ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media

ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media አማራ ወንጭፍ መረጃ/Amhara wonchife Merja

የአማራ ወንጭፍ መረጃ 1 - በአዲስ መልክ ተመልሰናል። በተቻለ መልኩ ከተለያዩ ግንባሮች ውቅታዊ መሪ አሁናዊ መረጃወችን ፣ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ከቦታው እናደርሳለን።

የአማራ ወንጭፍ መረጃ 1 ዩቱዩብ ቻናል https://www.youtube.com/

ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁን ።

የዘመን ትንታግ - አዲስ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ፍከራ የአማራ ወንጭፍ መረጃ ዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ያድርጉ ያስደርጉ አክብሮታዊ ግብዣየ ነው።
04/10/2024

የዘመን ትንታግ - አዲስ ወኔ ቀስቃሽ ቀረርቶና ፍከራ
የአማራ ወንጭፍ መረጃ ዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ያድርጉ ያስደርጉ አክብሮታዊ ግብዣየ ነው።

አማራ ወንጭፍ መረጃ ፩ በአዲስ ቻናል ተመልሰናል!!አዳዲስ የትግል መረጃወች ፣ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ከተለያዩ አውደ ግንባሮች በቀጥታ ይቀርብበታል። አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት ይቀጥላ....

6ኛ (ዮፍታሔ ንጉሴ) ክፍለ ጦር ደምበጫን ተቆጣጥሯል። ውድ ዋጋ የተከፈለበት ተጋድሎ የብልፅግናን ሰራዊት ሳያንኮታኩት እና የአማራን ህዝብ ነፃነት ሳያረጋግጥ አይቆምም::ዘመቻ መቶ ተራሮች በ...
04/10/2024

6ኛ (ዮፍታሔ ንጉሴ) ክፍለ ጦር ደምበጫን ተቆጣጥሯል።

ውድ ዋጋ የተከፈለበት ተጋድሎ የብልፅግናን ሰራዊት ሳያንኮታኩት እና የአማራን ህዝብ ነፃነት ሳያረጋግጥ አይቆምም::

ዘመቻ መቶ ተራሮች በሁሉም የአማራ ግዛቶች ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!

https://youtu.be/_IjUzhPhzH0?si=3JKdgkjF06FKsGOF
04/10/2024

https://youtu.be/_IjUzhPhzH0?si=3JKdgkjF06FKsGOF

አማራ ወንጭፍ መረጃ ፩ በአዲስ ቻናል ተመልሰናል!!አዳዲስ የትግል መረጃወች ፣ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ከተለያዩ አውደ ግንባሮች በቀጥታ ይቀርብበታል። አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት ይቀጥላ....

🛑 ዘመቻ 100 ተራሮች ❗️❗️ 👇👇👇“ዘመቻ 100 ተራሮች” የአማራ ፋኖ በጎጃም፣  የአማራ ፋኖ በወሎ እና የአማራ ፋኖ ሽዋ ዕዝ የአማራ ፋኖ በጎንደር፣በጋራ አዲስ ዘመቻ ጀምረዋል።ድል ለአማ...
04/10/2024

🛑 ዘመቻ 100 ተራሮች ❗️❗️ 👇👇👇

“ዘመቻ 100 ተራሮች” የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በወሎ እና የአማራ ፋኖ ሽዋ ዕዝ የአማራ ፋኖ በጎንደር፣በጋራ አዲስ ዘመቻ ጀምረዋል።

ድል ለአማራ ህዝብ !

ከአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ የጦር ግንባር ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ
28/09/2024

ከአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ የጦር ግንባር ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ

አማራ ወንጭፍ መረጃ ፩ በአዲስ ቻናል ተመልሰናል!!አዳዲስ የትግል መረጃወች ፣ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ከተለያዩ አውደ ግንባሮች በቀጥታ ይቀርብበታል። አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት ይቀጥላ....

ትዕዛዝ እየጠበቅን ነው -- የጣናው መብረቅ ብርጌድ !! የፋኖ ሠራዊት ወቅታዊ ቁመና በዝርዝር ቀርቧል። የዩቱዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር እንዲያደርጉ እንዲያስደርጉ  ተጋብዘዋል።
13/09/2024

ትዕዛዝ እየጠበቅን ነው -- የጣናው መብረቅ ብርጌድ !!
የፋኖ ሠራዊት ወቅታዊ ቁመና በዝርዝር ቀርቧል። የዩቱዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር እንዲያደርጉ እንዲያስደርጉ ተጋብዘዋል።

አማራ ወንጭፍ መረጃ ፩ በአዲስ ቻናል ተመልሰናል!!አዳዲስ የትግል መረጃወች ፣ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ከተለያዩ አውደ ግንባሮች በቀጥታ ይቀርብበታል። አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት ይቀጥላ....

ነፍጠኝነት አርበኝነት ፋኖነት አማራነት
03/07/2024

ነፍጠኝነት አርበኝነት ፋኖነት አማራነት

ወንድሜ ጓዴ ማሙሼ የተሰዋህለት ዓላማ ዳር ይደርሳል !! ትግሉ ይቀጥላል ይቀጣጠላል
25/03/2024

ወንድሜ ጓዴ ማሙሼ የተሰዋህለት ዓላማ ዳር ይደርሳል !!
ትግሉ ይቀጥላል ይቀጣጠላል

ና ጉዱ ፪  በቅርብ ቀን !የአርቲስት ፋኖ አለነ ፀጋ ና ጉዱ ቁጥር ፪ (ረመጡ ፋኖ) ወኔ ቀስቃሽ አዲስ ቪዲዩ ክሊፕ በቅርብ ቀን !!
18/03/2024

ና ጉዱ ፪ በቅርብ ቀን !
የአርቲስት ፋኖ አለነ ፀጋ ና ጉዱ ቁጥር ፪ (ረመጡ ፋኖ) ወኔ ቀስቃሽ አዲስ ቪዲዩ ክሊፕ በቅርብ ቀን !!

17/03/2024

አልቋል!!
አንድ እግራቸው ከመቃብር ገብቶ በጣዕር ውስጥ እየተፍጭረጨሩም
ሀገርም ወታደርም ባንክም መምራት አልቻሉም ፣ነገም አይችሉም።

 #ጉድ    #ታዋቂ      #የአስመሳዩች  #ድብቅ  #ስራ    #ሲጋለጥ    የብርሃኑ ጁላ (አስታጥቄ) የሚመራው እየፈራረሰ ያለው ስርዓት የጦር ጀነራሎች እና የብአዴን ፋኖወች ጉድ     ...
17/03/2024

#ጉድ #ታዋቂ #የአስመሳዩች #ድብቅ #ስራ #ሲጋለጥ
የብርሃኑ ጁላ (አስታጥቄ) የሚመራው እየፈራረሰ ያለው ስርዓት የጦር ጀነራሎች እና የብአዴን ፋኖወች ጉድ
በአማራ ፋኖ እጂ የገባችው ሰላይ በእምነት ክህደት ቃሏ እውነቱን አጋልጣለች !! ይሰመርበት !!ይደመጥ !!

https://youtu.be/YW3tWttE04A

ይቀጥላል •••የብርሃኑ ጁላ(አስታጥቄ ) ጦር በአናብስቶቹ የአማራ ፋኖወች  በየቀኑ መፈራረሱን ቀጥሏል!!አንድ መቶ አለቃ ኮማንዶ በአናብስቶቹ የዘሜ ትንፋሾች በኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ፋ...
16/03/2024

ይቀጥላል •••
የብርሃኑ ጁላ(አስታጥቄ ) ጦር በአናብስቶቹ የአማራ ፋኖወች በየቀኑ መፈራረሱን ቀጥሏል!!

አንድ መቶ አለቃ ኮማንዶ በአናብስቶቹ የዘሜ ትንፋሾች በኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ፋኖወች ልዩ ኦፕሬሽን ገቢ ተደርጓል።

#መርዓዊ

መቼስ ምን ይባላል - ስለምታስታጥቁን እናመሰግናለን !!
15/03/2024

መቼስ ምን ይባላል - ስለምታስታጥቁን እናመሰግናለን !!

እንኳን ተወለድክልን ጀግናው መሪያችን!!መጋቢት ፭   #38
14/03/2024

እንኳን ተወለድክልን ጀግናው መሪያችን!!
መጋቢት ፭ #38

ተለቀቀ !!አባውቃው ፋኖ በጋሻ ሚዲያ (ገብርሸት ቢተው ) ዩቱዩቭ ቻናል ተለቋል።
07/03/2024

ተለቀቀ !!
አባውቃው ፋኖ በጋሻ ሚዲያ (ገብርሸት ቢተው ) ዩቱዩቭ ቻናል ተለቋል።

Gebrshet_-_Bitew_-_Abawukaw_-_Fano_-_ገብርሸት_-_ቢተው_-_አባውቃው_-_ፋኖ_-_New_Ethiopian_Music_2024_Official_Video

07/03/2024

Address

Bahir Dar

Telephone

+251902004439

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media:

Videos

Share