31/08/2026
‼️
የኢትዮጵያ የመጨረሻ የማስጠንቀቂያ መልእክት ለሻዕቢያ ደርሶታል። በምላሹ ሻዕቢያ ከህወሓት ጋር ያለውን ግንኙነት እንደሚያቋርጥ ማስተማኛ ሰጥቷል።
በዚህ መሀል ህወሓት ከግብጽ፣ ከሱዳን እና ለገዜው ስሙን ከማንገልጸው ሀገር በግዥና በድጋፍ ያገኘውና በሻዕቢያ እጅ የሚገኘው የጦር መሳሪያ እንዲሰጠው ለመማጸን 17 አባላት የያዘ ልዑክ አስመራ ልኳል።
በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ያለውን እንቅስቃሴ የሚከታተሉ የቅኝት ድሮኖች 24/7 ሥራ ላይ ሲሆኑ በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት የጨዋታው ሕግ ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል።