
13/03/2025
አቶ_ብሩክ_ተሰማ መመርያና ደንብን ጠብቆና አስጠብቆ የሚሰራ ህዝብን በቅንነት የሚያገለግል፣ ቅን እና ህዝብን አድማጭ መሪ ነው ። በተቋሙ በአጭር ጊዜ የሚታይ ለውጥ ያመጣ ጠንካራ እና አሰራርን የሚጠብቅ ተቋሙ ግቡን እንዲመታ ዋጋ እየከፈለ የሚገኝ አንደበተ ርቱዕ ብቃት ያለው አመራር ነው!!
ሀሰተኛ መረጃ በማሠራጨት የፖለቲካ ቁማር የምትጫወቱ ከድርጊታችሁ ተ ቆ ጠ ቡ !
የአቶ ማውሮ ጋዞቲ ይዞታ መመርያና ደንብን ተከትሎ የተሰራ አሰራርን የጠበቀ እና መንግስት ማግኘት የሚገባውን ጥቅም እንዲያገኝ ተደረጎ የተሰራ መሆኑን ልናረጋግጥ እንወዳለን ።