Arsi daily news

Arsi daily news Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arsi daily news, Digital creator, AAU, Asella.

 #እንኳን ደስ አላችሁ በኑሮ ውድነት እየተቸገራችሁ ላላችሁ የመንግሥት ሠራተኞች በሙሉ በአዲሱ አመት ከ1/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ በተለይም ለተቻኝው የመንግሥት ደሞዝ ለምትፈርሙ የመንግሥት መ...
08/07/2026

#እንኳን ደስ አላችሁ በኑሮ ውድነት እየተቸገራችሁ ላላችሁ የመንግሥት ሠራተኞች በሙሉ በአዲሱ አመት ከ1/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ በተለይም ለተቻኝው የመንግሥት ደሞዝ ለምትፈርሙ የመንግሥት መሠረተኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንፈልጋለን።
🏴የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ማሻሻያ የሚተገብረው ከመስከረም 1/2019ዓ.ም ጀምሮ እንደሆነ በደብዳቤው በግልጽ ተቀምጧል።
🏴ነገሩ በቋም ኮምቴ የወጣ መረጃ ነው፥ጉዳዩ የቀን ጉዳይ አይደለም፣እኛ ነገሩ እውነት መሆኑን እንድታውቁት ነው እንጂ የአምና መሆኑን እያወኩ ነኝ የፖስትኩኝ፥እኛ ይህንን መረጃ ወደ እናንተ ስናደርስ ደረጃ የተወራ ስለሆነ ነው ነገርየው እውነት መሆኑን እንድታውቁት ነው ቀኑ_matter ሊሆን አይችልም ስለዚህ ሀበሻ መቼም ሀበሻ ስለሆነ #ዳና ነገር ስፖሰት አንድ አየው ብለው አገኘሁ ብሎ እረስ ያሳያል ትንሹ ነገር ነው የምታየው #ሀበሻም የተባልነው ለዛ ነው #አሁን ከሰማይ የሆነ ሰው ወርቅ ቢያወርዱ አረ ለምን እንዴት አወረድክ ይላል። ሀበሻ ማለት #ጥሩ ነገርም ሰራክ #መጥፎ ሥራም ሰራክ ለሀበሻ ምንም አያወራም ዝም ብሎ ነው የሚያልፈው እንኳን አንተ ትልቁ ነገር መሥራት ይቀርና ያንተን ትንሹን ስህተት ነው የምፈልገው ስለዚህ ሥራም ይሁን ማንኛውም ሥራ ሥሠራ የሰው ልጅ እንዲያደንቁ እንዳይሆን ብቻ ስለዚህ ሥራ እና አለማ ለሰው ልጅ አይነገርም፥ውጤት ይነገር ከፈለገ ብለ ነው የእራስን ሥራ መሥራት ያለብህ።
🏴እኛ አንዳንደ የህዝቡን የልብ ትርታን ለማወቅ የምንጠቀው system ነው ደሞ በዛ ለይ እንደዝ አይነት ነገር ስለቀቅ የህዝቡን ውስጥ ተቀለ አልፍ አልፎ አንደ አንደ ብቻ አልወጣ ስል ይህንን system ትጠቀማለህ ትጠቀማለህ። By the way, አንድ ምክር ልምገራችሁ አንድ ሰው አውቆም ሳያቅም ስህታት ልፈጽም ይችላል እናንት ግን ለመፍረድ አቾክሉ ምክንያቱም የሰውየውን ውስጡኑ ልቡን አታውቁም ያ ሰው ተቸግሮም ያንን ነገር ልፈጽም ይችላል ልቡ ውስጡ እያወቀ ማለት ምክንያቱም የገጠመውን ለማለፍ ስል ሰይወድ ሁኔታው ነገርየው አስገድደው ልገባ ይችላል #ለምን የእናንተ ቤተሰብ
አይሆንም #አትፍረዱ #ፈራጅ አምላክ ከላይ ጸጥ ብሎ ዝም ብሎ የምታዘብ ስለሆነ እናንተ ከመፍረዳችሁ በፊት #ማሰብ ይቀድማል ከዛ በኃላ ብትፈርዱም ችግር የለውም።
#ምንጭ፦ ከህዝብ ተወካዮች የጋራ ኮምቴ ተወካዮች ከቋም ኮምቴ ምክር ቤት @ከኢኮኖሚ ዘርፍ ነው @ከገንዘብ ሚንስትር።

#በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ‼

የካቤራ ድምፅ

Egaa  waraani Iraani fi America dhabatee kan ethiophiya kuni yoom dhaabata
18/06/2026

Egaa waraani Iraani fi America dhabatee kan ethiophiya kuni yoom dhaabata

Ummata  oromoo malee ummani  waan marati gara  laaffesi jiraa adunyaa tanarra
08/06/2026

Ummata oromoo malee ummani waan marati gara laaffesi jiraa adunyaa tanarra

Yahyaa Bashir  baga nagaan gara biyya abbaa keeti galtee.  gara partii badhaadhina makamuu ketiti gammaneera .
06/06/2026

Yahyaa Bashir baga nagaan gara biyya abbaa keeti galtee.
gara partii badhaadhina makamuu ketiti gammaneera .

የአማራ ፅንፈኛ የፖሊቲካ ቡድኖች በአርሲ ዞን በታጣቂዎች የተፈፀመውን ጥቃት ለፖሊቲካዊ አላማ ለመጠቀም የሚያደርጉትን ሙከራ እንዲያቆሙ ተጠየቀ።ፅንፈኛ የፖሊቲካ ቡድኖቹ በፖሊቲካ ሜዳ የደረሰባ...
06/06/2026

የአማራ ፅንፈኛ የፖሊቲካ ቡድኖች በአርሲ ዞን በታጣቂዎች የተፈፀመውን ጥቃት ለፖሊቲካዊ አላማ ለመጠቀም የሚያደርጉትን ሙከራ እንዲያቆሙ ተጠየቀ።

ፅንፈኛ የፖሊቲካ ቡድኖቹ በፖሊቲካ ሜዳ የደረሰባቸውን ኪሳራ የሃይማኖት ካባ ደርበው ለማወራረድ የሚያደርጉት ሙከራ የተጎዎችን ፍትህ የሚያደበዝዝ መሆኑን OMN ያነጋገራቸው የእምነቱ ተከታዮች ገልፀዋል።

ፅንፈኛ የፖሊቲካ ቡድኖቹ ግድያውን እንደአጋጣሚ ተጠቅመው ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ጭምር ተጠምደዋል ነው ያሉት።

ለአብነትም በባህርዳር አካባቢ የቅዱስ ገብርኤልን ቤተክርስቲያን የሚያስገነቡ የአካባቢው መዕመናን የተለያዩ የግንባታና የአምልኮ ቁሳቁሶችን ወደ ግንባታ ቦታው በህብረት ሲያጓጉዙ የሚያሳይና የቆዬ ምስልን በአርሲ ውስጥ ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች አስመስለው ማቅረባቸው አሳፋሪ ነው ሲሉ ኮንነዋል።

ይህ በተጎጅዎች ፖሊቲካዊ ትርፍ ለማግኘት የሚደረግ ሩጫ ተጎጂዎች ፍትህ እንዳያገኙ የሚያደርግ ርካሽ ተግባር እንደሆነ ገልፀዋል።

የአማራ ፅንፈኛ ፖሊቲካ ቡድኖች እጃቸውን ከቤተክርስቲያኗ እንዲያነሱም ጠይቀዋል።

የፋኖ ሴራ በአርሲ ኦርቶዶክስ  ስም  ሙስልሞችን እየገደሉ ነዉ  እነዚህን አካላት ተመልከቱ ነገሩን ጎትተው የት እንደሚያደርሱትና ሁሉንም ጥፋት ከሙስሊሙ ጋር ለመጣበቅ እንዴት እንደሚቀናቸው ...
04/06/2026

የፋኖ ሴራ በአርሲ ኦርቶዶክስ ስም ሙስልሞችን እየገደሉ ነዉ እነዚህን አካላት ተመልከቱ ነገሩን ጎትተው የት እንደሚያደርሱትና ሁሉንም ጥፋት ከሙስሊሙ ጋር ለመጣበቅ እንዴት እንደሚቀናቸው ታዘቡ። ማንም ይሁን ማን የትም ቦታ ችግር ይፍጠር ወይም ጥፋት ይስራ እነሱ ግን ሮጠው ያንን ጥፋት ምንም ግንኙነት በሌለው መልኩ ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ይቀናቸዋል። አሁንም ድረስ «ግራኝ አህመድ» እያሉ ትልቅ ትንሽ ሳይሉ ከስድብና ከክፋት አይወጡም።

ይህ የሚያሳየን አንድ ትልቅና መራራ እውነት አለ። ለእነዚህ ሰዎች እኛ ምንም ያህል መልካም ነገር ብንሰራም፣ እውነቱን ይዘን ብንቆምም መቼም አይወጥላቸውም። ዓላማቸው እውነትን መፈለግ ሳይሆን አጋጣሚዎችን ሁሉ ተጠቅሞ ጥላቻን መዝራትና ስም ማጥፋት ብቻ ነው።

ነገር ግን እንዲህ ዓይነቱ የጥላቻ አባዜና ነገሮችን አዛብቶ የማቅረብ አካሄድ በእውነት ለቆመው ማህበረሰባችን የትኛውንም ያህል ስብዕና ሊቀንስ አይችልም‼

Faarsee bultoonni godina Arsii, Sintaayyoo Xilaahun irratti kan xiyyeeffatteef waan inni Tuulama ta’eefi jetti. Afaan Am...
04/06/2026

Faarsee bultoonni godina Arsii, Sintaayyoo Xilaahun irratti kan xiyyeeffatteef waan inni Tuulama ta’eefi jetti. Afaan Amaarinyaan ammoo waan sabaan Amaara ta’eefi jetti. Dhugaan jiru garuu Sintaayyoon Tuulamas, Amaaras miti. Arsiidha. Gosti isaa Silxaana. Abbaa isaa Haaji Hajjii Kintoo jedhamu ture. Sintaayyoo Xilaahun Abbabaa kan jedhamuuf warra guddiseeni.

Waan sirritti hin qoratin hin maxxansinu. Akkuma Ambo, Shaashamannee, Gujii, Boorana, Harargeefi Adaamaatti agarre, yakka ummatarratti taaw’ataa, gaafa irratti barame gosa, gandaafi amantaa jalatti dhokachuuf yaaluun tooftaa maafiyoota godinoota maraati. Garuu gosti, amantiifi gabdi dahoo yakkamtootaa ta’uu hin dandeessu. Baatirii dhugaa itti ibsinee gadi yaasuu itti fufna!

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ  ወዳ ዉጭ ሀገር  ለህክሚና   ልሄዱ ነዉ
31/03/2026

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ወዳ ዉጭ ሀገር ለህክሚና ልሄዱ ነዉ

Address

AAU
Asella

Telephone

+251911111111

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsi daily news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share