የአንኮበር ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት

የአንኮበር ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት መረጃዎችን የሚያደርስበት የፌስ ቡክ ገፅ ነው።

[email protected]

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ጨፋ ቀበሌ በFTC ደረጃ የሰብል እና አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም የግብርና ኤክስቴንሽን እና ስርዓተ ምግብ ዙሪያ ስልጠናና ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል ።29/8/...
07/05/2025

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ጨፋ ቀበሌ በFTC ደረጃ የሰብል እና አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም የግብርና ኤክስቴንሽን እና ስርዓተ ምግብ ዙሪያ ስልጠናና ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል ።29/8/2017

05/05/2025
በሰ/ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ላይ ጎረቤላ ቀበሌ ግብርና ጽ/ቤት በቀበሌ FTC ደረጃ የ2017/18 ምርት ዘመን የኤክስቴንሽን፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የሰብል ልማት ፓኬጅ ስልጠና እና የንቅ...
05/05/2025

በሰ/ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ላይ ጎረቤላ ቀበሌ ግብርና ጽ/ቤት በቀበሌ FTC ደረጃ የ2017/18 ምርት ዘመን የኤክስቴንሽን፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የሰብል ልማት ፓኬጅ ስልጠና እና የንቅናቄ መድረክ የቀበሌ የቀጠና መሪዎች ፣ የግብርና ልማት ቡድን አመራሮች፣ሴቶች እና ወጣቶች እንዲሁም የክላስተር አመራሮች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በምርት ዘመኑ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ በውይይት ተካሂዷል ።።

በሰ/ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ መሀል ወንዝ ቀበሌ ግብርና ጽ/ቤት 2017/18 ምርት ዘመን በቀበሌ FTC ደረጃ የኤክስቴንሽን፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የሰብል ልማት ፓኬጅ ስልጠና እና የንቅና...
05/05/2025

በሰ/ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ መሀል ወንዝ ቀበሌ ግብርና ጽ/ቤት 2017/18 ምርት ዘመን በቀበሌ FTC ደረጃ የኤክስቴንሽን፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የሰብል ልማት ፓኬጅ ስልጠና እና የንቅናቄ መድረክ የቀበሌ የቀጠና መሪዎች ፣ የግብርና ልማት ቡድን አመራሮች፣ሴቶች እና ወጣቶች እንዲሁም የክላስተር አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል።

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ በላይ ደብደቦ  ቀበሌ በFTC ደረጃ የሰብል እና አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም የግብርና ኤክስቴንሽን እና ስርዓተ ምግብ ስልጠናና ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል ።
03/05/2025

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ በላይ ደብደቦ ቀበሌ በFTC ደረጃ የሰብል እና አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም የግብርና ኤክስቴንሽን እና ስርዓተ ምግብ ስልጠናና ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል ።

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ እየተሰራ ያለውየአይራራ መስኖ ስራ ፕሮጀክት  75.32%  የደረሰ ሲሆን ቀሪ ስራዎችን እስከ ግንቦት አስራአምስት ለማጠናቀቅ የስራ ክፍፍል በማድረግ  እና የ...
02/05/2025

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ እየተሰራ ያለው
የአይራራ መስኖ ስራ ፕሮጀክት 75.32% የደረሰ ሲሆን ቀሪ ስራዎችን እስከ ግንቦት አስራአምስት ለማጠናቀቅ የስራ ክፍፍል በማድረግ እና የቀጣይ አቅጣጫ ማስቀመጡን ሰ/ሸዋ ዞን የአንኮበር ወረዳ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ጽ/ቤት ገልጿል ።

key for extension!
30/04/2025

key for extension!

Address

Ankober

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአንኮበር ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የአንኮበር ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት:

Share