የሲዳማ ዜና አገልግሎት /SNA/

  • Home
  • የሲዳማ ዜና አገልግሎት /SNA/

የሲዳማ ዜና አገልግሎት /SNA/ human and act as human

18/07/2025

11/11/11

በሲዳማ ወጣቶች ደም የተፃፈ ታሪክ

 #አሸንፈናል!ሲዳማ ቡና ለCAS ያቀረበው ይግባኝ ተቀባይነት አግኝቶ ለዳኝነት ተመዝግቧል።በቅርብ ቀን የተላከው ይግባኝ መሟላት ያለባቸው የሂደት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶ አሁን ውሳኔ ወደምያገኝ...
18/07/2025

#አሸንፈናል!

ሲዳማ ቡና ለCAS ያቀረበው ይግባኝ ተቀባይነት አግኝቶ ለዳኝነት ተመዝግቧል።

በቅርብ ቀን የተላከው ይግባኝ መሟላት ያለባቸው የሂደት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶ አሁን ውሳኔ ወደምያገኝበት የካስ ግልግል መዝገብ በኬዝ ቁጥር CAS 2025/A/11595/Sidama Bunna V. Ethiopian Football Federation ተሰጥቶት ለዳኝነት ቀርቧል።

በሜዳ በኳስ ተጫውተን እንዳሸንፍን ኢ-ፍትሃዊ የቢሮ ውሳኔ ደሞ በአለም አቀፍ ፍ/ቤት እናሸንፋለን!

22/06/2025

፡ #ቦና👇

በሰራተኞች ላይ የሚደርሰው በደል ቀጥሏል👇

ደመወዝ ያለፈቃድ መቁረጥ " " ያለው ጠ/ሚ Abiy Ahmed Ali እስቲ ይሄው በወንጀል አስጠይቃቸው👇

ካልሆነ "ህዝብ የሚፈልገውን እየተናገርክ አንተ የምትፈልገውን ስራ" ብለው የፃፉትን እንደተናገሩ እቆጥራለሁ🤔።

እውነታው ይኸው ነው!!እውነት አርነትን ያወጣል !!እንኳንም በሰላም ለቤትህ በቃህ ።ረ/ፕ ፀጋዬ ቱኬ የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ ጥፋተኛ በተባለበት ወንጀል የ13 ዓመት ...
19/06/2025

እውነታው ይኸው ነው!!
እውነት አርነትን ያወጣል !!
እንኳንም በሰላም ለቤትህ በቃህ ።
ረ/ፕ ፀጋዬ ቱኬ የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ ጥፋተኛ በተባለበት ወንጀል የ13 ዓመት እሥራት ከተፈረደበት ክስ በይግባኝ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዛሬው ቀን በዋለዉ ችሎት ተከሻሹ "ነፃ ነው" በማለት ነፃ እንዲሰናበቱ ዉሳኔ አሳልፈዋል።

18/06/2025



የሲዳማ ክልልነት ሲቃወሙ በነበሩ ግለሰቦች እየተመራ እየተመዘበረ የሚገኘው

==========================
የሐዋሳ ግብርና ምርምር ማዕከል በሲዳማ ክልል ሥር ሆኖ ከተደራጀ ወድህ ማዕከሉን የሲዳማ ክልል ነባራዊ በሆነ ሁኔታ ካለመዋቀሩም ባሻገር ማዕከሉ እየተመራ የሚገኘው በሲዳማ ጠል የሆኑ ሰዎች ነው። እነዚህ ሰዎች በክልልነት ትግል ወቅት የተለያየ ጫና ሲያሳድሩ የነበሩ ሲሆን፣ አሁን እንደ ባለቤት አልባ ማሳ ተቋሙን በቡድን ተደራጅተው እየዘረፉ ይገኛሉ።

መዋቅራዊ ጉዳይ በእራሱ የአሰራር ሂደት የሚታይ ሆኖ፣ በአስቸኳይ ግን ለአርሶ አደሩ ማነቆ የሆነዉን ነገር ነቅሶ በማዉጣት መፍትሔ እንዲሰጥ እና በቡድን ተደራጅተው ከባድ ዘረፋ እየፈፀሙ ባሉ ቡድኖች ላይ የሚመለከተው አካል ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ የእርምት እርምጃ እንድወስድ እና ማዕከሉ የታለመለት ዓላማ ከግብ እንዲያደርስ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግ።

18/06/2025
ፍትህ ለ ውጢ 👌 👌እንድህ አይነት አመራር ፖሊስ ያለበት ሀገርም አለው!! ለ ወንድማችን ክብሪ ዝም አንልም! በ ሆኮ ወረዳ ያለው አመራር እና ሕዝብ መካከል ያለው ግኑኝነት ከ ዱሮም የምናውቀ...
18/06/2025

ፍትህ ለ ውጢ 👌 👌
እንድህ አይነት አመራር ፖሊስ ያለበት ሀገርም አለው!! ለ ወንድማችን ክብሪ ዝም አንልም! በ ሆኮ ወረዳ ያለው አመራር እና ሕዝብ መካከል ያለው ግኑኝነት ከ ዱሮም የምናውቀው ነው ስልጣንን ተጠቅመው በህዝብ ምጫውቱበት ነገር ይህ ልጅ ስራ ዎዳድ ልማት ፈላጊ ለሌሎች ምሳሌ የምሆን ትልቅ ራእይ ያለው ወጣት በጥይት ተመታ::

አቶ ወጣት ውጢን ያለ አንዳች ወንጀል ሰላማዊ ምድር ላይ በ3 ጥይት በመምታት እግሩን አበላሽቶ እያለ ዝም አንልም በጣም ይገርማል በጣም ብዙ ክህሎት ያላቸው የሆኮ ልጆች ለሀገራቸው አልፎ ለኢትዮጵያ ለዓለም የምበቃ እዉቀት እያላቸው በአሁኑ ሰዓት መተንፈስ አልቻሉም ባለ ወንበሮቹ ምንም ለውጥ ሳያሳዩ የተሻለ አይምሮ ያላቸውን ልጆች በሕግ አያስፈራሩ ያሸሻሉ።

ፍትህ ለ ለሆኮ ወጣቶች ፍትህ ለውጢ 👌👌
ድምፅ እንሁን..

ፖሊስ በህግ ይጠየቅ
ጥያቄ እንቀጥላለን comment share አድርጉ ይድረስ ለምለከተው ሁሉ አድርሱልኝ Allamurchu ille zena ነኝ ሰላማችሁ ይብዛ
ሰላም ለ ኢትዮጵያ 🙏🙏

ሰበር ዜና!!የይርጋለም ከተማ ብልጽግና ፓርት ሀላፍ (የቀድሞ ገቢዎች) ሀላፍ አቶ ሲዳሞ ክአ እና የከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮንትሮባንድስት ደግነት ደስታ የከተማ ገቢዎች ቢሮ ክላሽ የጥበቃ ጦር መ...
18/06/2025

ሰበር ዜና!!

የይርጋለም ከተማ ብልጽግና ፓርት ሀላፍ (የቀድሞ ገቢዎች) ሀላፍ አቶ ሲዳሞ ክአ እና የከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮንትሮባንድስት ደግነት ደስታ የከተማ ገቢዎች ቢሮ ክላሽ የጥበቃ ጦር መሳሪ ሽጠዋል። ዛሬ መረጃ በመውጣቱ ተደናግጠው ሌሎችን ለመወነጀል እየጣሩ ናቸው። በአስቸኳይ በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ ሊጀመር ይገባል።

እነኝህ እስስቶች የይርጋዓለም ከተማ ያልተነቃባቸው ሌቦች ናቸው። ከቀድሞ ከሲዳማ ክልል ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ጋር እጅግ በጣም የተቆራኘ ግንኙነት ያለቸው ስሆን በኮንትሮባንድ ንግ የከበሩ ናቸው። በመንግስት/ፖሊስ መኪና ኮንትሮባንድ ያሳልፋሉ።

የቁርኝነታቸው መነሻም በጣም የረቀቀና ገሃድ የወጣ የንግድ ሥራ ግንኙነት ስላላቸው ነው። ይህ የንግድ ሥራ በዋናነት የኮንትሮባንድ ንግድ ሥራ ነው።

በመሆኑም ይህ የይርጋዓለም ቀጠና ከኮንትሮባንድ ንግድ ነፃ እንድሆን ሁለቱ ጉማሬዎች ከዚህ ቀጠና በአስቸኳይ መወገድ አለባቸው።

ይህ ጉማሬ የይርጋዓለም ከተማ ፓሊስ አዛዥ ነው። ደግነት ደስታ ይባላል። በቅጽል ሥሙ "ኮንትሮባንዲስት" በመባል ይታወቃል። ከቀድሞ ከሲዳማ ክልል ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ጋር  እጅግ በጣም የተቆራኘ...
13/06/2025

ይህ ጉማሬ የይርጋዓለም ከተማ ፓሊስ አዛዥ ነው። ደግነት ደስታ ይባላል። በቅጽል ሥሙ "ኮንትሮባንዲስት" በመባል ይታወቃል። ከቀድሞ ከሲዳማ ክልል ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ጋር እጅግ በጣም የተቆራኘ ግንኙነት ያለው ነው።

የቁርኝነታቸው መነሻም በጣም የረቀቀና ገሃድ የወጣ የንግድ ሥራ ግንኙነት ስላላቸው ነው። ይህ የንግድ ሥራ በዋናነት የኮንትሮባንድ ንግድ ሥራ ነው።

ባለፈው አመት የማዕከላዊ ዞን አመራሮች ችግሩን በአግባቡ በመረዳት ይህንን ሌባ ጉማሬ ከስልጣን ቢያባርሩትም በፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ቀጭን ትዕዛዝ እና ጫና ወደ መንበረ ስልጣኑ ተመልሷል።

በመሆኑም ይህ የይርጋዓለም ቀጠና ከኮንትሮባንድ ንግድ ነፃ የሚሆን ከሆነ ይህ ጉማሬ ከዚህ ቀጠና በአስቸኳይ መወገድ አለበት።

28/05/2025

20,000 menbers❤😍😍

ዜና ሲዳማ group❤

 በይ/ዓለም ከተማ ፓሊስ በህዝብ ላይ  የሚደረገው ድብደባና አፈና እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው።  ከአዛዡ ጀምሮ እስከ ተራ አባል ድረስ በተመሳሳይ ድርግት ላይ የተሰማሩ ናቸው ቢባል ማጋነን ...
25/05/2025



በይ/ዓለም ከተማ ፓሊስ በህዝብ ላይ የሚደረገው ድብደባና አፈና እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው።

ከአዛዡ ጀምሮ እስከ ተራ አባል ድረስ በተመሳሳይ ድርግት ላይ የተሰማሩ ናቸው ቢባል ማጋነን አይደለም ።
ብቻ እናንተ ብር ብቻ ስጡት እንጅ አዛዡ እንኳን መደብደብና ማስደብደብ ሊያስገድል ሁሉ ይችላል።

አዛዡ ሃያ አራት ሰዓት ሙሉ በመጠጥና በጫት ቤት ስለሚውል በጽ/ቤት የሚሆነውን ነገር በቅጡ የሚያውቅም ሰው አይደለም።

ለግሉ ለውጥ የሚሆነውን #ኮንትሮ አሯርጦ የተወሰነ ብር ከወሰደ በቃ የዕለቱን ሥራ በአግባቡ ሰርቷል ማለት ነው። እልም ያለ ሌባ ነው።

በእርሱ የሚመራው የኮንትሮባንድ ኔትወርክ ከሞያሌ እስከ ሐዋሳ ነው።

የኮንትሮባንድ ዋና ነጋዴና አመቻች ነው።

ወንጄለኛውን በህጉ መሠረት ይዞ ለህግ ከማቅረብ ይልቅ ለፓሊስ አባላት ትዕዛዝ ሰጥቶ ማስደብደብ ነው የሚቀናው።

እናቶች፣ ህፃናት፣ወጣቶች እና አዛውንቶች በእርሱ ትዕዛዝ ተደብድበው ነፍሳቸውንና አካላቸውን ያጡ በቁጥር የማይገመቱ ናቸው።

ሌባ፣ በሥነ-ምግባር ብልሹ የሆነ፣ የኮንትሮባንድ ሥራ በቀጠናው በማስፋፋት ትልቁን ሚና የሚጫወት፣ ከሕዝብ ይልቅ ለራሱ ጥቅም ብቻ የቆመ ሞላጫ ሌባ ነው።

ስለይ /ዓለም ፓሊስ እና ስለ ፓሊስ አዛዥ መረጃ inbox አድርጉልን።

በቀጣይ ተጨማሪ መረጃ በዝርዝር ይዘን እናቀርባለን።

ይህ እውነተኛ ቪዲዬ ነው።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሲዳማ ዜና አገልግሎት /SNA/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share