21/01/2026
#ሙጋቤ ከተናገራቸው...ክፍል_3
1- ለነጫጭ መኪኖች ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም።
2- ከሌሎች ቀለማት በፊት ነጫጭ ልብሶችን አስቀድሞ ማጠብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም።
3- ጥቁር ቀለምን ለመጥፎ ገድ፣ ነጭን ደግሞ ለሠላም ምልክት መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም።
4- ጥቂር ቀለምን ለሐዘን፣ ነጭን ግን ለሠርግ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም።
5- ዕዳቸውን ያልከፈሉ ሰዎችን ከነጭ መዝገብ ይልቅ ጥቁር መዝገብ ላይ መመዝገብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም።
6- በፑል ጨዋታ ላይ በነጭ ድንጋይ ጥቁር ድንጋዮችን መምታት እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም።
~~~~~~~~~
7👉"በእርግጥ እኔ በበኩሌ ችግር የለብኝም። ምክንያቱም ተፀዳድቸ መቀመጫየን የምጠርገው በጥቁር ሳይሆን በነጭ ሶፍት ነውና!"
ስንተኛው ቁጥር እንደተመቻችሁ ኮመንት አድርጉ፡፡
ሀቅ እና ድንቅ