
21/04/2025
8 አቤቱ፥ የቤትህን ማደሪያ የክብርህም ማደሪያን ወደድሁ።
9 ነፍሴን ከኃጢአተኞች ጋር ሕይወቴንም ከደም ሰዎች ጋር አትሰብስብ።
10 በእጃቸው ክፋት አለ፥ ቀኝ እጃቸውም ጉቦ የተሞላ ነው።
11 እኔ ግን በቅንነቴ እሄዳለሁ፤ ተቤዢኝ፥ ማረኝም።
12 እግሬ በቀናች ስፍራ ቆማለች በማኅበርም እግዚአብሔርን እባርካለሁ።
መዝሙረ ዳዊት 26
Psalm 26