
29/05/2025
❗
1. ❗
2.
3. -ሰላይ ወይም ጆሮ ጠቢ❗
4. -ስራ ፈት ያሰኛል❗
5. - ሰዎች መስማት ብቻ ሳይሆን መሰማትም ይፈልጋሉ ብናውቅም ሌላውን እናስቀድም❗
6. -አለመታመን ያስከትላል❗
7. -ስለ ሰው ሁሉም ነገር አይመለከተንም )❗
8. መተው-ሁሉንም ነገር ቸግር አያመጣም ብለን ከተውነው የህይወት ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል ❗
9. #ንቀት -ማንኛውንም ነገር፣ ንግግር፣ ክስተት ፣ ሰው ወዘተ❗
10. -ሰው ሁሉ የተለያየ እይታ ስላለው ምክሩም የተለያየ ነው መስማት እና መቀበል ይለያያል መስማት ለእኛ ውሳኔ ግብዓት ሲጠቅም መቀበል ግን የኛ ውሳኔ የለውም❗
12. -ህይወት ሁል ጊዜ ቀልድ አይደለም ቁምነገር የለህም ትባላለህ ቀልድ አታብዛ ቀልደኝነት ስራህ ካልሆነ በቀር❗
13. -ማንነትን ለህዝብ ማስተዋወቅ ነው❗
14. -ሰው ፍፁም አይደለም እና የሰውየውን ደካማ ጎን ማየት ሞክር❗
15. -የዛ ሰው አገልጋይ ባርያ ትሆናለህ ለማንኛውም ስራ እሱ አለ ብሎ ባንተ ይጠቀማል❗
16. -ግንኙነት ሰጥቶ መቀበል ነውና ኢኮኖሚያዊ ችግር እና ሰዎች ከንተ ሁሌ ይጠብቃሉ❗
17.ሁል_ጊዜም_ተጋባዥ_መሆን-ግንኙነት ሰጥቶ መቀበል ነውና ጠባቂነትን እራስን ዋጋ ያሳጣል ❗
18. -ለወንዶችም ለሴቶችም ከተቃራኒ ፆታ ጋር መደባደብ አዋጭ አይደለም ❗
19. (በአንዱ)_ቁጥጥርና _ውሳኔ_ሁል_ጊዜ_መጓዝ -በተለይ በትዳር ህይወት ❗
20. ሆኖ ያለ ምክንያት ሁል ጊዜ ከውጪ መመገብ❗
21. ❗
22. #ከአማች በተደጋጋሚ መበደር-አማች የሚስት/የባል ቤተሰብ ሲሆን ኑሮውን በብድር ሊገፋነው ይለሉሃል❗
23. ❗
24. ❗
25. ❗
26. - ከአንድ በላይ የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት❗
27.ከምስትየው እጅ መብላትና መሰረቅ❗
28.የሰውን ችግር አለመካፈል ❗
29. ለራስ ከፍተኛ ግምት በመስጠት መቆለል❗
30.የቤት ውሰጥ ሥራውን መምረጥ❗
31.ልጆቹን አለመቅጣት ❗
32.ንቀትና ፍራሃት❗
33.የሰውን አለማዳመጥ፣የራሱን ብቻ መናገር ❗
34.ቃል_መግባት- ቃል መግባት መልካም ነው ግን ቃል የእምነት እዳ ነው ተፈፃሚነት የሌለውን ቃል አትግባ ❗
35.ደረጃውንና ውሎውን አለመምረጥ❗
36.ቁማርተኛ መሆን፣ትርፍና ዋናውን መብላት ❗
37.ጌጣጌጥ ሽቶ እና ኮተቴ ላይ ገንዘብን ማፍሰስ❗
38.ለሠርግ ቤትንና መሬትን መሸጥ-ታሪካዊ ሰህተትን የሚያሰንቅ ነው።
39.ንብረትን ለአላሰፈላጊ ጉዳይ ተያዥ ማድረግና መበደር❗
as on YouTube
and ETHIOPIA ゚viralシ ゚viralfbreelsfypシ゚viral