Arbegona Health Office Info

Arbegona Health Office Info Activities

15/07/2025
እናት ትኑሪ፣ልጅ ይደግ💥🥰
15/07/2025

እናት ትኑሪ፣ልጅ ይደግ💥🥰

29/07/2024

!! ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ጤና ጥ_ጽ_ቤት ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መሬት ተንሸራተዉ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት በመድረሱ የተሰማውን ጥልቅ ሀዜኑን ይገልፆል!!

አርበጎና ወረዳ ጤና ጥ/ጽ/ቤት ሀምሌ 22/2016ዓ.ም
ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ፤ጉዱሞና ሆሞ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ ትናንት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት መሬት በመንሸራተቱ የስድስት ሰዎችን ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
የወረዳችን መላው ጤና መዋቅር በአደጋው ለጠፋው ለሰዉ ህይወት ጥልቅ ሃዘን የተሰማዉ መሆኑን እየገለጸ ለተጎጅ ቤተሰቦች መጽናናትን ይመኛል።
በሌሎች አከባቢዎችም መሰል ችግሮች ሊፈጠሩ ስለሚችሉ ማህበረሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ መንግሥት ጥንቃቄ መልዕክት ያስተላልፋል።

::

Address

@@Arbe
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbegona Health Office Info posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share