Qome media ቆሜ ሚዲያ

ቆሜ ሚዲያ is an Ethiopian entertainment page & youtubechannel which provides world news, https://youtube.com/channel/UCC5E2GSRJjHPlCcQScK2o6A

..ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ይቁም!እግርኳስ ፌዴሬሽኑ ምን ነካው!!የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው በጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከተወሰኑ ውሳኔዎች ውስጥ አንዱ ከ20...
30/10/2025

..ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ይቁም!
እግርኳስ ፌዴሬሽኑ ምን ነካው!!
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ ጠቅላላ ጉባኤ
በዛሬው በጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከተወሰኑ ውሳኔዎች ውስጥ አንዱ
ከ20 አመት በታች ፕሪሜርሊግ ባለፉት አመታት የተደረጉ ውድድሮች ተገምግሞ ውጤታማ እንዳልነበር ገልፆ። ከዚህ በኋላም ውድድሩ እንደማይካሄድ ተወስኗል!!
ክለቦችም እዛው በያሉበት የውስጥ ውድድር በማድረግ ታዳጊ ላይ እንዲሰሩና አስፈላጊ ከሆነም ክልሎች በየክልላቸው እንዲያወዳድሩ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡
🙄ወዴት ወዴት ነው ነገሩ

የኢትዮጵያ የታሪክ ፀሀፊዎች ሊገልፁት የማይፈልጉትና አይተው እንዳላየ የሚያልፉት የሀላባ ህዝብ የፈፀመው አንድ ታላቅ ታሪክ አለ። በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1608 ፖርቹጋሎች ኢትዮጵያን የካቶሊክ...
29/10/2025

የኢትዮጵያ የታሪክ ፀሀፊዎች ሊገልፁት የማይፈልጉትና አይተው እንዳላየ የሚያልፉት የሀላባ ህዝብ የፈፀመው አንድ ታላቅ ታሪክ አለ።

በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1608 ፖርቹጋሎች ኢትዮጵያን የካቶሊክ እምነት ተከታይ እንድትሆን ያሴሩትን ሴራ ያከሸፈው የሀላባ ታላቁ መሪ ንጉስ አሊኮ ነበር።

ለሀላባው ንጉስ አሊኮ የዋለውን ውለታ እውቅና ስጥቶ የፃፈው የታሪክ ፀሀፊ ነጋ ወልደስላሴ ብቻ ነው። ሊመሰገን ይገባል።

ነጋ ወልደ ስላሴ "ባለታሪኩ ኢትዮጵያ" በሚለው መፀሀፉ ገፅ 143 ያስቀመጠውን ተመልከቱ። ሀሳባቹን በኮሜንት። በአምሩባ ጠለሃ

ፍቺ ላይ ተመሳሳዩን ልብስ የለበሱት ባልና ሚስትለትዳር ፍቺ ችሎት የቀረቡ ባልና ሚስት ተመሳሳይ ልብስ ለብሰው በመምጣት ሁሉንም አስገረሙ። ይህ የተመሳሰለ አለባበስ ፍቺ ቢጠይቁም አሁንም አን...
27/10/2025

ፍቺ ላይ ተመሳሳዩን ልብስ የለበሱት ባልና ሚስት

ለትዳር ፍቺ ችሎት የቀረቡ ባልና ሚስት ተመሳሳይ ልብስ ለብሰው በመምጣት ሁሉንም አስገረሙ። ይህ የተመሳሰለ አለባበስ ፍቺ ቢጠይቁም አሁንም አንድ ዓይነት አስተሳሰብ እንዳላቸው የሚያሳይ ነበር።

ዳኛው ይህን ሲያዩ ፈገግ ብለው፣ የችሎቱን ሂደት አቁመው "በደምብ ስትጣሉ ተመልሳችሁ ኑ" አሉ።
ይህ ሁኔታ አስጨናቂ ሊሆን የነበረውን የፍቺ ችሎት ወደ አስቂኝ እና የማይረሳ ቅጽበት ለወጠው።

26/10/2025

በዳሩል ሀዲስ የቁርዓን አካዳሚ ተመራቂ ሀፊዘል ቁርዓን #ነዳ ሀሩና (ሀረፉ)
Darul Hadis Quran Hifz Center 🇪🇹Halaba Kulito

25/10/2025

Breaking News & Let's have a Fun chats
ዳሩል ሀዲስ የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል አዝናኝ ጭውውት ይጋበዙን፦

24/10/2025

የታዳጊዎቹ አስተማሪና አዝናኝ ጭውውት ይጋበዙን፦

24/10/2025

ከዛሬ 60& ሰባ ዓመታት በፊት እውቀት ታጥቀው የተከሰቱት ታላቁ የሀላባ ሸህ ባለመማርና ኋላ ቀርነት የነበሩ የሀላባ አባቶችን ጠየቁ "..ልጆቻችሁን ስጡኝ!ላስተምርላችሁ" #ከ60ዓመታት በኋላ
"..ከማንም ጉልበት አንጠይቅም! ግን እባካችሁን ልጆቻችሁን እናስቀራበት" ወጣቱ ይጠይቃል !!!

ቃል በተግባር,,,!የሀላባው  #ግርማ (አብዲ መሀመድ አሊ) በጅዳ በተካሄደው የሀላባ አለም አቀፍ ስታዲየም ገቢ የማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ቃል ከገባው 1000,000 አንድ ሚሊየን ብር ውስጥ ...
21/10/2025

ቃል በተግባር,,,!
የሀላባው #ግርማ (አብዲ መሀመድ አሊ) በጅዳ በተካሄደው የሀላባ አለም አቀፍ ስታዲየም ገቢ የማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ቃል ከገባው 1000,000 አንድ ሚሊየን ብር ውስጥ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር አስገብቷል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

በሁሉ ተወዳጅ የሁሉ ምርጥ አባት አላህ ይማሮት በጀነቱ መስክ ያበሽሮት።
20/10/2025

በሁሉ ተወዳጅ የሁሉ ምርጥ አባት አላህ ይማሮት በጀነቱ መስክ ያበሽሮት።

18/10/2025

ታዳጊው ሀፊዘል ቁርዓን ያህያ አህመድ (ትንሹ ልጅ)
ዳሩል ሀዲስ የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል
The young Hafizul Quran Yahya Ahmed (the little boy)
Darul Hadith Quran Hifz Center

17/10/2025

በህፃን ኢማን ከድር የቀረበ የመድረክ ግጥም የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል -ሀላባ ቁሊቶ

 #የባሌው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ወንድም ,, !አብድልአዚዝ መሐመድ ይባላል። በጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤት ቦርድ ም/ሰብሳቢ ነው። ስለሀላባ እንዲህም አለ። ~  "በጅዳ በተካሄደው ...
16/10/2025

#የባሌው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ወንድም ,, !
አብድልአዚዝ መሐመድ ይባላል። በጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤት ቦርድ ም/ሰብሳቢ ነው።
ስለሀላባ እንዲህም አለ። ~

"በጅዳ በተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ያየሁት እንቅስቃሴ በጣም ደስ የሚል ነበር ጥንካሬያቸው ለሀገራቸው ያለው ሞራል ይገርምል። ሀላቦች የሚሰሩትን ስትመለከት ሁሌም ከጎናቸው መቆም እንዳለብህ ይሰማሃል። የሚያደርጉት ነገር ሁሉ ያስደስትሃል። ይህቺ በጠቅላይ ምንስትራችን አፍ ሁሌ በልማቷ ስትወደስ ምንሰማትን ሀላባን ለማየት አነሳስቶኛል። ሀገር ከሄድኩ ሳልጎበኛት አልመለስም ኢንሻአላህ። …

አሁን ግን ሁሌም ይህ ፕሮጀክት እስኪያልቅ በየጊዜው ቻሌንጆቹን መቀላቀሌ አይቀርም" በማለት ለሀላባ ኢንተርናሽናል ስታድየም ግንባታ ቻሌንጁን በ10000 ብር ተቀላቅሏል። እጅግ #እናመሰግናለን

Address

Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qome media ቆሜ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qome media ቆሜ ሚዲያ:

Share