GOH Multimedia Production

GOH Multimedia Production Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GOH Multimedia Production, Media/News Company, Awassa.

በቀን 22/09/2013 ዓ.ም በጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን  ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ የክብር ...
01/06/2021

በቀን 22/09/2013 ዓ.ም በጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ የክብር እንግዶቻችን አርቲስት ቻቺ ታደሰ እና አርቲስት ለአለም ሙሉነህ ለፕሮግራማችን ድምቀት በመሆናቹ ለእኛ አድማጮች ጠቃሚ ሀሳብና ምክር እንዲሁም ተሞክሮአችሁን ስላካፈላቹ እናመሰግናቸዋለን።

ላለፉት 3 አስርት አመታት በኪነጥበብ ዘርፈ ብዙ አስተዋጾዎ እያበረከተ የሚገኘው ባለ ብዙ ተስጥኦዎ ባለቤት አርቲስት አስቻለው ቢርቦ አሁን ደግሞ የጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን  ዘውትር እሁድ...
23/05/2021

ላለፉት 3 አስርት አመታት በኪነጥበብ ዘርፈ ብዙ አስተዋጾዎ እያበረከተ የሚገኘው ባለ ብዙ ተስጥኦዎ ባለቤት አርቲስት አስቻለው ቢርቦ አሁን ደግሞ የጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ ዋና አዘጋጅ በመሆን ብቅ ብሎላችዋል አድምጡልን ተጋብዛችዋል።

23/05/2021

ዛሬም እንደተለመደው ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል ለካርድ ሽልማትም ይዘጋጁ በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ።

23/05/2021

ጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ከደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ጋር በመተባበር ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት የጥበብ ማዕድ የተሰኘውን ፕሮግራም ያድምጡ ይሳተፉ ይሸለሙ።

Address

Awassa

Telephone

+251940404036

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOH Multimedia Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share