይሆንም;  ላብ, ቁርጠኝነት እና ጠንክሮ መሥራት ይጠይቃል.!!
28/09/2024

ህልም በአስማት እውን አይሆንም; ላብ, ቁርጠኝነት እና ጠንክሮ መሥራት ይጠይቃል.!!

Address

Alaba K'ulito

Telephone

+251972800949

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የስኬት ጥቅሶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share