Hawassa City

Hawassa City Hawassa City Information Service Page. "የሐዋሳ ከተማ የመረጃ አገልግሎት ገ?

17/07/2026

የእናት ፍቅር

  ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ አዲግራት የ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ስንት ለ ስንት ያልቃል??በትክክል ገምተው ላገኙ 10 ሰዎች የ 1000 ብር ሺልማት እናበረክታለን!!!   Comment Like sh...
09/07/2026


ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ አዲግራት
የ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ስንት ለ ስንት ያልቃል??
በትክክል ገምተው ላገኙ 10 ሰዎች የ 1000 ብር ሺልማት እናበረክታለን!!!


Comment Like share

09/07/2026

Sidama Community in Dubai's ������

  🎉🎉🎉 Back-to-back U20 League Champions. 🏆🏆 Next stop: the first senior league title in club history.    2025/2026 (2018...
05/07/2026

🎉🎉🎉
Back-to-back U20 League Champions. 🏆🏆 Next stop: the first senior league title in club history.


2025/2026 (2018e.c)

የምክትል   ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት ሰለ  #ሐዋሳ ታላላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከመንግሥት ድጋፍ ባለፈ የሁሉንም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እገዛና ትብብር  ይሻሉ።ዛሬ በተካሄደው የሀዋሳ የሐይ...
04/07/2026

የምክትል ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት ሰለ #ሐዋሳ
ታላላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከመንግሥት ድጋፍ ባለፈ የሁሉንም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እገዛና ትብብር ይሻሉ።

ዛሬ በተካሄደው የሀዋሳ የሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የአጋርነት መድረክ ላይ በመገኘት ይህንን ትልቅ ሀገራዊ ራዕይ የመጋራት ዕድል አግኝቻለሁ።

ሀዋሳ ማራኪ ሐይቋን ጨምሮ ልዩ ተፈጥሯዊ ጸጋዎች የተቸሯት ከተማ ናት። ይህንን ስጦታ መጠበቅና ማልማት የጋራ ታሪካዊ ኃላፊነታችን ነው።

የተጀመረው የሐይቅ ዳርቻ ልማት የውበት ሥራ ብቻ ሳይሆን ሰፊ የቱሪዝም፣ የኢኮኖሚ፣ የሥራ ፈጠራና የአካባቢ ጥበቃን ያቀፈ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።

ታላላቅ ፕሮጀክቶች በመንግሥት ጥረት ብቻ ሊሳኩ ስለማይችሉ የሕዝባችን፣ የግሉ ዘርፍ፣ የምሁራንና የዳያስፖራው ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ ነው። ለሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት የሚደረገው ድጋፍ ከገንዘብ ባሻገር እውቀትን፣ ልምድንና በጎ ተጽዕኖን ማካተት ይኖርበታል።

ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የከተማዋን የመዝናኛ፣ የንግድና የመኖሪያ ሥፍራነት ወደ ላቀ ምዕራፍ በማሸጋገር ሀዋሳን በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ያደርጋታል።

ለዚህ ትልቅ ራዕይ መሳካት እያንዳንዱ ዜጋ በገንዘቡ፣ በእውቀቱና በጉልበቱ የሚያበርክተው አስተዋፅዖ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪዬን አቀርባለሁ።
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ለታላቁ የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሀገር ዓቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያና የምስጋና መርሃ ግብር መካሄድ ጀመረ።የሀዋሳ ከተማን ...
04/07/2026


ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ለታላቁ የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሀገር ዓቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያና የምስጋና መርሃ ግብር መካሄድ ጀመረ።

የሀዋሳ ከተማን ገጽታ በመቀየር ለቱሪዝም ዘርፉ እድገት ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ የታመነበት "የታላቁ የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት" የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በስካይ ላይት ሆቴል በድምቀት መካሄድ ጀመሯል።

​በዝግጅቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶ/ር ፍፁም አሰፋ፣ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ፣ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ዲፕሎማቶች፣ ሚኒስቴር ዲኤታዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች እና የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ታድመዋል።

ይህ ​ፕሮጀክት የሀዋሳ ከተማን የመኖሪያና የቱሪዝም ምቹነት ከማሻሻል ባለፈ፣ ከሀገር አልፎ ለአለም የቱሪስት ማዕከል በማድረግ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት እንደሆነ በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል።
Hawassa City Administration Government Communication Affairs Department
#ሐዋሳ
#ሲዳማ
#ኢትዮጵያ

 #ጥያቄ አቶ   የቀድሞ የክልሉ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ለህግ ይቅረብ? ወይስ በነፃ ይለቀቅ? ህዝቡ ይውስን!!!
01/07/2026

#ጥያቄ አቶ የቀድሞ የክልሉ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ለህግ ይቅረብ? ወይስ በነፃ ይለቀቅ? ህዝቡ ይውስን!!!

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa City posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share