Ergib Media

Ergib Media This page strives to promot peace, democracy, freedom of speach, espacially humanity all over the wo

25/03/2021

ክቡራትና ክቡራን በየደረጃችሁ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች እንደምን አላችሁ፡፡ በአዲስ ገፅ በዚህ በኩል ብቅ ብያለሁ፡፡
ዛሬ ደግሞ በበጎነት መንገድ ተጉዘን ሰው ወዳድ እንግዳ ተቀባይ ከሆነው ከአዲሱ ክልል ሲዳማ ደርሰን በፈገግታ የተሞሉ ኑ.. ባህሌን እወቁልኝ...ብሉልኝ ጠጡልኝ..የሚሉ ደግ ኢትዮጵያውን አግኝተናል፡፡

Ethiopia>>>>>>>>>Some times peace news makes the country peace,bad news also increases harmful psychological situation. ...
06/01/2021

Ethiopia
>>>>>>>>>
Some times peace news makes the country peace,bad news also increases harmful psychological situation. So, at this time, Good news, peace media, peace journalists, recouncilations,...so on are needed,rather bad and tension news. Because those bad news stimulates and increases the tension on the country. So, if you love Ethiopia, please write peace examples for and about Ethiopia. Unless we visit bad news from unti -Ethiopians(ie)terrorists and Vandas.

29/06/2020

መኸር ሆቴል
የማስታወቂያ አጋራችን!!

29/06/2020

የእናንተው ሰላም አብሳሪ!!
በቅርቡ ስራ እንጀምራለን!!
እርግብ ሚዲያ

01/03/2020

እውነተኛ ታሪክ ነች!!
=============
2002 ዓ/ም 6ኛ ክፍል እያለን ስነ-ዜጋ የሃገር የፍቅር የሚል ርዕስ በተመስጦ እየተማርን ሳለ አንዲት ልጅ ድንገት ተነስታ አስተማሪውን ፍቀድልኝ አለችው። አስተማሪውም ምን ሆነሽ ነው ሲላት ቀረብ ብላ ምክንያቷን ነገረችውና ፈቅዶላት ወጣች። ወዲያውኑ ልጅቷ ስትወጣ አይቶ አንዱ ልጅ ተነሳና" ጋሼ ፍቀድልኝ" አለው። መምህሩም ምን ሆነህ ነው? ሲለው ተማሪው "እኔም እንደሷ"ሲል መምህሩ እውነትህን ነው? አለውና ተማሪው አዎ ቲቸር አለ። ከዚያ መምህሩ ባልጠበቅነው ሁኔታ የኮረኮሩት ያክል ራሱን መቆጣጠር እስኪያቅተው ድረስ ሳቀ። እኛም ግራ ተጋባንና ስንገረም መምህሩ "አያችሁ ልጅቱ ያለችኝ ፔረድ ሆኘ ነው ነው ያለችኝ" ሲለን ሙሉ የክፍሉ ተማሪዎች በሳቅ በያለንበት ወደቅን። የአሁኑ የኛ ትውልድም ነገር ሳናጣራ ሲጮሁ መጮህ ፤ ሲያፈርሱ ማፍረስ፤ ሲደግፉ መደገፍ ሲነቅፉ መንቀፍ እንጅ የሚያደርጉትን የሚያውቁ ውስኖች ናቸው። ስለዚህ ለምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የየራሳችን ምክንያት ሊኖረን ይገባል!!

ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ የበይነ መረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎት ላይ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡ድርጅቱ ለግለሰቦች 65 በመቶ፣ ለVPN አግልግሎት 72 በመቶ በተጨማሪም ለድርጅቶች 69 በመቶ የ...
27/02/2020

ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ የበይነ መረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎት ላይ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡
ድርጅቱ ለግለሰቦች 65 በመቶ፣ ለVPN አግልግሎት 72 በመቶ በተጨማሪም ለድርጅቶች 69 በመቶ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

የኢንተርኔት አገልግሎት ማስተተካከያው ከዋጋ ቅናሽ ባሻገር በፍጥነት ይጨምራል ያለው ኢትዮ ቴሌኮም፤ ለመኖርያ ቤት የ ሶስት በመቶ እና ለድርጅቶች የአራት በመቶ ፍጥነት ይጨምራልም ብሏል፡፡

27/02/2020

ትራምፕ ለምክትላቸው ማይክ ፔንስ 'የኮሮና ተከላካይ' ሹመት ሰጧቸው‼️

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ምክትላቸውን ማይክ ፔንስ መንግሥትን ወክለው ኮሮና ቫይረስን እንዲከላከሉላቸው ሾሟቸው።
ትራምፕና ምክትላቸው ፔንስ በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ኮሮናቫይረስ የአሜሪካ ሕዝብ ላይ የሚደቅነው አደጋ ዝቅ ያለ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ሁለቱ ባለሥልጣናት መግለጫ የሰጡት ኮቪድ-19 የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ኮሮናቫይረስ ከቻይናዋ ዉሃን ግዛት ተነስቶ በዓለም ዙሪያ በፍጥነት መዛመቱን ተከትሎ ነው።

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እስካሁን 60 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተዘግቧል። ባለሥልጣናቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ከሰጡ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ አንድ ግለሰብ በኮሮና መያዙ ተዘግቧል።

በራስ መተማመን የሞላቸው ትራምፕ፤ ዩኤስ ኮሮናቫይረስን የመከላከል ብቃቱ እንዳላት ጠቁመዋል።

«እኛ በጣም፣ በጣም ዝግጁ ነን» ያሉት ትራምፕ አጥኚዎች ለበሽታው ክትባት ለማግኘት ቀን ተሌት እየተጉ እንደሆነ አሳውቀዋል።
ምንጭ፦ Esat

ቢል ጌትስ  የ10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።እርግብ ሚዲያ የካቲት 18/2012 ዓ/ምበምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድ...
26/02/2020

ቢል ጌትስ የ10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
እርግብ ሚዲያ የካቲት 18/2012 ዓ/ም

በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኩል በምስራቅ አፍሪካ ለተከሰተው የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚሰሩ ስራዎችን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል።

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ergib Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ergib Media:

Share