Kuukisa Media Network

Kuukisa Media Network Kuukisa media network

 !!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥የሲዳማ ክልል አመራሮች ምንድነው  #ያደነቁራቸው? እንኳን ወረርሽኝ ተከስቶ ሊቆጣጡሩ ቀርቶ በየጤና ተቋማት ምንም መድሃኒት በለለበት ህዝቡ እንዲጠነቀቅ ከማስተማር...
24/03/2020

!!!!!
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

የሲዳማ ክልል አመራሮች ምንድነው #ያደነቁራቸው? እንኳን ወረርሽኝ ተከስቶ ሊቆጣጡሩ ቀርቶ በየጤና ተቋማት ምንም መድሃኒት በለለበት ህዝቡ እንዲጠነቀቅ ከማስተማርና አርአያ ከመሆን ይልቅ የተከለከሉ ተግባራትን በመፈፀም ሕዝቡ በወረርሽኝ የሚያልቅበትን መንገድ በማስተማር ከወረርሽኙ ባልተናነሰ መልኩ ገዳይነታቸውን እያስመሰከሩ ይገኛሉ።

 #የጠንካራ-ትግል-ማዕከል  #ይርጋዓለም!!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ለሲዳማ ህዝብ ብለን ታግለናል ፣አታግለናል ውጤትም ተግኝቶበታል። በድልም ተጠናቋል። ትግሉን ለማደናቀፍ ከሚፈልጉ ኃይላት ጋ...
16/03/2020

#የጠንካራ-ትግል-ማዕከል #ይርጋዓለም!!!!!
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

ለሲዳማ ህዝብ ብለን ታግለናል ፣አታግለናል ውጤትም ተግኝቶበታል። በድልም ተጠናቋል። ትግሉን ለማደናቀፍ ከሚፈልጉ ኃይላት ጋር አንገንት ለአንገት ተናንቀን የሞት ሽረት ትግል አድርገናል። ጠላት ትግሉ ለማደናቀፍ ይህ ነው የማይባል ትግል አድርጓል። የትግሉ ባለቤትም ከትግሉ በኃላ ያለውን ጣፋጩን ፍሬ አስቀድሞ ስላየ እልህ አስጨራሽ ትግል አድርጓ በመጨረሻም ውጤቱ ያማረ ሆኗል። አንገት ለአንገት ተናንቆን ሲታገለን የነበረው ጠላት #ማሸነፍና ትግሉን ማክሸፍ እንደማይችል ስረዳ የመጨረሻ አማራጭ አድርጎ የተንቀሳቀሰው #ትግሉን በተሻለ መንገድ ስመሩ የነበሩ #ጠንካራ #ጠንካራ ግለሰቦችን መስለል ሆነ። ከፍት ለፍት ሆኖ ትግሉን ስመሩ የነበሩ #አመራሮችን ያለበቅ ምክንያት ከስልጣናቸው ተነስተዋል። ለአብነትም #ቃሬ ጫዊቻ፣ #ሚልዮን ማቲዎስ፣ #ሱካሬ ሹዴ፣ #ፍሬው አሬራ ፣ #ካንቹላ ካንበ እና #ዳሴ ዳልኬ ይገኙበታል። ከዚህ በተጨማርም በቁልፍ ሁኔታ ስታገሉ የነበሩ ወጣቶች ምሁራንን ከየአከባቢው ለቃቅሞ እስር ቤት አጉሯል።የሲዳማ ትግልን ከመደገፍ ውጭ ከወንጀል ጋር ምንም ንክክና ግንኙነት የለላቸው #የዳሌና #የይ/ዓለም ከየአ አመራሮች #በሲዳማነታቸው ብቻ ወንጀል ሆኖባቸው በእስር ቤት በግፍ እየማቀቁ ይገኛል። ከአመራሩ ጋር ሆነው የሲዳማን ትግል በዋናነት ስያቀጣጥሉ የነበሩ ወጣት ልጆችም ለሲዳማ ስለታገሉ ብቻ በግፍ የጠላት ብቀላ ሰለባ ሆነው ይገኛሉ። #የይ/ዓለምና የዳሌ አከባቢ አመራሮችና ኤጄቶች ታስሮ እንድቆዩ እያደረገ ያለው:-

1) #ለነፃነት ትግል ከተደረገው በላይ ትግሉ እንዲጨናገፍ የሚፈልግ ሀይል አስተሳሰብ በከተማው የበላይነትን ስለያዘ
2) #ሲደረግ የነበረውን ትግል ለሲዳማ ካበረከተው አስተዋፅዖ አንፃር መታየት ሲገባው በቁጥር ቀላል የማይባሉ ሀይሎች ሲደረግ የነበረውን ትግል #ከግል ጥቅማቸውና #ከቆዳቸው ክብር አንፃር ብቻ በማየት ትግሉን ከትግሉ ጤላቶች ጎን ሆኖ ታጋዎችን እንደወንጀለኛ ለመፈረጅ የሚቋምጡ ሆድ አደሮችም አልጠፉም።
3) #ለሲዳማ ነፃነትና ትግል #የዳሌ ማዕከል pressure group ያደረገውን አስተዋፅዖ ^አሁን #በስልጣን ላይ ያለው ኃይል በውል ስላልተገነዘበውና ስለማያውቀው ደግሞም በሂደቱ ላይ ተሳትፎ ያልነበራቸው ትግሉ ለሲዳማሚነት ያበረከተውን posetive side ከማስረዳት ይልቅ በትግሉ ወቅት የነበሩትን ጥቃቅን ውስንነቶችን በማጉላት ጥላሸት እየቀቡ የሚተርኩ ሰፈርተኞች የትግሉን ዋጋ አሳንሶ እንድያዩ ተደርጓል።

በመሆኑም #የአከባቢው #አስተዳደር #የታሰሩ ሰዎች እንድፈቱ #ከመታገል ይልቅ ልጆች ይፈቱ ብለው የሚታገሉትን #የመግፋት #አዝማሚያና ተግባር በሰፊው ይታይበታል።
#ትግሉ የጋራ ውጤት የተገኘበት ነው። ይህ ትግል ባይኖር ኖሮ ሊሆን የነበረውን ማስብና መገመት የሚችል ሰው ይረዳዋል።

ስለሆነም በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ ያሉ ልጆች እንድፈቱ ሁላችንም ተባብረንና የሁላችንም አጀንዳ አድርገን ከእስር ቤት አስወጥተን ከህዝባቸው ጋር እንድቀላቀሉ እናድርግ። ። by J.B

 ባለፉት አመታት የሲዳማ ኤጄቶ ጠንካራ የለውጥ እንቅስቃሴ ሲታይባቸው ከነበሩ አከባቢዎች የይርጋለም እና ዳሌ እንዲሁም አለታ ወንዶ ማእከሎች ግንባር ቀደም ሆኖ ከርሟል። ከዚሁ በተቃራኒ እዚህ...
04/03/2020



ባለፉት አመታት የሲዳማ ኤጄቶ ጠንካራ የለውጥ እንቅስቃሴ ሲታይባቸው ከነበሩ አከባቢዎች የይርጋለም እና ዳሌ እንዲሁም አለታ ወንዶ ማእከሎች ግንባር ቀደም ሆኖ ከርሟል። ከዚሁ በተቃራኒ እዚህ አከባቢ ሲደረግ የነበረውን ትግል አጠልሽቶ ሌላ መልክ ለማስያዝ ብዙ ስራ ተሰርቷል። በተደራጁ ሀይሎች እቅድ ታቅዶ የመጠፋፋት ኦኬስትሬሽን ለማካሄድ ተሞክሯል።

ይህ እንዴትና በማን ለምን ሆነ ወደ ሚል የሂሳብ ማወራረጃ ታሪክ መግባት ባልፈልግም የሴኪውሪቲ ምህዳሩን ለቂም መወጣጫነት ለአፈና እንዲውል ለዚሁ ገቢር ሚያመች ድራማ ሲሰራ የከረመ ሀይል እንደነበር በድፍረት መናገር ይቻላል። የከባቢውን ኮማንድ ፖስት በበላይነት ሲመራ በነበረው ግለሰብ መሪነት ከፍተኛ የጅምላ እስር የመብት ጥሰትና ሀላፊነት የጎደለው ተግባር በስፋት ሲፈጸም ነበር።

ከወራት በኋላ አጠቃላይ ኮማንድ ፖስቱ ችግሮችን በጥልቀት ገምግሞ ግለሰቡን ከስልጣን በማንሳት በህግ እንዲጠየቅ ጭምር ቢያደርግም በግለሰቡና የበቀል መረጃ ሲሰጡ በነበሩ ሰዎች አማካኝነት የታሰሩ የይርጋለምና የዳሌ ወረዳ ቁልፍ አመራሮችና ኤጄቶች ግን ዛሬም በእስር እየማቀቁ ይገኛሉ። ኦፕረሽኖች ሲካሄዱ በትክክለኛ መረጃና የደህንነት ማስረጃ ከመመስረት ይልቅ በጅምላ እስርና ፍረጃ ላይ የተመረቱ ነበሩ። በጅምላ እስር ደግሞ ፍትህንና ርትእን ማረጋገጥ ይከብዳል።

ሲደረጉ የነበሩ ምርመራዎች ባመዛኙ ማነው ወንጀለኛ ከማለት ይልቅ ማነው ኤጄቶ ወይም ኤጄቶን ሲመራ የነበረው ከሚል ጥያቄ የሚነሱ ነበሩ። ኤጄቶ ለእውነትና ለፍትህ ታገለ እንጂ ለጥፋት የተቋቋመ ሀይል አልነበረም። አይደለም። የሀገሪቱ የፍትህ አካላት ይህንን ሁኔታ መልሶ ኦዲት እንዲያደርግልን እንጠይቃለን።

ይህ ቢደረግ ዜጎች በሀገሪቱና በፍትህ ስርኣቱ ተስፋቸው ይታደሳል።By Tare W Lema

31/01/2020

♣♣♣ሲዳማ ክልል ከሆነ ቆይቷል!!♣♣♣
* የሲዳማ ሕዝብ ጥያቄ ሕጋዊም ሆነ ፓለቲካዊ ውሳኔ ተወስኖበት ያለቀ ጉዳይ ስለሆነ ለላ ውሳኔ ለመወሰነ ማሰብ አንደኛ ቅዤት ነው አልያም ደግሞ ለህዝብ ድምፅና ለጋራ ውሳኔ ታማኝ ያለመሆን የተደበቀ የአስመሳይነት ባህርይ ምልክት ነው።
የሲዳማ ሕዝብ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ እጅግ በጣም አስፈላግ መሆኑን አሮገውን ክልል በህዝብ ተመርጦ ያስተዳድር የነበረው "ደኢህደን"ከመሞቱ በፍት በተለያዩ አደረጃጀቶቹ አማካይነት ጠንካራና የማይቀለበስ (irreversebile) ውሳነዎችን አስተላልፏል። በደኢህደን ስራአስፈፃም፥በደኢህደን ማስከላዊ ኮሚቴ፥በደኢህደን ጠቅላላ ጉባኤ እንድሁም ደግሞ በመጨረሻም በክልሉ በተለያዩ ዞኖች ይነሳ የነበረውን የአደረጃጀት ጥያቄዎችን በሳይንሳዊ ጥናት መመለስ አለብኝ ብሎ ያደራጃቸው የምሁራን ቡድን ግኝትም የሲዳማ ህዝብ "በክልል ሊደራጅና እራሴን በራሴ ላስተዳድር" ብሎ የጠየቀው ጥያቄ በሳይንሳዊ ጥናትም ትክክል መሆኑን አረጋግጧል። ይሁንታዉ በደኢህደን ደረጃ ብቻ አላበቃም በሀገር ደረጃም በምርጫ አሸንፎ ሀግርቷን እያስተዳደረ ያለው ድርጅት በወቅቱ ኢህአደግ በአሁኑ ብልፅግና ፓርቲም ግልጽ ውይይት አድርጎ የሲዳማ ሕዝብ ጥያቄ ተገብ መሆኑን ፓርቲው ተቀብሎ መንግስት እንድያስፈፅም ውሳኔ አስተላልፎ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በመሆኑም የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ ተገብና ትክክለኛ ጥያቄ መሆኑንና በአፋጣኝ መመለስም እንዳለበት አሮገውን ክልል ሲያተዳድር የነበረው ድርጅትም ሆነ ኢህአደግ(ብልፅግና ፓርቲ) የማይወላዳ አቋም ይዞ መወሰኑ በሀገርም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ሀቅ ነው። ታድያ የቱ ጋ ነው እኛ አልወሰንም የምል ክህደት እየመጣ ያለው? ይህማ ጭራሽ ቅዤት ነው።
ሁለተኛው የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ ህጋዊና ህገመንግስታዊ በመሆኑ ህገ መንግታዊና ህግዊ ውሳኔ አግንቶ ተግባራዊ መልስም ተንገንቶ ያለቀ ጉዳይ ነው። ማስረጃውም ግልፅ ነው። የደቡቡ ክልል መንግስት ም/ቤት የጥያቄውን አስፈላጊነት አምኖ በሙሉ ድምፅ አፅድቆ ፣ውሳኔውም በፁሑፍ ለምርጫ ቦርድ ቀርቦ በሪፌረንደም ምላሽ ተሰጥቶ እንድጠናቀቅና ጉዳዩን ለማስፈፀም ይረዳ ዜንድ ከ 75 ሚሊ. ብር በላይ ወስኖ የጥያቄውን አንገብጋብነትን በዝህ መልኩ አምኖ ተቀብሎ ታርካዊ ውሳኔ ወስኗል።ምርጫ ቦርድም በህዱቱ ላይ ከፍተኛ እንዝላልነት ቢታይበትም በመጨረሻ ላይ አስደናቅ ሥራ ሰርቶ ህገ መንግስታዊ ግዴታውን በጥንቃቄ ፈፅሞ ለህገ መንግስታዊ ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ምላሽ በመስጠት ሲዳማ በሪፌረንደም ክልል መሆኑን ወስኗል።ከወሰነም ከሦስት ወራት በላይ አስቆጥሯል። ታድያ ይህ ሁሉ ህጋዊ አካሄድ በመንግስት ውሳኔ አይደለ የተፈፀመው? ከዚህ ሁሉ ህጋዊ አካሄድ በኃላ እኛ አልወሰንም ማለት ለራስ ውሳኔና ለሕዝብ ድምፅ ታማኝ ያለመሆን ግልፅ ማሳያ ስለሆነ በዚህ ሁኔታ የመጭው የምርጫ ተዓማንነት አስጊ ነው። ለማንኛውም ሕጋዊና ሕገመንግስታዊ ሂደትን በሚገባ ተፈፅሞበት የተጠናቀቀውን ስልጣን የክልሉ ም/ቤት ለሲዳማ ህዝብ በአስቸኻይ ያስረክብ ያስረክብ!!!!!

ፍትህ በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ ላሉ ለሲዳማ    1, ዪንቨርስቲ መምህራን   2, ፓለቲካ አመራሮች   3, ጤና ባለሙያዎች   4, ነጋደዎች   5, መንግስት ሠራተኛች   6, ለሚድያ ባለሙያ...
26/01/2020

ፍትህ በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ ላሉ ለሲዳማ
1, ዪንቨርስቲ መምህራን
2, ፓለቲካ አመራሮች
3, ጤና ባለሙያዎች
4, ነጋደዎች
5, መንግስት ሠራተኛች
6, ለሚድያ ባለሙያዎችና ሥራ አስካጆች
ፍትህ!ፍትህ! ፍትህ!ፍትህ!ፍትህ!ፍትህ!ፍትህ!ፍትህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!፲

የአለማችን ረጃጅም የእጅ ጥፍሮች ያሏት ግለሰብ አያና ዊልያምስ ትባላለች። የምትኖረዉ ቴክሳስ ሲሆን በ ሀዉስተን ከተማ ነዉ።የእጅ ጥፍሮቿን ከ20 አመት በላይ አሳድጋለች።የአለም ድንቃድንቅ መ...
12/01/2020

የአለማችን ረጃጅም የእጅ ጥፍሮች ያሏት ግለሰብ አያና ዊልያምስ ትባላለች። የምትኖረዉ ቴክሳስ ሲሆን በ ሀዉስተን ከተማ ነዉ።
የእጅ ጥፍሮቿን ከ20 አመት በላይ አሳድጋለች።

የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ በቅርቡ የመዘገበዉ ርዝመቱ 576.4cm (18 ft, 10.9in) ነዉ።

አያና ጥፍሮቿን የጥፍር ቀለም ቀብታ ለመጨረስ 20 ሰአታትና 2 ጠርሙስ የጥፍር ቀለም ትጠቀማለች።

11/01/2020

የዓለም ባንክ...

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በ2020 ያድጋል ብሎ ያስቀመጠው ትንበያ ላይ ማስተካከያ አደረገ፡፡ ባንኩ ባለፈው ሰኔ ያወጣው ትንበያ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በ2020 በ7 ነጥብ 1 በመቶ ያድጋል ብሎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ባንኩ በትንበያው ላይ የ1 ነጥብ 9 በመቶ ማስተካከያ በማድረግ እድገቱ በ6 ነጥብ 3 በመቶ ብቻ እንደሚሆን ገልጿል፡፡ በአገሪቱ የሚታየው የውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ የወጪ ንግድ አፈፃፀም ደካማ መሆን እና የኑሮ ውድነት መጨመር ባንኩ በእድገት ትንበያው ላይ ማስተካከያ እንዲያደርግ ያስገደዱ ምክንያቶች ናቸው፡፡

(AHADU TELEVISION)

10/01/2020
በሞቃዲሾ በተፈፀመ ጥቃት 4 ሰዎች ተገደሉ...ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ መሃል ከተማ መኪና ላይ በተጠመደ አጥፍቶ ጠፊ ቦምብ፣ ቢያንስ አራት ሰዎች ተገደሉ። ሌሎች አስራ አምስት ሰዎች መቁሰላ...
10/01/2020

በሞቃዲሾ በተፈፀመ ጥቃት 4 ሰዎች ተገደሉ...

ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ መሃል ከተማ መኪና ላይ በተጠመደ አጥፍቶ ጠፊ ቦምብ፣ ቢያንስ አራት ሰዎች ተገደሉ።

ሌሎች አስራ አምስት ሰዎች መቁሰላቸውን ዕማኞች እና የህክምና አገልግሎት ሰራተኞች ገልጸዋል። ፍንዳታው የደረሰው ሳይዲካ መንገድ መጋጠሚያ ላይ ተሽከርካሪዎች በተኮለኮሉበት ወቅት መሆኑ ነው የተገልጸው።

መስቀልኛው መንገድ ከሀገሪቱ ፓርላማ እና ቤተመንግሥቱ አቅራቢያ መሆኑም ተጠቁሟል። የሶማሊያው ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ለጥቃቱ ኃላፊነት ወስዷል።

VOA

09/01/2020

Kuni qooli sidaamu daga hasato,danchu gashooti,dagoomitetena miinju hajuba aana dagate huuro ikkite loosano qoolaatina "like,share,kommentena hedo hedhunero "inbox"assitine haja'ne bubete hossano gede assa dandiitinani. Page like asse.

Address

Sidaama
Awassa

Telephone

+251920809143

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kuukisa Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share