Mihiret Asfaw

Mihiret Asfaw for I bear in my body the marks of the Lord Jesus.

02/02/2022

“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።”
— ቆላስይስ 1፥27

14/01/2021

“በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ
ፊልጵስዩስ 2፥16

ኤፌሶን 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክር...
28/12/2020

ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።🙏🙏

12/12/2020

“ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
— መዝሙር 106፥1

01/12/2020

ዕብራውያን 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹-²⁰ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥
²¹ በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥
²² ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤

29/11/2020

የጀግና ልጅ ጀግና ነኝ በመስቀል ጣር ያፈራኝ
ከሞት ጋራ ተወራርዶ አሸንፎታል አዋርዶ
የአንበሳ ልጅ ነኝ አንበሳ ሥሙን ስመዘው ሳነሳ
ማንስ ቀርቦ ሊደፍረኝ የኢየሱስ ልጅ እኔ ነኝ

(እምቢ) ሕይወት ይሻለኛል (እምቢ) ሰላም ነፃነት
(እምቢ) ክብር እያለልኝ (እምቢ) አልሻም ውርደት
(እምቢ) ብርሃን ከፊቴ (እምቢ) ደምቆ እየበራ
(እምቢ) አልደናበርም (እምቢ) በጨለማው ስፍራ

ሲያምረው ሽንፈት ያ ውርደት መጥቶ ነካካኝ ጥቂት
መች ልደነግጥ ልፈራ አለኝ ጉልበት የሚያኮራ
ሥሙን ጠራሁ ወነጨፍኩኝ ወጥመዱንም ሰባበርኩኝ
መታሰቢያው ፈጥኖ ጠፋ ያዳነኝ ሥም ክብሩ ይስፋ

(እምቢ) ዳግም አትገዛኝም (እምቢ) ክጄሃለሁ በቃ
(እምቢ) አልጭበረበርም (እምቢ) ሙት መንፈሴ ነቃ
(እምቢ) እግሬን አቅንቻለሁ (እምቢ) ላልል ወደ ኋላ
(እምቢ) የሰማይ ብርሃን (እምቢ) እኔነቴን ሞላ

ልሰግድለት እንዳመልከው ምስሉን ሰርቶ ፊቴ አቆመው
ውደቂለት ተንበርከኪ የወርቁን ምስል አምልኪ
ባልሰግድለት ባላደርገው በእቶን እሳት መጣል ነው
በዚያ መጣልን እመርጣለሁ የእርሱን ምስል ከማመልከው

(እምቢ) የሚሰገድለት (እምቢ) እያለኝ አምላክ
(እምቢ) ለአሕዛብ አማልክት (እምቢ) አልንበረከክ
(እምቢ) ሲያምረው ይቅር እንጂ (እምቢ) የኔ ዜማ እልልታ
(እምቢ) እርሱ ለአምላኬ ነው (እምቢ) ለጌቶቹ ጌታ

ነይ ወደ እኔ ነይ እያለ በቁልምጫ እያባበለ
ሊማርከኝ ብዙ ጣረ ግን አልሆነለት ከሰረ
ላዩ መስሎ እንዳበባ ውስጡ እሬት ነው ጨለማ
ኋላ ጠልፎ ከሚጥለኝ እምቢ ብያለሁ ይቅርብኝ

(እምቢ) የዓለምን ጥሪ (እምቢ) የዓለምን ግብዣ
(እምቢ) ከቶ አንገናኝም (እምቢ) እስከመጨረሻ
(እምቢ) እግዚአብሔርን መፍራት (እምቢ) ያዋጣኛልና
(እምቢ) እጅ አልሰጥም ለዓለም (እምቢ) ሞት አለበትና

14/11/2020

✍የማልጠራጠርባቸው ነገሮች
************************
#በክርስቶስ መወደዴን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ መመረጤን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ መጠራቴን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ ለኃጢአት መሞቴን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ ለጽድቅ መነሳቴን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ መዳኔን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ መጽደቄን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ መክበሬን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ ልጅ መሆኔን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ ወራሽ መሆኔን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆኔን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ የእግዚአብሔር ጽድቅ መሆኔን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ በአብ ፊት ያለ እንከን መሆኔን አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ የዘላለም ሕይወት እንዳለኝ አልጠራጠርም!!
100%
#በክርስቶስ መሆኔን አልጠራጠርም!!
100%

#በክርስቶስ!! !!

13/11/2020

“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
— ሮሜ 8፥28

12/11/2020

"፤ ስለዚህ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤"
(ወደ ዕብራውያን 3: 1)

ከሰማያዊ ጥሪ ተካፋዬች ሲል ክርስቶስ ለእኝ ያለውን ፍቅር #አክብሮት #ቦታ ያሳየናል 🙌👇
ሰው አንድን ሰው ሲጠራው ለዛ ጥሪ / ግብዣ ይመጥናል ብሎ አስቦ ነው
🤔ኢየሱስ ግን በሀጢያታች ሙታን ሳለን #ኤፌ 2 ወደእርሱ መንግስት ጠራን 😁🙏
ይህ ደግሞ ለእኝ ያለውን ጥልቅ ፍቅር ያስረዳል

12/11/2020

“እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
— ሮሜ 8፥1

Address

Awassa
06532171

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mihiret Asfaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mihiret Asfaw:

Share

Category