Lehager Property market agent

Lehager Property market agent ለሃገር ፕሮፐርቲ ማርኬት አጄንት
Lehager property market agent and ideas shares all Ethiopian peoples

Lehager property market
The purpose,
Citizens should be given incentives for entrepreneurship and advice should be given to existing organizations and family instruction /marketing communication/ solving problems/ organization structures.

Zaminer is dedicated to providing users with secure and reliable cloud mining services, combining top-tier equipment, cl...
11/05/2025

Zaminer is dedicated to providing users with secure and reliable cloud mining services, combining top-tier equipment, clean energy, and an easy-to-use experience. With robust security measures to protect assets and eco-friendly, efficient mining operations, Zaminer makes achieving stable returns effortless, simplifying cryptocurrency investments for everyone!
https://zaminer.info/register?invite=591976

23/02/2025
23/07/2024
16/07/2024

The fact of prosperity party

FSD Ethiopia in partnership with Ethiopian Capital Market Authority and Ethiopian Securities Exchange (ESX) has organize...
30/01/2024

FSD Ethiopia in partnership with Ethiopian Capital Market Authority and Ethiopian Securities Exchange (ESX) has organized a 2-day Financial Journalism Training for Journalists who wish to cover Financial Market news.

This is a rigorous 2-day training course that will cover topics such as Capital Market Operations, Ethical Responsibilities & Investor Protection and Reporting of Capital Market Developments.

Don't miss out on this great opportunity to prepare yourselves for the Bloomberg Financial Journalism Training which will be deployed in Ethiopia later on this year!!

If you are a journalist or a senior journalism major in university, please register using the link below before FEBRUARY 7th, 2024:

https://forms.office.com/pages/responsepage.aspx?id=Bsxgta_FiUq5Us9wCgQ3mcJupyb9xPFLriMhZAaAgOdUOEU0QklHUFlCUDdXOEVTOFNVOFowQjM3OS4u

LinkedIn | Twitter | Facebook | Telegram

ከጅምሩ አብረው ይሁኑለሽያጭ የወጣ ♦️ሆፕ  የመኖሪያ  አፓርትመንት♦️የፀደቀ 200 እጣ♦️የሚሸጥ ቀፀደቀው 10 እጣ♦️የተቆጠበ 11,000♦️ወራዊ መዋጮ 1000♦️መሸጫ 22,500 ♦️ኮሚሽን...
30/07/2023

ከጅምሩ አብረው ይሁኑ
ለሽያጭ የወጣ
♦️ሆፕ የመኖሪያ አፓርትመንት
♦️የፀደቀ 200 እጣ
♦️የሚሸጥ ቀፀደቀው 10 እጣ
♦️የተቆጠበ 11,000
♦️ወራዊ መዋጮ 1000
♦️መሸጫ 22,500
♦️ኮሚሽን አይከፍልም
☎️0913785078/0918717400
Lehager property market agent
Bahir dar

27/07/2023

አባይ ማዶ ዲያስፖራ በአዲሱ እስፓልት
ካሬ 4,180
G+6 እና G+7 ሁለት ህንፃ እየተገነባ ያለ
ሊዝ 1800 ብር ለካሬ ያሸነፈ
ብዛት 174
80 m2
9,6 m2 ሱቅ 1
ዋጋ 2.3 ሚሊዮን
የማህበር አይነት ሽርክና ማህበር
2% ይከፍላሉ
ይደውሉ ፈጥነው ዋጋው ቅናሽ ነው
ለበለጠ መረጃ
ስልክ +251913785078/0918717400

ባህር ዳር ኢትዮጵያ

https://www.facebook.com/MEHARI88

https://t.me/lehagerpropertymarket

26/07/2023

♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

iveco terakar used
ሞደል ...2014
ብዛት 2
ታርጋ 86 ሺ 87 ሺ ቤት
ጎማ 70% አላቸው
ስፖንዳ ዱባይ
የተነዱት 150,000 k.m
ዋጋ 8,300,000 ብር
ትክክለኛ_ገዥ_ከሆኑ_ይደውሉልን!!
ኮሚሽን 2%Tele 0913785078/0918717400

የአዲስ አበባየከተማ አስተዳደር ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው!ሃምሌ 19/2015 ዓ/ምአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት አቅርቦት...
26/07/2023

የአዲስ አበባየከተማ አስተዳደር ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው!

ሃምሌ 19/2015 ዓ/ም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ በቀረበው የመንግሥትና የግል አጋርነት ፕሮጀክት አማካይነት የመረጣቸው ሪል ስቴት አልሚዎች፣ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ወጪ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሊጀምሩ ነው።

የከተማ አስተዳደሩ በቀረፀው 70/30 የተሰኘ የመንግሥትና የግል አጋርነት ፕሮግራም ሥር እንዲሳተፉ 68 ሪል ስቴት አልሚዎችን የመረጠ ሲሆን፣ አልሚዎቹም በተቀመጠው 70/30 አጋርነት መሠረት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተጣምረው ግንባታውን ለማካሄድ ውል ገብተዋል።
ቤቶቹን ለመገንባት የተመረጡት 68 የውጭና የአገር ውስጥ ኩባንያዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ ውስጥ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ኦቪድ ግሩፕ፣ ፍሊንትስቶን ሆምስ፣ እንይ ኮንስትራክሽን፣ ጊፍት ሪል ስቴትና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡

በከተማ አስተዳደሩና በሪል ስቴት አልሚዎቹ መካከል የተፈጸመው ውል የሁለቱን የኃላፊነት ድርሻ የሚያስቀምጥ ሲሆን፣ በዚህም መሠረት የከተማ አስተዳደሩ የቤቶቹን ግንባታ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን መሬት ከሊዝ ነፃ ማቅረብና መሠረተ ልማቶችን ማሟላት ይጠበቅበታል። አልሚዎቹ ደግሞ ያስገቡትን የመገንባት አቅም መሠረት ተደርጎ በሚቀርብላቸው መሬት ላይ ወጪውን በመሸፈን የቤቶችን ግንባታ አካሂደው ካጠናቀቁ በኋላ፣ 30 በመቶውን ለከተማ አስተዳደሩ ለማስረከብ መስማማታቸው ታውቋል።

መረጃውን የዘገበው ባለሞያ ይህንን ተሞክሮ ወደ ክልል ከተሞች በቅርቡ እንደሚጀምር የዘርፉ ባለሙያዎች ተናግረዋል ብሏል::
ምንጭ
https://www.ethiopianreporter.com/120823/

Address

Bahir Dar
Bahir Dar
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lehager Property market agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lehager Property market agent:

Share