Ganta High Land Media Network

Ganta High Land Media Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ganta High Land Media Network, Digital creator, Arba Minch'.

11/02/2026

!!

ይህ ምልክት የተመረጠበት ዋና ዋና እሳቤዎች እና ትርጓሜዎች፦
1.
"የማይለምን ትውልድ" የመፍጠር ራዕይ መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል።
2.
ስንዴው ዝም ብሎ አንድ ዘለላ ሳይሆን "ነዶ" (ብዙ ስንዴዎች ተያይዘው) መሆኑ ምርታማነትንና የተትረፈረፈ ሃብትን ያሳያል። ይህም ፓርቲው አገሪቱን ወደ ተሻለ ኢኮኖሚያዊ ደረጃ እና ወደ ብልጽግና የማሸጋገር ተስፋውን የሚገልጽበት ነው።
3. (አንድነት)
"ነዶ" ብዙ ነጠላ የስንዴ ዘለላዎች በአንድ ላይ ተለክመው የሚታሰሩበት ውጤት ነው። ይህ የፓርቲውን "መደመር" ፍልስፍና ይገልጻል። የተለያዩ ማንነቶች፣ ሀሳቦችና ኃይሎች በአንድነት ሲሰባሰቡ ጠንካራና ውጤታማ እንደሚሆኑ (እንደ ነዶ) ለማሳየት የታለመ ነው።
4.
ምልክቱ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሰረት የሆነውን ገበሬ እና የላብ ውጤትን ያከብራል። በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች (በተለይም በመስኖ ስንዴ ልማት) የፓርቲው ትልቅ የፖለቲካ ትርፍ ማግኛ ፕሮጀክቶች በመሆናቸው፣ ያንን ስኬት በምልክት ደረጃ ለህዝቡ ለማሳየት ታስቦ ነው።
5.
በብዙ ባህሎች ውስጥ ስንዴ ወይም የእህል ነዶ የበረከት፣ የሰላም እና የብሩህ ተስፋ ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል። ፓርቲው ራሱን የሰላምና የብልጽግና ተስፋ ሰጪ አድርጎ ለማቅረብ ይህንን ምልክት መርጧል።
የስንዴ ነዶው የብልጽግና ፓርቲ "ከመለመን ወጥተን፣ በልፋታችን ምርታማ በመሆን፣ በአንድነት ወደ ብልጽግና እንጓዛለን" የሚለውን ትረካ (Narration) በአንድ ምስል የሚወክል ምልክት ነው።

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ !!

19/12/2025
23/10/2025

የቁርጥ ቀን ልጃችን 🥰🙏

የአቶ  #ሰብስቤ  #ቡናቤ  #አሻራዎች፦ክቡር ሰብስቤ ቡናቤ የአርባምንጭ ከተማ ከንቲባ በነበሩበት ጊዜ አያሌ ሥራዎችን ለከተማችን ሠርቷል። ከእነዚህ ሥራዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ና...
09/10/2025

የአቶ #ሰብስቤ #ቡናቤ #አሻራዎች፦
ክቡር ሰብስቤ ቡናቤ የአርባምንጭ ከተማ ከንቲባ በነበሩበት ጊዜ አያሌ ሥራዎችን ለከተማችን ሠርቷል። ከእነዚህ ሥራዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦
1ኛ). ማራኪውን #የጋሞ #አደባባይ አስገንብቷል፣
2ኛ). #የጤና #ተቋማት #አስገንብቷል፣
I). የኖክ ሳይት #የዶ/ር #አመኑ መታሰቢያ ሆስፒታል ግንባታ አስጀምሯል፣
II). #የቀድሞ ሲቀላ ጤና ጣቢያ ወደ #ድልፋና #ሆስፒታል አሳድጓል፣
3ኛ). በኩልፎ ወንዝ ዳርቻና ልማት ለከተማው ህዝብ መዝናኛ ማዕከል ( ) አሰርቷል፣
4ኛ). #በአርባምንጭ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በአረጀው የስኩዌር ህንፃ ( ) ምትክ አዲስ ዘመናዊ ህንፃ ግንባታ ሂደት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል።
5ኛ). #ለፖሊስ #አባላትና ለተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት የቤት መሥርያ ቦታ እንዲያገኙ አድርጓል፣
6ኛ). #የመኖሪያ #ቤት #ችግር ያላቸውን ወጣቶች በማህበር በማደራጀት የመኖሪያ ቦታ እንዲያገኙ አድርጓል፣
7ኛ). ለበርካታ የአርባምንጭ ከተማ ወጣቶች #የስራ #እድል #ፈጥሯል፣
8ኛ). #በጥምቀት በአል ጊዜ የቅዱስ ሚካኤልን ታቦት ወደ ጥመቀተ ባህር ለመሸኘትና ከዚያም ወደ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን በሚመች ሁኔታ መልሶ ለመሸኘት ያስችል ዘንድ ከኳስ ሜዳ ወደ ቅ/ሚካኤል የሚወስደውን መንገድ በጥሩ ሁኔታ አሰርቷል።
9ኛ). #የአዲስ #ትምህርት ቤት #ግንባታ
በአርባምንጭ ከተማ እድገት በር ሰፈር አዲስ ትምህርት ቤት (ከ1ኛ-6ኛ ክፍል) አስገንብቷል።

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ganta High Land Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share