Amhara first

Amhara first ነጻነታችን በክንዳች💪❗️
Made in Amhara ❗️

30/10/2025

በቅርቡ የሰራተኛው ደሞዝ ሙሉ በሙሉ ሊቆም ይችላል ተብሏል። ጭማሬ ስትጠብቁ ጭራሹን የያዛችሁትን ለማጣት እየተቃረባችሁ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ሰራተኛ የሆነ ግለሰብ ተናግሯል።መንግስት ሰራተኛው ከዚህ በላይ ከብልጽግና ጋር መቆየት ያለበት አይመስለኝም።

 #ይነበብእውነት ለመናገር ልማትን የሚጠላ የለም።ጸባችን አግላይ፣ ገዳይ፣አፈናቃይ፣አሳዳጅ፣ንብረት ዘራፊ አገዛዝ ጋር ነው።ባለፉት 7 አመታት በተለይ ደግሞ ባለፉት 5 አመታቶች ኦሮምያ በሚደን...
29/10/2025

#ይነበብ
እውነት ለመናገር ልማትን የሚጠላ የለም።ጸባችን አግላይ፣ ገዳይ፣አፈናቃይ፣አሳዳጅ፣ንብረት ዘራፊ አገዛዝ ጋር ነው።ባለፉት 7 አመታት በተለይ ደግሞ ባለፉት 5 አመታቶች ኦሮምያ በሚደንቅ ልማት ላይ እንደምትገኝ እያየን ነው።ይሄንን ለማስፈጸም ደግሞ ከ4ኪሎው ዘረgna በበለጠ የክልሉ አመራሮችን ጀግንነት ሳላደንቅ አላልፍም።ገራሚ ፕሮጀክቶች፣ገራሚ ኢንዳስትሪዎች፣ገራሚ የመሰረተ ልማት ስራዎች እየተሰሩ ነው።የኦሮሞ ክልል መሪዎች በጣም ጀግኖች ናችው።ማድነቅ ያለብኝን አደንቃለው።የአማራው የእንግዴ ልጅ ግን በየሰፈሩ አረቂውንና ድራፍቱን እየጠጣ ሲፎክር ይውላል።ፋኖን ማጥፋት አለብኝ እያለ የክልሉን በጀት በመጠጥና ቤት በመስራት የተረፈውንም ጥይት በመግዛት ቅርጥፍ አድርጎ እየበላ ይሄው 2አመት ደፍኗል። የአማራ የሗላ ልጅ(የእንግዴ ልጅ) አማራን ከመከራ ሊያላቅቅ ቀርቶ አማራን ወደ 10ኛው ክፍለዘመን እያሯሯጠው ነው።ይሄንን የህዝባችንን ካንሰር እስከወዲያኛው በማጥፋት ሀገሪቷ ለሁሉም እኩል እንድትሆን እየሰራን ነው።ፋኖ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ተስፋ መሆኑን ሁሉም ማወቅ አለበት።የተወሰነ ማንነት እየተገፋ ሌላው የሚለማበት፣ሌላው የሚያድግበትን አሰራር እስከወዲያኛው እንቀይራለን።በመጨረሻም ለደናqurቱና መሀይman ስብስቡ የአረቂና የአተላ አጠራቃሚው ብአዴን በጅማ ዞን ጓደኞቻችሁ እንዴት እየሰሩ እንደሆነ ነገ በፋና ቴሌቭዥን ሊያሳዩዋችሁ ቀጠሮ ይዘዋልና ተጋበዙ።
ማንም ከማንም አይበልጥምም፣አያንስምም።
ሀገር የጋራችን እስከሆነች ድረስ ሁሉም እኩል መልማት አለበት።
ፋኖ ያሸንፋል💪❗️

29/10/2025

ብልጽግና ገዳይ ኦርቶዶክስ ደግሞ ሟች ሲሆን ሐገር ሰላም ነው ፣ምንም የተፈጠረ ነገር የለም በቃ ኖርማል የተለመደ ነገር ነው።አንድ ጴንጤና፣ኢስላም ሲገደል በቃ ሳር ቅጠሉ ጩኸት።ታዲያ ይሄንን የጠነባ ካንሰር አገዛዝ መታገል ምኑ ነው ጥፋቱ?

29/10/2025

አማራን አብይ በተባለ የኦነግ መሪና የማዳጋስካር መጤ ያስጨረሳችሁና እያስጨረሳችሁ ያላችሁ የእንግዴ ልጆች ሆይ ወደቀልባችሁ ተመለሱ።ፋኖ አማራን ከፈጽሞ ጥፋት፣ ከዘር ፍጅትና ከተመጽዋችነት ለማላቀቅ እየታገለ መሆኑን እወቁ።አብይ መራሹ ሀይል በፍጹም ለአማራ ህዝብ አስፈላጊ አይደለም።

29/10/2025

ኦርቶዶክሶችን ማን ይጩህላቸው? በኢትዮጵያ ውስጥ እንደኦርቶዶክስ ሞትን የተለማመደ ህዝብ የለም።አርሲ የሚባል ቦታ ደግሞ የኦርቶዶክሶች የገሀነም ቦታ እየሆነ ነው።

29/10/2025

👉እማማ #ፊሽካ አሏት አሉ አቶ አብይን😂
ሁለት አመት ሙሉ ወደብ እያሉ ጆሮ ማደንቆር ምን ይሉታል🤔?
የአማራን ጥያቄ externalized በማድረግ ከሻዕብያ ጋር በማላተም ፖለቲካ አትሰሪም እማማ ፊሽካ።

28/10/2025

አቶ አብይ አማራ የሆነ ሁሉ ጥያቄ ሲያነሳ በጉዳዩ ቀጥታ ከመመለስ ይልቅ ጉዳዩን ከኤርትራ ህዝብ የተነሳ ነው እያለ ሰውን የሚያምታታው እስከመቸ ነው? ዛሬም #በጭብጨባ ቤቱ የለንደንን ፋኖ የሚያደርጉትን ትግል ጥቂት ኢትዮጵያውያንና በርካታ ኤርትራውያን ለንደን ላይ እየረበሹኝ ነው እያለ ሲያምባርቅ ነበር። ይህ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው።ኤርትራዎችን ወደጦርነቱ በመጋበዝ ከዛም ለአለም ህዝብ ለመጮህ የምታደርገውን ነገር አቁም።ኤርትራዎች ከፈለክ እስከ ጥግ ድረስ እንደሚያሯሩጥህ በደምብ ታቃቸዋለህ። አማራ የሚያደርገውን ትግል ከኤርትራ ጋር አታላትመው።ኤርትራ ሂደህ ስትሽለጠለጥ የነበርከው አንተ ነህ እንጂ አማራ አይደለም።

28/10/2025

እንደተለመደው ሲደሰኩር ውሎ ሂዷል።ጠብ የሚል ነገር ለህዝብ ያልሰራው ነገር ግን ከ30ሺ በላይ በሚዲያ ጡሩምባ ነፊዎች ያደገው የአብይ ኢኮኖሚ ዛሬም በምክር ቤቱ አጨብጫቢዎች አብይ ኑርልን ሺ አመት ግዛን በሚል ሞሽን በታገሰ ጫፎ ተዘግቷል። ሀገር በጡሩምባ ነፊዎች እና በአጨብጫቢዎች አታድግ ነገር።

25/10/2025

ባንኮች ገንዘብ እየያዙብን ነው።ካለገንዘብ መንቀሳቀስ ደግሞ ከባድ ነው።ውድ አማራውያን ወንድም እህቶቸ ሆይ ይሄንን ችግር ለመቅረፍ መፍትሄ ያላችሁትን ነገር በሀላፊነት አጋሩን።ለምትሰጡን ምክር ከልብ እናመሰግናለን።

Within 2 years only💪❗️
25/10/2025

Within 2 years only💪❗️

የሴትን ልጅ ጡት ቆራጩ  #አብይ ዛሬም ትምህርት ቤቶችን በድሮን ሲያፈርስ ውሏል።  በ2018 ዓም ለየት የሚያደርገው የድሮን ጥቃቶቹ በሙሉ ትምህርት ቤቶች ላይና ጤና ጣቢያዎች ላይ ነው።በአማ...
24/10/2025

የሴትን ልጅ ጡት ቆራጩ #አብይ ዛሬም ትምህርት ቤቶችን በድሮን ሲያፈርስ ውሏል። በ2018 ዓም ለየት የሚያደርገው የድሮን ጥቃቶቹ በሙሉ ትምህርት ቤቶች ላይና ጤና ጣቢያዎች ላይ ነው።በአማራ ክልል ከ100%(12ሺ ት/ቤቶች) ውስጥ እስካሁን 7.5%(900 ት/ቤቶች) በድሮን ወድመዋል።በዚህ አመት ግን አያያዙ ያስፈራል።ሁሉንም አመድ አድርጎ መገላገል የፈለገ ይመስላል።ገራሚው ነገር ህጻናቶች ት/ቤት መሄድ አለባቸው መምህራኖቹም ማስተማር አለበቸው እያለ በደሞዛቸው እያንገራገረ መሆኑ ነው።

24/10/2025

የፋኖ ባለምላይን ቤተሰቦች ታፍነው መወሰዳቸውን ተናግረን ነበር። ወስደው ቃለመጠይቅ ሰርተው የለቀቁትን ሰምታችኋል ወይ? እያረሩ መሳቅ 😂😂😂

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara first posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share