Old Halaba Peoples History

Old Halaba Peoples History ስላ ሀላባ ባህል ፣ ታሪክ እና አኗኗር ብሎም ወቅታዊ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን በዚህ የፌስቡክ ገጽ ያግኙ To introduce the history of the ancient Halaba nation and the current state of Halaba.

የመንግሥታት ስምምነት በወረቀት ላይ ቢሰፍርም ሰላምን መሬት ላይ የሚያወርደው እና ተግባራዊ የሚደርገዉ ግንባር ቀደሙ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እና አንድነት ነው።🤝 ይህ ትስስር እንደ ንግድ እ...
27/04/2026

የመንግሥታት ስምምነት በወረቀት ላይ ቢሰፍርም ሰላምን መሬት ላይ የሚያወርደው እና ተግባራዊ የሚደርገዉ ግንባር ቀደሙ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እና አንድነት ነው።

🤝 ይህ ትስስር እንደ ንግድ እና ባህል ልውውጥ ባሉ ማኅበራዊ እሴቶች አማካኝነት "እኛነትን" በመፍጠር ሕዝቦችን ያስተሳስራል።

🌊 በተለይም እንደ ወንዝ ወይም የግጦሽ መሬት ባሉ የጋራ ተፈጥሮአዊ ሀብቶች ላይ የሚደረግ የጋራ ልማት በጎረቤት ሕዝቦች መካከል ያለውን ሰላማዊ ትስስር ይበልጥ ያጠናክራል።

🙌🏽 ሕዝቦች በልማት ሥራዎች ላይ አብረው ሲሰማሩ እና በጋራ ሲቆሙ፤ በአንዳንድ ፖለቲከኞች የሚዘወሩ የልዩነት ትረካዎች ቦታ በማሳጣት የጥርጣሬ ግድግዳዎችን ያፈርሳሉ።

ሰላም ለኢትዮጵያ! 🕊

22/01/2026

የሀላባ ሴራ//በETV ተዘጋጅቶ የቀረበ!

የሀላባ ድንቅ ባህል🙏
08/01/2026

የሀላባ ድንቅ ባህል🙏

"ሴራ በዓለችን በህብር የመቻል አቅም ማሳያችን"በምል መሪ ቃል   የሀላባ ሴራ በዓልን በዞን ደረጃ የፊታችን ጥር 3 በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ቅደመ ዝግጅት ስራ ላይ ነን💪💪
08/01/2026

"ሴራ በዓለችን በህብር የመቻል አቅም ማሳያችን"በምል መሪ ቃል የሀላባ ሴራ በዓልን በዞን ደረጃ የፊታችን ጥር 3 በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ቅደመ ዝግጅት ስራ ላይ ነን💪💪

Address

Halaba
Alaba
K'ULITO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Old Halaba Peoples History posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Old Halaba Peoples History:

Shortcuts

Share