
24/07/2025
የደቡባዊ ሲዳማ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ እራሱን አጠፋ
****
የደቡባዊ ሲዳማ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉነህ ተክሉ እራሱን ማጥፋቱ ተነገሯል።
የማለዳ ምንጮች ከስፍራው እንደነገሩን የጽ/ቤቱ ኃላፊ በዞን ደረጃ ከተካሄደው ግምገማ መድረክ በኃላ ራሱን አጥፍቶ መገኘቱ ታውቋል።
አቶ ሙሉነህ ተክሉ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ ከመሆናቸው በፊት የአለታ ጩኮ ከተማ ከንቲባ እንደነበር የማለዳ ምንጮች ገልጸዋል።