Alemayehu Bekele Kassahun

Alemayehu Bekele Kassahun MPH || Researcher || Skin NTDs Advocate

‎ከታሪክ ማህደር የተወሰደ ነውና በፎቶው ራሳችሁን በመለየት "አንዱ እኔ ነኝ" በሉ[1989ዓ.ም]
24/08/2025

‎ከታሪክ ማህደር የተወሰደ ነውና በፎቶው ራሳችሁን በመለየት "አንዱ እኔ ነኝ" በሉ[1989ዓ.ም]

24/08/2025

መልካም ሰንበት ይሁንልን!🇪🇹
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፥ ቀራጮችና ጋለሞቶች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በመግባት ይቀድሙአችኋል። ዮሐንስ በጽድቅ መንገድ መጥቶላችሁ ነበርና፥ አላመናችሁበትም፤ ቀራጮችና ጋለሞቶች ግን አመኑበት፤ እናንተም ይህን አይታችሁ ታምኑበት ዘንድ በኋላ ንስሐ አልገባችሁም።”[ማቴ 21፥31-32]

ለሚሰሩ እጆች እውቅና የሚሰጡ ምስጉን ናቸው!‎‎የሳውላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ደሳለኝ ጩቱሎ Desalegn Chutulo  እና የጽ/ቤቱ አባላት ማህበረሰቡን በማስተባበር ታ...
23/08/2025

ለሚሰሩ እጆች እውቅና የሚሰጡ ምስጉን ናቸው!

‎የሳውላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ደሳለኝ ጩቱሎ Desalegn Chutulo እና የጽ/ቤቱ አባላት ማህበረሰቡን በማስተባበር ታሪክ በመስራታችሁ የዞኑ ፓሊስ መምሪያ እውቅና በመስጠቱ ደስ ብሎኛል፤ እንኳን ደስ አላችሁ🙏

‎በሀገሪቱ ለሚገኙ የፖሊስ ጽ/ቤቶች እና የተጠርጣሪዎች ማረፊያን በተመለከተ ተሞክሮ መቀመሪያ ልሆን የሚችል ነውና እስከ ስፍራው በመሄድ ጽ/ቤቱን እንድትጎበኙ ወደድኩ🙏

22/08/2025
ጀግኖቾ👍
22/08/2025

ጀግኖቾ👍

21/08/2025

ህመሙን የወለደ አንጀት ይረዳዋል😭 የዚህ ልጅ ጉዳይ ፍትህ ይሻል😭😭😭

‎‎በማንሰራራት😉 እንድቆይ እና 17  #ሺህ ተከታይ ወደ ገፁ እንዲሰበሰብ ያደረጋችሁ በሙሉ ተመስግናችኋል🙏 "ማንሰራራት" ስል ፖለቲካ አድርጋችሁ ያሰባችሁ ግን🤔
21/08/2025


‎በማንሰራራት😉 እንድቆይ እና 17 #ሺህ ተከታይ ወደ ገፁ እንዲሰበሰብ ያደረጋችሁ በሙሉ ተመስግናችኋል🙏 "ማንሰራራት" ስል ፖለቲካ አድርጋችሁ ያሰባችሁ ግን🤔

‎በአርባ ምንጭ ክረምቱ የደጋ አየርን ተቋቁመው አመቱን ሙሉ የሚኖሩ ሰዎችን እንድናደንቅ አሰገድዶናል😂
20/08/2025

‎በአርባ ምንጭ ክረምቱ የደጋ አየርን ተቋቁመው አመቱን ሙሉ የሚኖሩ ሰዎችን እንድናደንቅ አሰገድዶናል😂

18/08/2025

የአገልግሎት ተደራሽነት 👍
South Ethiopia Regional State Health Bureau

18/08/2025

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alemayehu Bekele Kassahun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Alemayehu Bekele Kassahun:

Share