Qafa'r Oytih Page

Qafa'r Oytih Page በየቀኑ ለሌሎች ብያንስ አንድ መልካም ነገር እናድርግ!!

03/12/2024

Arraaba kee Lakqo

Elletan ikkek/rikek maqaane kee umaane edde abtam duddah tan namma caagid/silaac yan.
Oson(1, Arraaba 2,Lakqo)

Ta namma caagid baad giiruh edde yan faxxiima caagid/silaac kinni.

Asaaku faxe ayyunti ratteema' faktek taabbem yaaba, yab kaaduk mangih angaaraw edde lem lakqo kinni.
Ta namma caagidit sahda elle yanin aracak inki maaqatta gexekkah 10 alfih kmih xexxaaral tan sahdat, buxâ marat, ayyunta kee baaxol, maqaaneh akkeey umaaneh akke tú kataasanam xiqqimtah.

Rike gexe kalah( iba asgayye kalah) elle tanikkek anuk inki sahdaytuuy, inki ayyuntaay, inki baaxo kee kalah mangoomuy raqqatal yabtah tan yaabat dubuk tu keenih/k abtaamih dudda litoh.
Abtah tanim maqaaneh takkay umaaneh takku.

Yitoobokoy baaxo kee ayyuntal taqabi/umaane katassu waytaamah lakqo ayyaaqe waynay.

Rike gexe kalah elle tan ikkek tá nammaamat mango maqaane abtam duddah, mango umaane edde abtam duddah.

Doorit kuumi!!

17/09/2021

ጀግናው ለዐፋር ህዝብ የተዘፈነ ነዉ

02/09/2021
24/08/2021
07/08/2021
06/06/2021

💠የሳይበር ጥቃት Vs ቴክኖሎጂ

አብዛኛውን ጊዜ የሳይበር ጥቃት በቴክኖሎጂው ክፍተት(vulnerability) በኩል ሆኖ የሚፈጽመው ጥቃት እምብዛም ነው፣ ምክንያቱም ከጊዜ ወደጊዜ የቴክኖሎጂው ድርጅት ሲስተማቸውን ከዘመኑ ቴክ ጋር ስለሚያዘምኑ(update)፣ በዚህም ሳቢያ እንብዛም ጥቃት አይፈጸምባቸውም።

ባጭሩ፣ ቴክኖሎጂ የሳይበር ጥቃት መንስዔ የሚሆንበት ምክንያት በጣም(በጣም) አናሳ ነው!

💠እንደዛ ከሆነ ታዲያ...?

አዎ፣ የሳይበር ጥቃት ይፈጸማል፣ እያየናቸው፣ እየሰማናቸው ጭምር እንገኛለን። ግን አጥቂዎቹ(hackers) ቀጥታ ሲስተሙን ሳይሆን፣ ዘዴ በመጠቀም ኢላማ ያደረጉትን የድርጅት ሲስተም ቅጥረኛ/ሰራተኛ ማጥመድ ነው!(phishing)፣ ይህን ዘዴ ነው በብዛት የሚጠቀሙት።

ጠመዳውን በሚያከናውንበት ሰዓት እንዲው ከመሬት ተነስተው አይደለም። ስለሰወዬው ጸባይ፣ ባህሪ፣ ስንት ልጅ እንዳለው፣ የሚወደው ነገር... ምናለፋህ አጠቃላይ ግላዊ ነገሮችን በጥልቀት ጊዜ ሰተው ያጠናሉ ይህም ይባላል።

ጥናታቸውን ካጠናቀቁ በዃላ፣ ወደሚፈልጉት ሰው ጠመዳቸውን ይጀምራሉ: ምሳሌ:-


-------------
"የ X ዩኒቨርስቲ የ Y Department ሀላፊ የሆነው አቶ 'አበበ ይርጋ'፣ ከታች የተቀመጡትን የተለያዩ ማሻሺያዎችን መፈጸም ይችላል (ብለን እናስብ):-
💎 የተማሪዎችን ውጤት ማስቀመጥ፤ ማጥፋት፤ ማስተካከል
💎 ተማሪዎችን መመዝገብ፤ ማባረር
💎 የዲፓርትመንት ሽግግር ማድረግ.."
-----------

ይሄን ሰውዬ('አበበ') አጥቂዎች(hackers) በሚገባ ካጠኑት በኋላ ጠመዳቸውን ይቅጥላሉ ማለት ነው፣ ምሳሌ:- ወደ አበበ email መልዕክት ላኩለት:-
-----------
"ይደረስ ለአበበ ይርጋ፣ የ X ዩኒቨርሲቲ Y ዲፓርትመንት ሀላፊ፣ ባለፉት ሶስት ቀናት ወደ አንተ አካውንት ለመግባት ጥረት እያደረጉ ያሉ የመረጃ መንታፊዎች እንዳሉ ደርሰንባቸዋል። ስለዚህም የዩንቨርስቲያችንን ዲፓርትመነት ሀላፊዎችን ደህንንነት የማስጠበቅ ግዴታ ስላለብን የይለፍ ቃልህን ከታች በላክልንህ ማስፈንጠሪያ ገብተህ በፍጥነት አሁንኑ ወደ ጠንካራ የይለፍ ቃል እንድትቀይር ስንል በጽኑ እናሳስባለን። የዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ዋና ሀላፊ፣ አቶ ገመቹ ሀጎስ።"
ፊርማ፣ ማህተብ...
----------------

'አበበ' በዚህ ሰዓት የተባለውን ለማድረግ ማስፈንጠሪያውን ተጭኖት፣ ሀከሮቹ ባዘጋጁለት ተመሳሳይ ገጽ ይገባል፣ የይለፍ ቃሉን ይቀይራል:
>Old Password
>New Password
>Re-Type New Password
>>Reset Password>>

boom!😎 አበበ ተበላ!

💠 የሳይበር ደህንነትን ለመጠበቅ ምን ማድርግ አለብኝ

💎 ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም፣ እንዴታ!😎
ይህም የ brute force ጥቃት ከባድ ያደርገዋል

💎 በemail የሚላከውን ማንኛውንም ሊንክ አለመክፈት ሳታረጋግጥ አትክፈት።
🙄ለ phishing ፍትሁን መድሀኒት ነው

💎 የይለፍ ቃልህን በወረቀት፣ በዲያሪ እና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ አለመጻፍ፣ ይልቁኑ በተለያዩ ፓስወርድ ማናጀር ቱሎች ማስቀመጥ።

ኢትዮጵያ ቴክ ኢንሳይደር || Nurhusen Yesuf

#ችግርፈቺ #ሀገሬ #ፈጠራ #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊ #ሀበሻ #አፍሪካ #ኑሩቴክ

17/05/2021
10/05/2021
07/05/2021
27/04/2021

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ የኢስላም እህትና ወንድሞች!
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

እንደሚታወቀው ባገራችን ያሉ በእዉቀት አነስተኛ የሆኑ ሙስሊሞች ላይ የተለያዩ ሃይሎች ከእስልምና እያስወጥዋቸው ይገኛሉ።

📝ለዚህና ለተለያዩ ችግሮቻችን መፍትሄው የራሳችንን ማህበረሰብ በእዉቀት ማበልጸግና ተቅዋማት መገንባት ነው።☪️

🖥📱ለዚህም እንደሚታወቀው በቅርቡ ጥሪያችን በሚል ዌብሳይት ተዘጋጅቶ በዌብሳይት በፌስቡክ በትዊተር በቴለግራምና በተለያዩ የመገናኛ ተቋማት ተደራሽ ሆኖ የንፅፅር ሃይማኖትን በተመለከተ እንደማጣቀሻ በመሆን ትክክለኛና እዉነተኛ መረጃ ይዞ ቀርቧል።📱

🔊🔇🔉እነዚህንና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸዉን መልካም ስራዎችን ለማከናወን ባሁኑ ሰአት ጥሪያችን የገቢ ማሰባሰቢያ ፈንድሬዚንግ ለማድረግ ተዘጋጅቷል። እርስዎም የበኩልዎን በመሳተፍ የዚህ ትልቅና ቀጣይ መልካም ስራ/ሶደቀቱልጃሪያ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአላህ ስም ተጋብዘዋል።

"ጥሪያችን በሚያዘጋጀው ፈንድ ሬዚንግ ሁላችንም የአቅማችንን በመርዳት እንተባበር!!!"

ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!!!

ወደግሩፑ ለመቀላቀል የሚከተለውን ቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ::
👇👇

እኅት ሐድልን፦ https://t.me/Ohanw9
እኅት ዘሃራህን https://t.me/Aalih_hbibi_wadhlh
እኅት ረምላን፦ https://t.me/REMLANEG
እኅት ሐናን፦ https://t.me/Hannnnaan
ወንድም አንዋርን ፦ https://t.me/AnwarK101
ኡስታዝ አብደሏህ:- https://t.me/AbdellahAyenew

ያናግሩ!

27/04/2021

Address

Awash

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qafa'r Oytih Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share