Besufekad Amare Sorate

Besufekad Amare Sorate Be before you have to🙏🏿
(1)

26/09/2025

የት ናችሁ?

26/09/2025

መስቀል

25/09/2025

5 ልጆችን በአንድ ጊዜ

24/09/2025

ጉራጌ መስቀል ሲገባ፤ ጭር አለች አዲስአበባ
#ጉራጌ

24/09/2025

President Emanuel Macron in New York city

22/09/2025

Dembele

22/09/2025

ያማል ፓርቲ ሊያዘጋጅ ነው

21/09/2025

በዚህ ሁኔታ ዋንጫ ይበላል?

21/09/2025

Haland score

የዶ/ር ብሩክ አማረ የ2ተኛ ዓመት የመታሰቢያ መርኃ ግብርን አስመልክቶ ዕለተ ቅዳሜ ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ ሼቻ በአስጋሪዎች ሜዳ በዜብራ የጤና ቡድን እና በልማት የጤና ቡድን መካከል የእግር ...
19/09/2025

የዶ/ር ብሩክ አማረ የ2ተኛ ዓመት የመታሰቢያ መርኃ ግብርን አስመልክቶ ዕለተ ቅዳሜ ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ ሼቻ በአስጋሪዎች ሜዳ በዜብራ የጤና ቡድን እና በልማት የጤና ቡድን መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ይደረጋል።

ታዲያ ይህንን ጨዋታ ለመመልከትም ሆነ መታሰቢያውን ለመዘከር የተጋበዙ የስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊዎችና አመራሮች እንዲሁም የዶ/ር ብሩክ አማረ ወዳጆች እና የክብር እንግዶች የሚገኙ ይሆናል።

በዕለቱም የሚገኙት ኃላፊዎች እና የክብር እንግዶች ለተሳታፊ ቡድኖች በየደረጃቸው ስጦታ የሚያበረክቱ ይሆናል።
ይህን ጨዋታ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።


fans

19/09/2025

ከምባታ

Address

Arba Mintch

Telephone

+251921319063

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Besufekad Amare Sorate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Besufekad Amare Sorate:

Share