Sintayehu

Sintayehu 👉ሚዲያን ለበጎ አላማ ብቻ እንጠቀም 🙏
(1)

የግብፅ ፖለቲከኞችን ያበሳጨው መረጃ❗️የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ የዓለማችን ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክቶች ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል፡፡ኮንስትራክሽን ብሪፊን...
04/01/2026

የግብፅ ፖለቲከኞችን ያበሳጨው መረጃ❗️

የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ የዓለማችን ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክቶች ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል፡፡

ኮንስትራክሽን ብሪፊንግ የተሰኘ ድረገፅ የፕሮጀክቶቹን የግንባታ ወጪ፣ የሚያስተናግዱትን የበረራ ቁጥርና የበረራ ተርሚናል መስፈርት በማድረግ በግንባታ ላይ ያሉ 15 የዓለማችን ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክቶችን ይፋ አድርጓል፡፡የግብፅ ፖለቲከኞች ኢትዮዽያ ልትፈርስ ነው ልትበተን ነው አልቆላታል የልማት እንቅስቃሴዎች ሁሉ ተቋርጠዋል የሚሉትን እጅግ ያበሳጨው መረጃ ነው።

“ዛሬ ሀገራችን በኢንዱስትሪያዊነት በጣም ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ የምትገኝ ባትሆንም፣ ለጉዞው የሚሆኑ ብዙ መደላድሎችን በተለየ ትኩረት በመሥራትና ውጤት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። እነዚህ የ...
04/01/2026

“ዛሬ ሀገራችን በኢንዱስትሪያዊነት በጣም ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ የምትገኝ ባትሆንም፣ ለጉዞው የሚሆኑ ብዙ መደላድሎችን በተለየ ትኩረት በመሥራትና ውጤት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። እነዚህ የትኩረት አቅጣጫዎች ደግሞ በዋናነት የሀገራችንን ዐውድ መሠረት አድርገው የሚሠሩ ናቸው። ከዚህም በተጨማሪ ከላይ በጥቂቱ የዳሰስነውን ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በሚገባ ከግምት በማስገባት የተዘጋጁ ናቸው። በተለመደው ቀርፋፋና ፈጠራ አልባ መንገድ የሚተገበሩ አይደሉም። በመደመራዊ እና ድርመሳዊ (Disruptive) መንገድ፣ ትልቅ ለውጥን በሚተልምና በሚያሳካ አኳኋን የሚተገበሩ ናቸው።”

የመደመር_መጓግሥት (ገጽ 205)

  !!‎እስከዕለተ ምፅአት የሚዘከር ታሪክ እየተሰራ ነው !!‎‎የህልውናና የትውልድ ጥያቄ የሆነው የቀይ ባህር ጠረፍ ተዋሳኝ የሆነች የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ተፈጥሮአዊ፣ ታሪካዊ...
04/01/2026

!!
‎እስከዕለተ ምፅአት የሚዘከር ታሪክ እየተሰራ ነው !!

‎የህልውናና የትውልድ ጥያቄ የሆነው የቀይ ባህር ጠረፍ ተዋሳኝ የሆነች የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ተፈጥሮአዊ፣ ታሪካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሕጋዊና የነገድ ርትዕ ጥያቄ በሁሉም ኃያላን በኩል ተቀባይነት አግኝቶ በአፈጻጸም ምእራፍ ላይ ይገኛል። [በቅርቡ እጅን በአፍ የሚያስጭን ታላቅና አስደሳች ሰበር ዜና ይኖራል !!!!!🔥]

‎ታሪክ በአምዱ ለሚዘክረው ታላቁ መሪ ያለኝን የላቀ ምስጋና እንሆ ከወዲሁ እገልጻለሁ ። ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ።

እሁድን በሥራ ላይ - እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና።የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው።
04/01/2026

እሁድን በሥራ ላይ - እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና።

የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው።

የኦጀምታ ፍል ውሃ:-ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ፎቶ:-የቤንች ሸኮ ቴቪ
04/01/2026

የኦጀምታ ፍል ውሃ:-ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ

ፎቶ:-የቤንች ሸኮ ቴቪ

የኮይሻ ግድብ ግንባታ 72% ደረሰ! 🏗️⚡️በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በመገንባት ላይ የሚገኘው ግዙፉ የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ፤ የግንባታ አፈጻጸሙ 72 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵ...
04/01/2026

የኮይሻ ግድብ ግንባታ 72% ደረሰ! 🏗️⚡️

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በመገንባት ላይ የሚገኘው ግዙፉ የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ፤ የግንባታ አፈጻጸሙ 72 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሕዝብ ግኑኝነት ኃላፊ አቶ ሞገስ መኮንን አስታወቀ።

​የፕሮጀክቱ ወሳኝ ኩነቶች፡

💧 ከ2 ዓመት በኋላ፡ ግድቡ ውሃ መያዝ ይጀምራል።

✅ ከ3 ዓመት በኋላ፡ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።

📏 መጠኑ፡ 201 ሜትር ቁመት እና 1,012 ሜትር ርዝመት አለው።

​ይህ ግድብ ሲጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የኢንቨስትመንት እድገት ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እንደሚያበረክት ይጠበቃል።

04/01/2026

ሻሸመኔ ከተማ

゚viralシfypシ゚ #ጉዞወደአሰብ

04/01/2026

ከውብ መልከዓምድር ጋር የተዋሀደ ተንጠልጣይ ድልድይ

ጌዴኦ ዞን
Visit South Ethiopia

04/01/2026

Abiy Ahmed Ali

゚viralシfypシ゚

ህመም ብቻ 😭😭
04/01/2026

ህመም ብቻ 😭😭

ቻይና ታይዋንን  ፣ ኢትዮጵያም የራሷ የሆነውን አሰብን ለመያዝ ግዜው ዘመኑ መሆኑን አሜሪካ ለመላው አለም አሳይታለች !  ወደ ቀይ ባህር ለመሻገር ግዜ አሁን ነው! #ጉዞወደአሰብ
04/01/2026

ቻይና ታይዋንን ፣ ኢትዮጵያም የራሷ የሆነውን አሰብን ለመያዝ ግዜው ዘመኑ መሆኑን አሜሪካ ለመላው አለም አሳይታለች !

ወደ ቀይ ባህር ለመሻገር ግዜ አሁን ነው!

#ጉዞወደአሰብ

Address

Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sintayehu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share