ገበታ ሚዲያ Gebeta media

ገበታ ሚዲያ  Gebeta media መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሳችሁ like እና share ማድረጋችሁን አትርሱ ፡፡

24/11/2022

ሰላም ለሀገራችን

30/08/2022

#ይገርማል
✔ ግርማ የጅ*ብጣላ ስለ ጥቁሩ ክላሽ ሲያወራ ወያኔ ከርቀት ሆና እየሳቀች እየተዘጋጀች ነበር።

✔ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ የተወሰደው ርምጃ የጠላቶችን ቅስም የሰበረ ነበር ሲል ትህነግ ፈገግ እያለች የጦርነት ዝግጅቷን አጠናቃ ነበር።

✔ ሰማ ጥሩነህ በአብይ አህመድ የተገባለትን የመከላከያ ሚንስተር የመሆን ህልሙን ለማሳካት በወጣበት ማህበረሰብ ላይ ሰው አልባ ድሮን ሲያዘምት ትህነግ ያላትን ጥሪት ሰብስባ ወሳኝ ወታደራዊ ቦታዎችን እየያዘች ነበር።

✔ በይልቃል ከፋለ የሚመራው አስተዳደር የነቁ ከ13ሺ በላይ ወጣት ሲያፍን (ዛሬም ድረስ አልተፈቱም) ፋኖን ሲያሳድድ ፥ ትህነግ በአንፃሩ ከልጅ እስከአዋቂ ወታደራዊ ስልጠና እየሰጠች ነበር።

በምድር ላይ ግን እንደአማራ የሚያሳዝን ህዝብ የለም። የአምበሳ መንጋ በተኩላዎች የሚመራ አይነት ህዝብ።

28/07/2022

እያመመው መጣ

27/06/2022

እንደምን ተቻለህ
አንተ ደጉ አማራ ሆይ እንደበግ ስትታረድ እንደምን ተቻለህ።
እረ ለመሆኑ አመቱን ቆጥረኸዋል 1983-2014 ቆጥረህ ድረስበት ።
#የዚግነት ክብር
#በቃ

https://youtu.be/lrb94e5dwx8
19/04/2022

https://youtu.be/lrb94e5dwx8

በል ቀና|Ethiopian tiktok in this weak/Very fun | Masresha Terefe|November 8, 2021 |አጋዐዚ | Today Newአይነኬው ቴዲ አፍሮ ...

14/04/2022
02/03/2022

በል ቀና|Ethiopian tiktok in this weak/Very fun | Masresha Terefe|November 8, 2021 |አጋዐዚ | Today Newአይነኬው ቴዲ አፍሮ ...

21/02/2022

የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የሚመሩ 11 ኮሚሽነሮችን ሹመት በ5 ድምፀ ታአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።

በዚህ መሰረት ፦

1ኛ. ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ (ሰብሳቢ)
2ኛ. ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ (ምክትል ሰብሳቢ)
3ኛ. ዶ/ር አይሮሪት መሐመድ
4ኛ. ዶ/ር ተገኝወርቅ ጌቱ
5ኛ. ዶ/ር ዮናስ አዳዬ
6ኛ. ዶ/ር አምባዬ ኦጋቶ
7ኛ. አምባሳደር መሐመድ ድሪር
8ኛ. ወ/ሮ ብሌን ገብረመድህን
9ኛ. አቶ ዘገየ አስፋው
10ኛ. አቶ መላኩ ወልደማርያም
11ኛ. አቶ ሙልጌታ አጎ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክርን በኮሚሽነርነት እንዲመሩ ተሹመዋል።

በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡ባህርዳር :- የካቲት 14/2014 ዓ.ምገበታ ሚዲያ...
21/02/2022

በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡
ባህርዳር :- የካቲት 14/2014 ዓ.ም
ገበታ ሚዲያ
በአማራው ላይ የሚደረገው ዘር ተኮር ጥቃት በአጭሩ ካልቆመ እንደሀገር ወደለየለት እልቂት ያመራል ።
አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ
ባለፉት ሁለት እና ሶስት ዓመታት እየሆነ ያለው ነገር በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት በማይደራደሩ ተቋማት እና ህዝቦች ላይ ከባድ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እየተካሔደ ነው፡፡ ለዚህም ምሳሌ የሚሆነው በአማራ እና በአፋር ህዝቦች ላይ እየደረሰ ያለው ጥፋት ተጠቃሽ ነው፡፡
በክልሉም ሆነ ከክልል ውጭ አማራ እንዲመታ የሚደረግበት ምክንያት፣ አማራ ኢትዮጵያን ከነብሱ አስበልጦ ስለሚወድ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት የአማራ ህዝብ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ባይተዋር እና ስደተኛ ሆኗል፡፡
ከክልል ውጭ በኦሮምያ በአማራው ላይ እየተደረገ ያለው ተከታታይ የሆነ ግድያ እና ማፈናቀልም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው፡፡ ይህ ደግሞ እንደማይሳካ አድዋ ህያው ምስክር ነው፡፡

https://youtu.be/G9cR_XhFm7k
16/02/2022

https://youtu.be/G9cR_XhFm7k

በል ቀና|Ethiopian tiktok in this weak/Very fun | Masresha Terefe|November 8, 2021 |አጋዐዚ | Today Newአይነኬው ቴዲ አፍሮ ...

Address

Bahir Dar
1596

Telephone

+251923233671

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ገበታ ሚዲያ Gebeta media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ገበታ ሚዲያ Gebeta media:

Videos

Share