Roori sidaama

Roori sidaama Hedo aate telegrammete qoolira yaannoha horonsidhe.

03/07/2025

የኢትዮጽያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እንደ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ከክልል ወደ ክልል እንደሚዞር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አሳሰበ፡፡

Itiyophiyu waanci abbayi koffatto waanci gede qoqqowunni qoqqowu doyisinnannitta itiyophiyaho lekkate kaase bayirdi sorressi kuli.

Hoola Halaaleho
wayinna Halaalu galanni xaalalannonna sammi yinella la'nemmo.

01/07/2025

Dadillisanno Oodo.
Sidaamu buni wolayitta dicha qeele Itophiya wokaale afriku godo'lera beeqate assino godo'le wolayitta dicha 2-1 qeele waanca adhinnoha ikkirono techo barra 24/10/2017 md itophiyu lekkate kaase federashine sidaamu buni widoonni ea hasiisannokki ooso e"e godo'litinnohura waancu wolayitu dichaho ikko yee gumulo uyinno.

ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ 🙏የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ የ13 ዓመት እሥራትን ከተፈረደበት ክስ በይግባኝ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ...
19/06/2025

ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ 🙏

የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ የ13 ዓመት እሥራትን ከተፈረደበት ክስ በይግባኝ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዛሬው ቀን በዋለዉ ችሎት ነፃ እንዲሰናበቱ ዉሳኔ አሳልፈዋል!! 🙏🙏🙏

18/06/2025

ዜና ሹመት!

ኮማንደር ተስፋዬ ደብሶ የክልሉ ፖሊስ ኮምሽን ኮምሽነር ሆነው ተመድበዋል።

መንግስት የጀመረውን የጸጥታና ፖሊስ ዘርፍ ሪፎርም እንዲያስቀጥሉ ተስፋ ተጥሎባቸዋል።

17/06/2025



የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ከስልጣን ተነሱ ፤

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስን፤ ትናንት የብልጽግና መሪዎች በስብሰባ ላይ ተቀምጠው ከስልጣን ተነስቶ በሕግ እንድጠይቅ መወሰኑን በማወቅ ተችሏል።

የሲዳማ ክልል ፖሊስ በቅርቡ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ ለታሰሩት አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ተጠሪ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ኮሚሽነሩም የአለማየሁ የቅርብ ሰው መሆኑ ተነግሯል።

ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን።

16/06/2025
16/06/2025

#አርቲስት አበራ ቶኢሼ ጌታን ተቀበለ።
በሀዋሳ ታቦር ሕይወት ብርሃን ቤ/ክ የነፍሳት ጥሪ በሚደረግበት ወቅት እጁን በማንሳት ዛሬ ሰኔ 8/2017 የንስሐ ፀሎት ተደርጎለታል።
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናው

Abarri Toshehu sirbu giddoni fulatenni Maganu gatisaancho,heesho,doogo ikkinnota afe ama'ni.

12/06/2025

Hawaasi Quchumi gashshooti eote biloonyi S/borro mine 2016M,D baajete dirinni giwiru wodho hiraamimmara whodhona seera agadhatenni albisaano ikkitino giwiru baataanora afansha aate amuraate harinsanni hee'noonni.

H/Q/G/M/H/Biddishsha
Ella 5/2017 M.D
Hawaasa

Barete Hawaasi Quchumi gashshooti kantiiwi Kalaa Makuri Maarshayehu, Hawaaai Quchumi jireenyu paarte S/borro mini poletikkunna dhuku dhaabanyooti handaari Sooreessi Kalaa Geetu Maammo, hattono tantanote handaari Sooreessi Kalaa Abebaayyo Yoseefihunna Hawaasi Quchumi eote biloonyi qara S/borro mini Sooreessi Kalaa Melku Maarqoosihu, xaphooma Quchumu massagaano, giwiru baataanona hajo la'anonsa bissa leeltino.

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅ/ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት በታክስ ህግ ተገዥናትና በግብር አከፋፈል ግንባር ቀደም የሆኑ ግብር ከፋዮች የሽልማትና እውቅና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

የሐ/ከ/መ/ኮ/ጉ/መምሪያ
ሰኔ 5/2017 ዓ.ም
ሐዋሳ

በመድረኩ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መኩሪያ ማርሻዬ፣ የሐዋሳ ከተማ ብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ማራዶና ዘለቀ፣ የሐዋሳ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ጌቱ ማሞ፣ የሐዋሣ ከተማ ብልጽግና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አበባየሁ ዮሴፍ፣ የሐዋሳ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅ/ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ መልኩ ማርቆስ፣ የእለቱ ተሸላሚዎች ተገኘተዋል።

2018 Md bajete lainnohunni Federalete mangiste qoqqowubbate marrekko assittanno womasha lainnohunni konni woroonni amada...
12/06/2025

2018 Md bajete lainnohunni Federalete mangiste qoqqowubbate marrekko assittanno womasha lainnohunni konni woroonni amadame lellanno daafira sidaamu qoqqowira federalete mangiste aate hedinnoha hittonni lainnonniro hedo'ne worre

22/03/2025

Sidaamu dagate sorro ayyanna fichee camballalla badhessa 18-19 /2017 MD geesha ayyirrinsannita me"u affine qixxabinoonni,affinoonnikkir affine qixxawo asse.

30/12/2024

Qoqqowinkera booni woradi giddo gaalanu wayi buusi iima kalaqantino hedeweelicho kameelu jaddo lowontanni dadillisannote.

Maatensa shidhinno manni baalunkura maganu jawante Oo'ne.

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አያኖ በራሶ ከኃላፊነታቸው ተነሱ። ሀዋሳ ዩኒቨርስቲን ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ የመሩት ዶ/ር አያኖ በራሶ ተነስተው በምትካቸው የዲላ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚ...
29/08/2024

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አያኖ በራሶ ከኃላፊነታቸው ተነሱ።

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲን ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ የመሩት ዶ/ር አያኖ በራሶ ተነስተው በምትካቸው የዲላ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶ/ር ችሮታው አየለ የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸው ታውቋል።

ዶ/ር አያኖ የኦዲት ጉድለት ተገኝቶባቸዋል ተብለው ትችት ሲቀርብባቸው የሰነባበቱ ሲሆን በመጨረሻም ከቦታው እንዲነሱ ተደርገዋል።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ2007 ዓም ጀምሮ የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ በግብርና፣ በሆቴል አገልግሎት፣ በእንጨት ፣ በብረታ ብረት እና በእደ-ጥበብ ዘርፎች የራስ አገዝ የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ አቋቁሞ በሥራ ላይ ይገኛል።።

ይሁንና ኢንተርፕራይዙ ለበርካታ ብልሹ አሠራሮች የተጋለጠ ሥለመሆኑ በዉይይት የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ውይይት ላይ ተጠቅሶ ነበር።

ሚያዝያ ወር ላይ የተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጋጥሟል ያለውን ብልሹ አሠራር ዘርዝሮ ነበር፡፡

ዩኒቨርሲቲው በራስ አገዝ የሥራ ዘርፎች የሚገኙ ንብረቶች ወደ ኢንተርፕራይዙ ካፒታል አልተካተቱም ያለው ኮሚቴው ከ2012 ዓም ጀምሮም የኢንተርፕራይዙ ሂሳቡ በኦዲት አልተረጋገጠም ብሎም ነበር።

ባለፈው ወር የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት በተመሳሳይ የፋይናንስ ጥሰት ምክንያት ከሀላፊነት ተነስተው መታሰራቸው ይታወቃል።

ምንጭ፡ መሠረት ሚድያ

Address

Awassa

Telephone

+251912306641

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Roori sidaama posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Roori sidaama:

Share