Ethio promotion

Ethio promotion Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio promotion, Video Creator, Arba Minch'.
(1)

09/12/2025
07/12/2025
ሁለት አይነት ሰዉ አለ። ሴት እና ወንድ። ሴቶች በሁለት ይከፈላሉ። ሴት ብቻ እና ሴት ሰዉ። ሴት ሰዉ ያልኩትን ከፈለጋችሁ ሴት pro ብላችሁ ያዙት😀ባማይያያዝ ዜና፣ እነ ጆን ዳኒኤል ባይታሰ...
07/12/2025

ሁለት አይነት ሰዉ አለ። ሴት እና ወንድ። ሴቶች በሁለት ይከፈላሉ። ሴት ብቻ እና ሴት ሰዉ። ሴት ሰዉ ያልኩትን ከፈለጋችሁ ሴት pro ብላችሁ ያዙት😀

ባማይያያዝ ዜና፣ እነ ጆን ዳኒኤል ባይታሰሩ ኖሮ ናዮ ልጅ እንደማትወልድ ታዉቃላችሁ ወይስ እኔዉ ልንገራችሁ? አዎ አይወለድም ነበረ። ለጉዞ ስለቸኮሉ post pill መግዛት ረስታ ነበር ይባላል። ጆንንም አበሳጭቶት እዛ ሁሉ ነገር ዉስጥ የከተተዉ የናዮ ኩርፊያ ነበረ። "እንዴት መድሀኒቱን ሳትገዛልኝ ትመጣለህ" ብላ እየጨቀጨቀችዉ ተሰምቷል። ጆንም መቀሌ ስንደርስ ትዉጪያለሽ ብሎ ቃል ገብቶላት ነበረ አሉ። አሉ ነዉ😀 anyway ተወለድ ካለህ ትወለዳለህ ነዉ ነጥቤ።

የጃኒ ነገር ነዉ ገርሞኝ እዚህ ጋር ያመጣኝ። ጆን በተመሳሳይ ሰአት እሷንም ናዮንም ሲያጫዉት እንደነበረ ይነገርለታል። ጃኒም ብትሆን ይሄንን ሳታዉቅ አትቀርም። የጃኒና የናዮ ፉክክር main bi** ለመሆን ነበር አሉ። አሉ ነዉ። ታድያ ጆ ዘብጢያ ሲወርድ ጃኒ ቀጣዩን ባቡር መሳፈሯ አልቀረም። የተሻለ ባቡር። አዶናይ!!!!

እንደ ጃኒ ያሉ ሴቶች ሴት ብቻ ናቸዉ። ሴት ሰዉ አይደሉም😅 ከሴት ይጠብቃችሁ። ሴት ሰዉ ይስጣችሁ።

መልካም ዊኪንድ

04/12/2025

➙ ማርያም ብሎ ለፃፈ
ህልሙ /ምኞቱ ድንግል ማርያምን
ታሳካለት።
ማርያም የሁላችን እናት!!!

የእናንተን ትክክለኛ ምርጫ ምረጡ
02/12/2025

የእናንተን ትክክለኛ ምርጫ ምረጡ

01/12/2025

ፊት ለ ሱራ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

ዩቲ አዶናይ ሽልማቱን ካሸነፈ ብኋሏ 👇
30/11/2025

ዩቲ አዶናይ ሽልማቱን ካሸነፈ ብኋሏ 👇

Address

Arba Minch'

Telephone

+251922666665

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio promotion:

Share

Category