ማራናታ ቀኒቱን አናዉቅምና እንንቃ

ማራናታ ቀኒቱን አናዉቅምና እንንቃ ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነዉ፣ ዛሬ ብመጣ ለመነጠቅ ተዘጋጅተናል?

25/06/2025

በኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ስለተደረገልኝ ተቋማዊ እና ወንድማዊ አቀባበል ከልብ አመሰግናለሁ።

መፅሐፍ ቅዱስ  ሊሻሻል አይገባውም  | ደቡብ ኮርያው ሳይንቲስት ያንግሆን ኪም የዓለም ከፍተኛ የአእምሮ ምጥቀት ወይም የአይኪው ሪከርድ ባለቤት ነው።ኪም እንዲህ በማለት ተናግሯል:-"መፅሐፍ ...
25/06/2025

መፅሐፍ ቅዱስ ሊሻሻል አይገባውም

| ደቡብ ኮርያው ሳይንቲስት ያንግሆን ኪም የዓለም ከፍተኛ የአእምሮ ምጥቀት ወይም የአይኪው ሪከርድ ባለቤት ነው።

ኪም እንዲህ በማለት ተናግሯል:-
"መፅሐፍ ቅዱስ ፍጹም ፣ዘላለማዊ እና የፈጣሪ የመጨረሻው ቃል ነው ፤ስለሆነም መፅሐፍ ቅዱስ ሊሻሻል አይገባውም፤ አለምም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ መድረስ አለበት።"

"አገልግሎት የችሎታ ውጤት አይደለም" እንደተሰጠን ፀጋ መጠን እንሮጣለን እንጂ። ስናገለግል የሚበልጠንም የምንበልጠውም ሰው የለም ። አገልግሎት  ለእግዚአብሔር ክብርና ለሰው ጥቅም ለቤተክርስ...
16/06/2025

"አገልግሎት የችሎታ ውጤት አይደለም" እንደተሰጠን ፀጋ መጠን እንሮጣለን እንጂ። ስናገለግል የሚበልጠንም የምንበልጠውም ሰው የለም ። አገልግሎት ለእግዚአብሔር ክብርና ለሰው ጥቅም ለቤተክርስቲያን መታነፅ ነው ። ስለቻልን ሳይሆን እሱ በኛ ውስጥ ችሎ ስለተገኘ ነው የምንቀጥለው የምናካፍለው ነገር የበዛልን እኮ ከጌታ የምንቀበለው ነገር ስላለ ነው ስለዚህ ዋና ትኩረታችን ለሁሉ እንደወደደ ልዩ ልዩ ፀጋ በሚሰጠው በፀጋው ባለቤት በኢየሱስ ላይ ይሁን እግዚሐብሔር በዚ መንፈስ ይጎብኘን !!!
Addisalem assefaAddisalem assefa

16/06/2025

መክብብ 9:11
11: እኔም ተመለስሁ፥
ከፀሐይ በታችም
#ሩጫ ለፈጣኖች፥
#ሰልፍም ለኃያላን፥
#እንጀራም ለጠቢባን፥
#ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥
#ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤

09/06/2025
‎  ርዕስ ( የዘመን መልክ )‎‎       በዶክተር ገሊላ‎‎¶..የዘመንን መልክ ማወቅ ለዘመኑ የምንሰጠውን ምላሽ ለመረዳት ያግዛል።‎‎         1ኛ ጢሞቲዎስ 5÷23‎         2ኛ...
09/06/2025

‎ ርዕስ ( የዘመን መልክ )

‎ በዶክተር ገሊላ

‎¶..የዘመንን መልክ ማወቅ ለዘመኑ የምንሰጠውን ምላሽ ለመረዳት ያግዛል።

‎ 1ኛ ጢሞቲዎስ 5÷23
‎ 2ኛ ጢሞቲዎስ 1÷7
‎ 1ኛ ጢሞቲዎስ 4÷12

‎ 2ኛ ጢሞ 3 ÷1

‎1 ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።

‎2 ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥

‎3 ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥

‎4 ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤

‎5 የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።

‎¶...እኛ ያለነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ፣እንዴት መኖር እንዳለብን ማወቅ አለብን።


‎¶...የዘመኑ መልክ አስቸጋሪ ስለሆነ የዘመኑን መልክ ማወቅና በተቃራኒው መሄድ ያስፈልጋል።

‎¶..ሰው ማስቀደም ያለበት የእግዚአብሄርን መንግስት ጉዳይ ነው።

‎¶..የዘመኑ ክፋት የሰው ባህሪ ነው፣እንጂ ሌሎች ሁኔታዎች አይደሉም።

‎¶..ሰው ውስጡ ከተፈወሰ ውጪው ይፈወሳል።እኛን የሚፈውሰን ደግሞ የእግዚአብሄር ቃል ነው።

‎¶..መውጫውን ማወቅና ዘመኑን መዋጀት ያስፈልገናል።የዘመኑን መልክ መረዳት የሚገባው ለዚህ ነው።

‎¶..ሰው ከእግዚአብሄር ጋር ጤናማ ግንኙነት ሲኖረው ከሰውም ጋር በሰላም ይኖራል፣ለዚህ ነው ከጌታችን ጋር መሆን፣መተሻሸት፣የሚያስፈልገው።

‎¶..ራስን መውደድና ገንዘብን መውደድ የፍቅር መዛባትን ያሳያል፣ገንዘብን የሚወዱ እርቅን እንኳን አይሰሙም።

‎¶..እውነት አይቀየርም እርሱም የእግዚአብሄር ቃል ነው።

‎ ዮሃንስ 17÷17

‎¶..የምንሸቅጠው ወንጌል የለንም። አንለውጠውም ፣እንኖርለታለን እንሞትለታለን።

‎¶..ቃሉ የጸና የትንቢት ቃል ነው፣ይመጣል ሁሉ ነገራችንን ይለውጣል።ዛሬም ይሰራል።

‎¶..አለመንቃትና ዘመንን አለማወቅ ክፉ ነው፣የተጠራነው ጌታችንን ለማስደሰት እንጂ ሰውን ለማስደሰት አይደለም

‎¶..ከተማን ከሚገዛ እራሱን የሚገዛ እንደሚበልጥ መረዳት አለብን።

‎ 2ኛ ጢሞቴዎስ 1

‎15 በእስያ ያሉቱ ሁሉ ከእኔ ፈቀቅ እንዳሉ ታውቃለህ፥ ከእነርሱም ፊሎጎስና ሄርዋጌኔስ ናቸው።

‎ ¶..ከዳተኞች በዝተዋል ሃይሉን የካዱም ብዙ ናቸው፣ለዚህ ነው ከእንደዚህ አይነት ሰዎች መጠበቅ እና መሸሽ ያለብን።

‎ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3

‎10 አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤

‎ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3

‎14 አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤

‎¶..ከእግዚአብሄር ጋር ከተገናኘን መልካሙ ሁሉ የእኛ ነው።እውነትን አጥብቀን መያዝ ያለብን ለዚህ ነው።

‎ 2ኛ ጢሞቴዎስ 4 1

‎1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
‎2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።

‎ 2ኛ ጢሞቴዎስ 4 5

‎ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።

26/03/2025

With Asfaw Bekele Page – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

ራዕይ 13:11-1811 ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችም የሚመስሉ ሁለት ቀንዶች ነበሩት፥ እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር።12 በፊተኛውም አውሬ ፊት ሥልጣኑን ሁሉ ያደርጋል። ለ...
26/03/2025

ራዕይ 13:11-18
11 ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችም የሚመስሉ ሁለት ቀንዶች ነበሩት፥ እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር።
12 በፊተኛውም አውሬ ፊት ሥልጣኑን ሁሉ ያደርጋል። ለሞቱ ቁስልም የተፈወሰለትን ለፊተኛው አውሬ ምድርና በእርስዋ የሚኖሩት እንዲሰግዱለት ያደርጋል።
13 ሰዎችንም እንኳ በእግዚአብሔር ፊት ከሰማይ ወደ ምድር እሳት እንዲያወርድ ታላላቅ ምልክቶችን ያደርጋል፤
14 በሰይፍ ለተመታውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲሠሩ ምድርን የሚኖሩትን ይነግራቸዋል፤ ይህም በአውሬው ፊት ያደርግ ዘንድ በተሰጡት ምልክቶች ያስታቸዋል።
15 ለአውሬውም ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተፈቀደለት፥ የአውሬውም ምስል ደግሞ እንዲናገር ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱትን ሁሉ እንዲገድል ተፈቀደለት።
16 ትንንሾችንና ታላላቆችንም ባለጠጎችንና ድሆችንም ጌታዎችንና ባሪያዎችንም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ላይ ምልክት እንዲቀበሉ ያደርጋል፤
17 የአውሬው ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለበት ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል።
18 ጥበብ በዚህ አለ። አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፤ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።

በራዕይ መጽሐፍ ውስጥ ስለ አውሬው፣ ስለ ሐሰተኛው ነቢይ፣ ስለ ምስሉ እና ስለ ምልክቱ የተሟሉ ጥቅሶች ዝርዝር፡

ከባሕር የወጣው 1ኛው አውሬ/8ኛው ንጉሥ
36 ጊዜ፤
➥ ራዕይ 13:1, 2, 3, 4 , 5, 12, 14 , 15, 17, 18, 14:9-12, 15:2-3, 16:2 10-11, 13, 17:3, 7, 8, 11, 12, 13, 16, 17, 19:19, 19:20, 20:4, 10.
8ኛው ንጉሥ - ራዕይ 17:11

ከምድር የወጣው 2ኛው አውሬ/ሐሰተኛው ነቢይ
4 ጊዜ፤
➥ ራዕይ 13:11-8, 16:13, 19:20, 20:10.

የአውሬው ምስል
8 ጊዜ፤
➥ ራዕይ 13:14, 15, 14:9, 11, 15:2, 16:2, 19:20, 20:4

የአውሬው ምልክት - 666
7 ጊዜ፤
➥ ራዕይ 13:16, 17, 14:9, 11, 16:2, 19:20, 20:4

የአውሬው ምልክት 666 በራዕይ 7 ጊዜ ተጠቅሷል፤ራዕይ 13:16, 17, 14:9, 11, 16:2, 19:20, 20:4 ላይ። (ሁሉም ጥቅሶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል)የቅዱሳንን መጽናት የሚጠይ...
26/03/2025

የአውሬው ምልክት 666 በራዕይ 7 ጊዜ ተጠቅሷል፤

ራዕይ 13:16, 17, 14:9, 11, 16:2, 19:20, 20:4 ላይ። (ሁሉም ጥቅሶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል)

የቅዱሳንን መጽናት የሚጠይቁት የክርስቶስ ጥሪዎች!
አውሬውን፣ ምስሉን እና ምልክቱን ማሸነፍ የራዕይ ጥሪ ለቅዱሳን መጽናት ነው። ይህ ጥሪ በራዕይ 13:7-10 እና 14:9-12 ላይ ይገኛል!
መግዛትም ሆነ መሸጥ እንዳትችሉ ለመሆን ተዘጋጅታችኋል ወይም ዐእምሮአችሁን አዘጋጅታችኋል?

ለማሸነፍ ተዘጋጅተናል?
መግዛትም ሆነ መሸጥ እንዳትችሉ ለመሆን ተዘጋጅታችኋል ወይስ አእምሮአችሁን አዘጋጅታችኋል?
ሁሉንም ንብረቶቻችሁን ለመተው በአእምሮ ተዘጋጅታችኋል? - ሥራችሁን፣ ቤታችሁን፣ መኪናችሁን፣ ልብሳችሁን፣ መጫወቻዎቻችሁን፣ የጤና መድህናችሁን እንዲሁም ለእናንተና ለቤተሰባችሁ ምግብ መግዛት የምትችሉበትን አቅም?
አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የመግዛትና የመሸጥ አቅማቸውን መተው አይችሉም፤ ስለዚህም የአውሬውን ምልክት ይቀበላሉ!
ምን ታደርጋላችሁ?

የአውሬው ምልክት/666 የተጠቀሱባቸው 7ቱ ጥቅሶች በሚታዩበት ቅደም ተከተል እነሆ፡

➥ ራዕይ 13:16-18
16 ትንንሾችንና ታላላቆችንም ባለጠጎችንና ድሆችንም ጌታዎችንና ባሪያዎችንም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ላይ ምልክት እንዲቀበሉ ያደርጋል፤ 17 የአውሬው ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለበት ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። 18 ጥበብ በዚህ አለ። አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፤ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።

➥ ራዕይ 14:9-12
9 ሦስተኛውም መልአክ ተከተላቸው፥ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ። ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግድ በግምባሩ ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ቢኖር፥ 10 እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳን መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል። 11 የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም። 12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትና የኢየሱስን እምነት የሚጠብቁት የቅዱሳን ትዕግሥት በዚህ ነው። ራዕይ 16:2

➥ ራዕይ 16:2
የፊተኛውም መልአክ ሄዶ ጽዋውን በምድር ላይ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ያላቸው ለምስሉም የሚሰግዱ ክፉኛ የሚያሠቃይ ቍስል ያዘባቸው።

➥ ራዕይ 19:20
አውሬውም ተያዘ፥ ከእርሱም ጋር በአውሬው ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ የሐሰተኛው ነቢይ ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ።

➥ ራዕይ 20:4
ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ተቀምጠው የነበሩትን መ বিচারትም ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሳቸው የተቆረጡትን፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸውና በእጆቻቸው ላይ ያልተቀበሉትን ነፍሳት አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ነገሡ።

ከምድር የወጣው የሐሰት ነቢይ/2ኛው አውሬ የአውሬውን ምልክት ያስቀምጣል፡

13/02/2025

1 Thessalonians 5 አማ - 1ኛ ተሰሎንቄ
2: የጌታ ቀን፥ ሌባ በሌሊት እንደሚመጣ፥ እንዲሁ ይመጣ ዘንድ ራሳችሁ አጥብቃችሁ አውቃችኋልና።
3: ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጕዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም።

Address

Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማራናታ ቀኒቱን አናዉቅምና እንንቃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ማራናታ ቀኒቱን አናዉቅምና እንንቃ:

Share