Melkamu Meaza-መልካሙ መዓዛ

19/10/2025

04/10/2025




ከፖስቱ ኮሜንቱ🤣
04/10/2025

ከፖስቱ ኮሜንቱ🤣

አባ ጊዮርጊስ በሦስትዮሽ ስልት (Trio) ራሱን ከጌታና ከእናቱጋር የሚያዛምድበት ውብ ሥነ ጽሑፋዊ ሦስት ማዕዘንም እንዲህ አለ ፡-‘እኔ የተጠማሁ ነኝ ፤ አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ ፣ ልጅሽ ...
01/10/2025

አባ ጊዮርጊስ በሦስትዮሽ ስልት (Trio) ራሱን ከጌታና ከእናቱ
ጋር የሚያዛምድበት ውብ ሥነ ጽሑፋዊ ሦስት ማዕዘንም እንዲህ አለ ፡-

‘እኔ የተጠማሁ ነኝ ፤
አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ ፣
ልጅሽ የሕይወት ውኃ ነው፡፡

እኔ ነጋዴ ነኝ ፤
አንቺ መርከብ ነሽ ፤
ልጅሽ ዕንቈ ነው፡፡

እኔ ገደል ተሻጋሪ ነኝ ፤
አንቺ ድልድይ ነሽ ፤
ልጅሽ የደስታ ሥፍራ ነው፡፡

እኔ ደሃ ነኝ ፤
አንቺ የክብር ማከማቻ ነሽ ፤
ልጅሽ የከበረ ጌጥ ነው፡፡

እኔ ቁስለኛ ነኝ ፤
አንቺ የመድኃኒት ብልቃጥ ነሽ ፣
ልጅሽ መድኃኒት ነው፡፡

እኔ ዕርቃኔን ነኝ ፤
አንቺ የሸማኔ ዕቃ ነሽ ፣
ልጅሽ የማያረጅ ልብስ ነው’

የግዮን ወንዝ ገጽ 27-28
©Henok_Haile

 🤔🤣ይሄ ህጻን በትናንትናው እለት ከናቱ ሆድ ሲወጣ በእጁ ምን ይዞ ቢወለድ ጥሩ ነው? እናቱ ለወሊድ መከላከያ ያስቀበረችውን IUD. እህ ወዴት እየሄድን ነው🤔? እሺ ወሊድ መከላከሉ ይቅር ፣...
30/09/2025

🤔🤣
ይሄ ህጻን በትናንትናው እለት ከናቱ ሆድ ሲወጣ በእጁ ምን ይዞ ቢወለድ ጥሩ ነው? እናቱ ለወሊድ መከላከያ ያስቀበረችውን IUD.
እህ ወዴት እየሄድን ነው🤔?

እሺ ወሊድ መከላከሉ ይቅር ፣ ጭራሽ የወሊድ መከላከያውን እንደ ባንዲራ እያውለበለቡ በድል አድርጊነት ከማህጸን መውጣት ምን ይሉታል🤔?

(መረጃው የThe mirror ነው)

ዛሬ ደግሞ ልደታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
21/09/2025

ዛሬ ደግሞ ልደታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

እናትነት!
17/09/2025

እናትነት!

ግድቡን ከፍለንበታል ከፍለንለታል። ይህ የሙያ አጋራችን ኢባትሎአድ (ማሪታይም ) አሽከርካሪ ሲሆን ሶስተኛው  የውሃ ሙሌትን ለመያ ዝ 108 ተሽከርካሪዎች ተመድበን አንድ አመት ከደርባ ሲሚንቶ...
11/09/2025

ግድቡን ከፍለንበታል ከፍለንለታል።

ይህ የሙያ አጋራችን ኢባትሎአድ (ማሪታይም ) አሽከርካሪ ሲሆን ሶስተኛው የውሃ ሙሌትን ለመያ ዝ 108 ተሽከርካሪዎች ተመድበን አንድ አመት ከደርባ ሲሚንቶ ወደ ህዳሴ ስናጓጉዝ መስመሩ እጅግ ከባድ ነበር።

ከማንቡክ ግድቡ በ3 ቀን ነበር የምንገባው አይሲድ ላይ በተከፈተ ውግያ ህይወቱ ሲያልፍ እሬሳውን ጥለን ላለመሄድ ሶስት ተጨማሪ ወታደር ተሰዋ :: እሬሳውን ፒክ አፕ ላይ ጭነን መንገዱ በእግር እየተፈተሸ ስለ ሚኬድ ቀን ሙሉ መኪና ላይ ፀሃይ ሲመታው ውሎ ማንኩሽ ላይ ቀበርነው እሬሳው ለቤተሰቡ መድረስ አልቻለም እዚያው ቀረ
ብዙ ጀግና ለሃገር ዋጋ በየከፈሉ በየቦታው ወድቅው ቀርተዋል ስማቸው ባይነሳም ለኛ አሽከርካሪዎች የማንንም እውቅና አንፈልግም ብሄራዊ ጀግና ነን።

ጓደኛው ሀብታሙ ከበደ ( ከማሪታይም )

ነፍስ ይማር

11/09/2025

ዓመቱን ብቻ ሳይሆን እኛንም ልጆቹን ይቀይረን🙏
መልካም አዲስ ዓመት!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

የጨረቃ ግርዶሽ  #በአርባምንጭ ሰማይ ሥር!ጳጉሜ 03/2017 ዓ.ም
07/09/2025

የጨረቃ ግርዶሽ #በአርባምንጭ ሰማይ ሥር!
ጳጉሜ 03/2017 ዓ.ም

አርባምንጭ ከተማ ፖሊስ  Darza From Bayra Land.  #ዘፍኔ
06/09/2025

አርባምንጭ ከተማ ፖሊስ
Darza
From Bayra Land.
#ዘፍኔ

በአርባ ምንጭ ምዕራብ አባያ ወረዳ ኦሞ ላንቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን።ለደጇ ታብቃን🙏♥⛪
04/09/2025

በአርባ ምንጭ ምዕራብ አባያ ወረዳ ኦሞ ላንቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን።
ለደጇ ታብቃን🙏♥⛪

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melkamu Meaza-መልካሙ መዓዛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Melkamu Meaza-መልካሙ መዓዛ:

Share