Abrish-Tube

Abrish-Tube private account 󱢏

12/05/2026


PEACE COMPANY በጎ ነገር ለሰሩት ለሚደረገው ሽልማትና እውቅና ላይ እጩ አድርጓታል።
እናንተም ሀብታሙ ደርጉ ያደረገዉን አስተዋጾ ከወደዳችሁ ሀብታሙ ደርጉን ይምረጡ!

ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ገብታችሁ Vote እንድታደርጉና ሀብታሙ አዋርዱን እንድያሸንፍ ድምፅ ይሁኑ።
Vote Link👇👇👇👇👇👇
https://peaceaward.org

Vote ማድረግ ግር ያላችሁ በTelegram Channel ላይ አጭር ቪዲዮ ስላለ ከታች👇 ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።
Video Link 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/world_tech1

06/05/2026

06/05/2026

Loading ...

05/05/2026

“የብልጽግና ምሽት” የተሰኘ ፕሮግራም ረቡዕ ከምሽቱ 1:00 ላይ ይጠብቁ

04/04/2026

ሳውላ ከተማ ከመሎ ጋዳ ወኔ በሳ
ጋር በቀን 27-07-2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ይፋለማል።
ድል ለወኔ በሳ! እናሸንፋለን ⚽🦶

  👉👉👉የነገዋን ተምሳሌት ሀገር በምርጫችን እንገነባለን!​ኢትዮጵያ የታላቅነት ታሪክ ያላት ብቻ ሳትሆን፣ የወደፊት ብሩህ ተስፋ ሰንቃ የምትጓዝ የሁላችንም ኩራት ናት። የብልፅግና እሳቤ ሀገራ...
18/02/2026

👉👉👉
የነገዋን ተምሳሌት ሀገር በምርጫችን እንገነባለን!

​ኢትዮጵያ የታላቅነት ታሪክ ያላት ብቻ ሳትሆን፣ የወደፊት ብሩህ ተስፋ ሰንቃ የምትጓዝ የሁላችንም ኩራት ናት። የብልፅግና እሳቤ ሀገራችንን በኢኮኖሚ የፈጠነች፣ በፖለቲካ የዳበረችና በዜጎቿ ሁለንተናዊ ክብር የታጀበች ተምሳሌት ለማድረግ ሌት ተቀን እየሰራ ይገኛል። ይህ ጉዞ ትላንትን ዛሬ ላይ እያከመ፣ ዛሬን ደግሞ ለነገዋ ጠንካራ ኢትዮጵያ መሰረት እየጣለ ያለ የለውጥ ጎዳና ነው።

​መጪው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የዴሞክራሲ ስርዓታችንን የምናፀናበትና የኢትዮጵያን የነገ እጣ ፈንታ በገዛ እጃችን የምንወስንበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው። በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው ይህ የለውጥ ጉዞ፣ በምርጫው በሚገኝ የህዝብ ውክልና ይበልጥ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል። ድምፃችን ለቀጣይነት፣ ለልማትና ለሰላም የሚሰጥ ዋስትና በመሆኑ፣ በንቃት መሳተፋችን ለሀገራዊ ህልማችን መሳካት ቁልፍ ሚና ይጫወታል።

​የነገዋ ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ከመቻል ባለፈ፣ በአፍሪካ ቀንድ የሰላም ተምሳሌትና የቴክኖሎጂ ማዕከል የመሆን ግብ አላት። በብልፅግና እሳቤ ውስጥ የሚገኙት ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች፣ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስራዎች ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ምዕራፍ እያሸጋገሩ ይገኛሉ። ይህ የጋራ እይታችን የታላቅነታችን ማረጋገጫ ሆኖ ይቀጥላል።

​ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት የምናደርገው ጉዞ የተባበረ ክንድና የጋራ ራዕይን ይጠይቃል። በመጪው ምርጫ የምናሳየው ዲሞክራሲያዊ ጨዋነትና ለብልፅግና የምንሰጠው ድጋፍ ለልጆቻችን የምናወርሳትን የበለፀገች ሀገር እውን ያደርጋታል። ነገ ዛሬ ላይ ይገነባል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ጥረትና በብልፅግና ጎዳና ወደ ከፍታ መውጣቷ አይቀሬ ነው።

የኢትዮጵያ ትንሳኤ በብልፅግና ፓርቲ መሪነት እውን ይሆናል።
የካቲት 11/2018 ዓ.ም
ዎምባ

14/09/2025

የጎፋ “ጋዜ” ና ኦይዳ “ዮኦ” ማስቃላ (መስቀል) በዓል መስከረም 13-14/2018 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት ይከበራል።

27/08/2025

🇪🇹
እ ን ኳ ን ደስ አላችሁ!!

23/07/2025


With መሎን እናስተዋውቅ – I'm on a streak! I've been a top fan for 7 months in a row. 🎉
23/05/2025

With መሎን እናስተዋውቅ – I'm on a streak! I've been a top fan for 7 months in a row. 🎉

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abrish-Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share