Gamo Derie/ጋሞ ደሬ

Gamo Derie/ጋሞ ደሬ የጋሞ ሕዝብ(ደሬ) ባህል፣ ታሪክ፣ ወግና መሰል ክዋነዎችን ብቻ በፎቶ፣ በጸሁፍና ከተቻለም ከአንድ ደቂቃ በነሰ ቢዲዮ ለተመልካች የምናጋራበት ገጽ ነው።

በራስህ ላይ አንዲሰለጥን ለማንም አትፍቀድ ከእግዚአብሔር በታች አንተ ግን በተቻለ መጠን ስልጡን ለመሆን ትጋ ንቁ ሁን የተመቻቸ መቀመጫ ስታገኝ ዝም ብለህ አትቀመጥ ከመቀመጥህ በፊት ደህንነቱን አረጋገጥ፣ ከተቀመጥክ በኋላም ተነስ እስኪሉ አትዘናጋ፣ ምክር ሁሉ በጎ ምክር አይደለም መርምር ያመንክበትን ወስን የወሰንከውን ፈጽም ወይም አስፈጽም፡፡ ቁስ ላይ አታተኩር ቁስ የሥጋ ፍላጎጥ ነው የሥፋ ፍላጎት ደግሞ ነፍስን ይገድላል፡፡ ነፍስ ሞተች የሚባለው ከእግዚአብሔር ብርሃን ተለይታ መኖር ስተጀምር ነው፡፡ የተሻሻለ፣የተበረዘ፣ የተከለሰ፣ እውነት ወይም ሀቅ በሰው ሥርዓት ነው ያለው ይህም የሆነው ከከፍታህ ሊያወርድህ፣ ከብርሃን ወደ ጨለማ ሊያደርስህ ነውና ጨምርበት፣

07/12/2025

ይህ ልብ ምን ይባላል?
የየት አከባቢ ልብስ ነው?
ማን ይለብሰዋል?
በምን ጊዜ ይለበሳል?
አሁን ምን ገጠመው?
አጠር ባለ ሀሳብ ይግለጹ ያጋሩ

ማሳሰቢያ ወላይታ ሰላም በር ጎፋ ባስኬቶ አሪ ደቡብ ኦሞ መብራት ተጠቃሚ ለሆናችሁ ሁሉ
21/11/2025

ማሳሰቢያ ወላይታ ሰላም በር ጎፋ ባስኬቶ አሪ ደቡብ ኦሞ መብራት ተጠቃሚ ለሆናችሁ ሁሉ

05/11/2025

አቅመ ብስነት አድጎ አድጎ ፍሬ መስጠት ከጀመረ አልሰነባበትም?

አቅመ ብስነትን እንዴት ይገልጹታል
ሀሳብ ይስጡበት

31/10/2025

የደሀ ጥፋቱ ምን ሊሆን ይችላል?

26/10/2025

ከቤት እንስሳት ድመትና ፍዬል የሚጸየፉት ነገር አላቸው።
ድመት የተረገጋች የቤት እንስሳ ስትሆን ከብዙ ባህሪያቶቹ አንዱ ጭቃ እንዲነካት በፍጹም አትፈልግም እና ጥግ ጥጉን ይዛ ትሔዳለች።

ፍዬል ደግሞ እንዲሁ ጭቃ መንገድ በመዝለል ትሻገራለች አሊያም ወደ ኃላ ትላለች ይህንን ያሳለፈና ያስተዋል ይረዳል።

አመራርነት የድመትና የፍዬል ባህሪያትን ሳይሆን ብልህነትንም ኃይልንም ያካተተ ነው። እናም እርጥብ ሳር እንግዳ መቀበያ ብቻ አይሁን ወደ ፀብ ማበረጃውም ተይዞ ይታሰብበት።
ጋሞ ደሬ ሆላ ነስ

Address

Gamo Square
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Derie/ጋሞ ደሬ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gamo Derie/ጋሞ ደሬ:

Share