TheVoice Of Amhara

TheVoice Of Amhara ታማኝነት ያላቸውን መረጃዎችን ለህዝብ ማቅረብ

መራራ  እውነትአብይ አህመድ  ስልጣን  ላይ  እስካለ   የኦርቶዶክስ አማኞች  ሞት  ይቀጥላል⚔️አማራጩ  መታጠቅ ብቻ
05/06/2026

መራራ እውነት

አብይ አህመድ ስልጣን ላይ እስካለ የኦርቶዶክስ አማኞች ሞት ይቀጥላል⚔️

አማራጩ መታጠቅ ብቻ

24/05/2026

የመንግስት ሰራተኛው ደሞዝ 60% ለመንግስት ተመልሶ ገቢ ይሆናል። ሰራተኛው በ40% ቀሪ ደሞዝ ነብስ ውጭ ነብስ ግቢ እያለ ይኖራል😭

ወለየዋ
30/09/2024

ወለየዋ

16/08/2024
እንኩቶ
17/07/2023

እንኩቶ

ለጎንደር ሙስሊም ደራሹ የጎንደር ክርስቲያን ነው።ለወሎ ሙስሊም ደራሽ የወሎ ክርስቲያን ነውለጎጃም ሙስሊም ደራሽ የጎጃም ክርስቲያን ነው።ለሸዋ ሙስሊም ደራሽ የሸዋ ክርስቲያን ነው ።የጠላትን ...
27/04/2022

ለጎንደር ሙስሊም ደራሹ የጎንደር ክርስቲያን ነው።
ለወሎ ሙስሊም ደራሽ የወሎ ክርስቲያን ነው
ለጎጃም ሙስሊም ደራሽ የጎጃም ክርስቲያን ነው።
ለሸዋ ሙስሊም ደራሽ የሸዋ ክርስቲያን ነው ።

የጠላትን ሴራ በታትነህ ጣል አማራ!

በጎንደር ለተከሰተው ግጭት እና የሰው ህይወት መጥፋት በጣም እናዝናለን ። መንግስት ተብየው ብአዴን ካለ አጥፊዎቹን ለህግ ያቅርብልን ።

ፍትህ!

ሰላምሽ ይብዛ ጎንደር!

እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!ፋኖ!!!
24/04/2022

እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!

ፋኖ!!!

ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ  ሁሉም አማራ በስፋት ሰልጥን ታጠቅ  ተዘጋጅ! ፋኖ ሁን!መጭው ጊዜ ካለፈው የከፋ ነው!ሰልጥነህ ጠብቃቸው !ተዘጋጅ!!!
16/04/2022

ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ሁሉም አማራ በስፋት ሰልጥን ታጠቅ ተዘጋጅ! ፋኖ ሁን!

መጭው ጊዜ ካለፈው የከፋ ነው!
ሰልጥነህ ጠብቃቸው !
ተዘጋጅ!!!

በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ አማራ ጦርነት ናፈቀኝ አሻፈረኝ  ብሎ የገጠመበት ጦርነት በልምነ ድግል ዘመን ነበር ። ልምነ ድንግል ፈጣሪውን እባክህ ጦርነት ናፈቀን ጦርነት አምጣለን አለው ። እ...
14/04/2022

በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ አማራ ጦርነት ናፈቀኝ አሻፈረኝ ብሎ የገጠመበት ጦርነት በልምነ ድግል ዘመን ነበር ። ልምነ ድንግል ፈጣሪውን እባክህ ጦርነት ናፈቀን ጦርነት አምጣለን አለው ። እግዚአብሔርም ግራኝ አህመድን ላከበት ልምነ ድንግልም ተሸነፈ የግራኝ አህመድ ጦርም ብዙ የታሪክ ጠባሳ በአማራው ላይ ጥሎ አልፏል ።

ከዚህ ውጭ አማራ ጦርነትን አልናፈቀም ናፍቋቸው የመጡትን ግን ሲቀብር ኑሯል ።

ተረኞች እራስ ምታት የሆነባቸውም ይኼው ነው ሁሉም አማራ ተኳሽ መሆኑ ሁሉም አማራ ከገጠመ ጀብድ ለመስራት ይሽቀዳደማል እንጅ አያፈገፍግም ይህን ደሞ ጠንቅቀው ያውቁታል -- ተረኞች

ክብር ለፋኖ ይሁን!

የፋኖ ጠፋት ከተባለ  አማራን ከጠላት መጠበቁ ብቻ ነው ።እውነት እላችሗለሁ ሁሉም የአማራ ህዝብ ዱር ቤቴ ብሎ ፋኖን መቀላቀሉ  አይቀርም በቅርቡ!አየህየኦሮሞ ሊህቃን ሁሉን ለኔ ለኔ እያሉ ሲ...
13/04/2022

የፋኖ ጠፋት ከተባለ አማራን ከጠላት መጠበቁ ብቻ ነው ።

እውነት እላችሗለሁ ሁሉም የአማራ ህዝብ ዱር ቤቴ ብሎ ፋኖን መቀላቀሉ አይቀርም በቅርቡ!

አየህ
የኦሮሞ ሊህቃን ሁሉን ለኔ ለኔ እያሉ ሲስገበገቡ የአማራ ፋኖ እንቅፋት ሆኖባቸዋል ።

እንጅማ ኦነግ እዚያው አድስ አበባ አደል ያለው?

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TheVoice Of Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category