Mereja

Mereja ስለሀገራችን ወቅታዊ ሁነታ እና ስለዓለም አቀፍ ትኩስ ዜናዎችን ለመከታተል ከፈለጉ ገጻችንን "Like" ያድርጉ

↪️እንደ ልማዳችሁ ጁንታው ነው የዘረፈው እንዳትሉ ብቻ😂➾ #ደብረማርቆስ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ🙂 ህዝቡ ራሱ የራሱ ንብረት በጠራራ ፀሀይ እንዲህ እየዘረፈው ነው።😂 #መልካም የዝርፊያ ዘመ...
04/08/2023

↪️እንደ ልማዳችሁ ጁንታው ነው የዘረፈው እንዳትሉ ብቻ😂

#ደብረማርቆስ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ🙂 ህዝቡ ራሱ የራሱ ንብረት በጠራራ ፀሀይ እንዲህ እየዘረፈው ነው።
😂
#መልካም የዝርፊያ ዘመን ይሁንላችሁ😎

03/04/2023
16/08/2022
07/06/2022

✅ በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነው “ጃክ ማ” ሲሆን 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት አለው።
ጃክ ማ እንዲህ ይላል፡- ‘’ ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ። ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም!

✅ አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል። ምክንያቱም ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣ እና ህይወት የሚቀይረው ይህ እንደሆነ ስለማያውቁ ነው።

✅ ሰዎችን ለድህነት ከሚዳርጉት ነገሮች አንዱ ከግል ስራ (ቢዝነስ) የሚመጡትን እድሎች ማየት አለመቻላቸው ነው።
ምክንያቱም በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በትምህርት ቤቶች የሚማሩት ስራ ማለት ሁልጊዜ ለወርሃዊ ደመወዝ መስራት መሆኑን ነው። ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለሌሎች መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል!
እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል። ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል።

✅ በህይወቴ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት የሚሰራ ተቀጣሪ ሰው ሀብታም ሆኖ አይቼ አላውቅም።’’ ይላል ጃክ ማ። እውነት ነው እኛም አገር ያለው ነባራዊ እውነታ ይሕ ነው። ምክንያቱም ተቀጥረህ በምታገኘው የወር ደመወዝ ሀብት፣ ጥሪት፣ ቤት እና ራስህን ለውጠህ ሌላ ሰው መርዳት አትችልም። እርግጥ ነው የወር ደመወዝ ሲኖርህ የምትፈልገውን ማድረግ ባትችልም በገቢህ ልክ መኖርን ትለምደዋለህ።
ለማንኛውም በሥራ ፍለጋ ጊዜ ከማባከን በትንሹም ቢሆን የግል ስራ የምትጀምሩበትን የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።

👉 ከወደዱት #ሼር በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ።

Address

2, 07
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category