Areka Media Network

Areka Media Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Areka Media Network, Media/News Company, , Areka.

14/10/2023
29/10/2022

# #ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር አለ # #

-Greenery ስራ ጨረታ እና retaining wall ጨረታ ስራ ሁለቱ በአንድ ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መውጣታቸው ግልፅ ነው።

-ለgreenery ስራ የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000birr ሲሆን ለretaining wall ስራ የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ደግሞ 80,000 birr ነው።

-ስለሆነም የgreenery ስራ ከretaining wall ስራ በዋጋ ከፍ ያለ ስለመሆኑን ከተጠየቀው ጨረታ ማስከበሪያ መጠን በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።

-ነገር ግን ለgreenery ስራ annual turnover 4,000,000 birr ተጠይቆ ለretaining wall ስራ 8,000,000 birr annual turnover ተጠይቋል።

-በተጨማሪም ለgreenery ስራ 4,000,000 birr ስራ ልምድ ተጠይቆ ለretaining wall ስራ 5,000,000 birr ስራ ልምድ ተጠይቋል።

-በሌላ በኩል ለgreenery ስራ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 28/2010 አንቀፅ 16.16.4 እና 16.16.5 መሰረት የትኛውም ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚፈቀድ የተጠየቀ ሲሆን በretaining wall ግን CPO ብቻ ተብሎ ተገድበዋል።

-በአንድ መ/ቤት እንዴት ሁለት ዓይነት ሰነድ ይዘጋጃል?????

-በሌላ በኩል ያነሰ ግምት ላለው ስራ ከፍ ያለ ስራ ልምድና ከፍ ያለ annual turnover እንዴት ይጠየቃል?????

-ይህ ማለት ሰነዱ በህግ አግባብ ሳይሆን በዘፈቀድ ግለሰቦችን መሰረት በማድረግ መዘጋጀቱን በግልፅ ያሳያል።።

-ነገር ግን ለማንኛውም ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ልምድ፤ ኦድት ሪፖርት፤ ዓመታዊ ታርንኦቨር ግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር28/2010 አባሪ-7 መሰረት መሆን አለበት።

Address

@dubbo
Areka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Areka Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Areka Media Network:

Share