South Tube

South Tube Aim of the page was to address the information gap of the South community of Ethiopia, and Advertisi

https://youtu.be/DJomKHyaYcg?si=Udina8rK2w9-QsVB
03/04/2024

https://youtu.be/DJomKHyaYcg?si=Udina8rK2w9-QsVB

Qome media is an Ethiopian entertainment channel which provides world news, entertaining videos,documentary sports, thanks.ከልብ እናመሰግናለን!! ቀልቢን ገለትጭናም!! ገለቶማ!...

ይህ ፋብሪካ ለምን ፈረሰ የሚል ተቃውሞ እንጂ 'እንዲህ ቢደረግ' መልካም ይሆን ነበር የሚል ሀሳብ አላነበብኩም፣ ያነበባችሁ ካላችሁ አጋሩኝ። ቢያንስ እንኳ "ባለሀብቱ ታማሚ ስለሆኑ ትንሽ ታገ...
09/07/2023

ይህ ፋብሪካ ለምን ፈረሰ የሚል ተቃውሞ እንጂ 'እንዲህ ቢደረግ' መልካም ይሆን ነበር የሚል ሀሳብ አላነበብኩም፣ ያነበባችሁ ካላችሁ አጋሩኝ። ቢያንስ እንኳ "ባለሀብቱ ታማሚ ስለሆኑ ትንሽ ታገሱ ካልሆነ ህዝብ አስተባብረንም ቢሆን እንገነባለን" የሚል ሀሳብ እንኳ አላየሁም።

የአሃሊው ስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ማርሴል ኮለር ኢትዮጵያዊው ዳኛ ባምላክ ተሰማ በሞሮኮው ዋይዳድ እና በግብፁ አህሊ መካከል በሚደረገው የሁለተኛ ዙር የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ መሾ...
06/06/2023

የአሃሊው ስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ማርሴል ኮለር ኢትዮጵያዊው ዳኛ ባምላክ ተሰማ በሞሮኮው ዋይዳድ እና በግብፁ አህሊ መካከል በሚደረገው የሁለተኛ ዙር የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ መሾማቸው እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል።
Ahram Online

Palestine  #1  #2 Israel 3
05/06/2023

Palestine #1 #2 Israel 3

እኛ ኢትዮጵያውያን ጉደኞች እኮ ነን መንግስትን ሳንጠይቅህ ለምን ትገነባለህ? እኛ የምንጠይቅህን ብቻ ስራ ያልጠየቅንህን ምንም ነገር አትስራ የምንል ጉደኞች ነን። የኑሮ ውድነት እያለ፣ ከአማ...
17/05/2023

እኛ ኢትዮጵያውያን ጉደኞች እኮ ነን መንግስትን ሳንጠይቅህ ለምን ትገነባለህ? እኛ የምንጠይቅህን ብቻ ስራ ያልጠየቅንህን ምንም ነገር አትስራ የምንል ጉደኞች ነን። የኑሮ ውድነት እያለ፣ ከአማራ ጋር ሳትታረቅ፣ ሀገር ሰላም ሳትሆን፣ ሀገራችን ሀብታም ሳትሆን ምንም አይነት ግንባታ አትገንባ የምንል ህዝቦች ነን፣

ህዝባችን መንግስት የሚሰራውን እግር በእግር የሚከታተለውን ያክል በየተሰማራበት የስራ ዘርፍ ውጤታማ ቢሆን ስንቱ ችግራችን በተፈታ ነበር። የፌስቡክ መንደር ጩኸቱን ሲያቀልጥ መንግስት ጥሩም ሆነ መጥፎ የተመረጠበት ጊዜ እስኪያልቅ ስራውን ቀጥሏል።

 #ሀላባ Mundino Abete አዲስ የቦታ ሽግሽግ የተደረገላቸውን ተሿሚዎች ገና ከአሁኑ ምታንቆለጳጵሱ ሰዎች ግን በጤናችሁ ነው? ምን አስባችሁ ነው? ... ሁኔታችሁ እኮ ነገ ቢሮአቸው ሄዳ...
15/05/2023

#ሀላባ Mundino Abete
አዲስ የቦታ ሽግሽግ የተደረገላቸውን ተሿሚዎች ገና ከአሁኑ ምታንቆለጳጵሱ ሰዎች ግን በጤናችሁ ነው? ምን አስባችሁ ነው? ... ሁኔታችሁ እኮ ነገ ቢሮአቸው ሄዳችሁ አዛ ልታደርጓቸው ይመስላል😁 ጉዳያችሁ ሳይፈፀም ሲቀር እርግማን ጀማሪ የምትሆኑትም እናንተው ናችሁ።

ለማንኛውም እንረጋጋ እያንዳንዱ አመራር አዲስ በተመደበበት ምን ሊፈጥር እንደሚችል አይታወቅም። ቀድሞ የነበረበት ቦታ/ተቋም ላይ መልካም ስለነበር አሁን የሚመራው ተቋም ላይም መልካም ይሆናል ብሎ መገመት ይከብዳል። አንዳንድ ተቋማት በባህሪያቸው ከአብዛኛው ህዝብ ቅሬታን የሚያስተናግዱ በመሆናቸው በተቋማቱ ባህሪ አመራሩ በህዝቡ እንዲጠላ ያደርጋሉ።

ዋናው ነገር መልካም መመኘት እና ከጎናቸው ሆነን ማገዝ ነው።
ለተሿሚዎች መልካም የስራ ጊዜ እያልኩ ቀጣዩ ጊዜ ህዝብን የምታገለግሉበት እንዲሆን እመኛለሁ።
እንደ አጠቃላይ ግን የሽግሽጉ መነፅር በአብዛኛው ተመችቶኛል።

የእናትነት እይታመልካም የእናቶች ቀን
14/05/2023

የእናትነት እይታ
መልካም የእናቶች ቀን

ለፕሮግራሙ ድምቀት ተሰርቶ የነበረው የካዕባ ምስል ባነር ፕሮግራሙ መጠናቀቁን ተከትሎ ወዲያው መነሳት ነበረበት። ሲጀመር በነሻጣ የተሰራ ስራ እንጂ የዑለሞች መሰብሰቢያ የሆነችን ሀላባ የሚመጥ...
18/04/2023

ለፕሮግራሙ ድምቀት ተሰርቶ የነበረው የካዕባ ምስል ባነር ፕሮግራሙ መጠናቀቁን ተከትሎ ወዲያው መነሳት ነበረበት።

ሲጀመር በነሻጣ የተሰራ ስራ እንጂ የዑለሞች መሰብሰቢያ የሆነችን ሀላባ የሚመጥን ስራ አይደለም ... ኒያችን መልካም ስለነበር እንጂ ተግባሩ አጨቃጫቂ ሆኖ አልፏል፣ አጨቃጫቂ ከሆኑ ጉዳዮች ደግሞ እራሳችንን እንድናርቅ ነው የተጠየቅነው፣

አሁን ላይ ግን #እልህ መጋባት አስፈላጊ አይደለም ይነሳ... ባይ ነኝ

የቁርዓን ውድድሩ የተጠናቀቀ አይመስለኝም ...
03/04/2023

የቁርዓን ውድድሩ የተጠናቀቀ አይመስለኝም ...

Moroccan Quran reciters Abdullah Al-Dughri, Zakariya Al-Zirk, and Youssef Al Habti have made it to the list of 16 contestants qualifying for the semifinals of the international Saudi competition “Otr Elkalam.”

Address

Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share