ማህደረ አማራ-mahder amhara

ማህደረ አማራ-mahder amhara ማህደረ አማራ የናንተ ድምፅ

28/05/2025

ኩራታችን

31/07/2024



የባህርዳር ዙሪያን ጨምሮ በጎጃም ክፍለ ሀገር በርካታ አካባቢዎች የድሮን ቅኝት ተደርጓል።

አገዛዙ በበርካታ ግንባሮች እየደረሰበት ካለው በትርና ምት አኳያ ማህበረሰባዊ ውድመት ለማድረስ የድሮን ቅኝቶች ያደረገ በመሆኑ ሁሉም ጠረንቃቄ እንዲያደርግ መረጃዎችን እናጋራ።

✍✍✍ከዚህ በፊት ከኢሳት በአማራ ጉዳይ ተባርሬ እና ተከስሼ ነበር ፍርድ ቤት ነፃ ነህ ብሎኝ ከነካሳው አሸነፍኩ! በኬሚሴ ጉዳይም ታፍኜ ተጥያለሁ በኋላም ከጓዶቼ ጋር ለወራት ታስሬ ነፃ ተብያ...
05/11/2023

✍✍✍
ከዚህ በፊት ከኢሳት በአማራ ጉዳይ ተባርሬ እና ተከስሼ ነበር ፍርድ ቤት ነፃ ነህ ብሎኝ ከነካሳው አሸነፍኩ! በኬሚሴ ጉዳይም ታፍኜ ተጥያለሁ በኋላም ከጓዶቼ ጋር ለወራት ታስሬ ነፃ ተብያለሁ!
አሁንም እውነትን እስከያዝን ድረስ ነፃ እንወጣለን በርግጥ እኛ የጮህንለት እና የታሰርንበትን ትግል ከእኛ አልፎ ህዝቡ ተቀብሎታል ትግሉ የህዝብ ስለሆነ እንኳን መታሰር መሞትንም በፀጋ እንቀበለዋለን ትግላችን ተፋፍሞ ከዜሮ ስለጀመረ እናሸንፋለን የአማራ አንድ መሆን እንደታሰርን እንዳይሰማን አድርጎናል።
ጎበዜ ሲሳይ(ከማጎሪያ ቤት)
💚💛❤

የእናትዋ ጎንደር እና የካሲናው ጎጃም ሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል😭😭😭ሰው ለካ የሚኖረው በተስፋ ነው❗️   | አንድ ቀን ቢሮ ውስጥ ከስቱዲዮ ወጦ ብቻየን ...
30/10/2023

የእናትዋ ጎንደር እና የካሲናው ጎጃም ሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል😭😭😭

ሰው ለካ የሚኖረው በተስፋ ነው❗️

| አንድ ቀን ቢሮ ውስጥ ከስቱዲዮ ወጦ ብቻየን አገኘኝና የተወደደ ሰላምታውን ሰጥቶኝ ተቀመጠ።

ትንሽ ቆይቶ "Man ~ ይቺ የምኖራት ዕድሜ በልጄ ምክንያት የተሰጠችኝ እንደሆነች ታውቃለህ ?" አለኝ።

"እንዴት?!" አልሁት

"ወደ ህንድ ሀገር ለህክምና እንደምሄድ ሳውቅ በህይወት እንደማልመለስ ልቤ ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር። ጓደኛዬ ነፍሰ ጡር እንደሆነች ስትነግረኝ ውስጤ ተለወጠ። ታክሜ በሕይወት ተመልሼ ልጄን እንደማይ እርግጠኛ ሆንሁ። ይሄው አሁን በየቀኑ ሳያት ዕድሜ ትጨምርልኛለች" አለኝ።

እኔም በእምነቱ በተስፋው በጣም ተደነቅሁ።

ዛሬ ግን እሥራኤል ደከመ ከዚህ በላይ በተስፋ አልቀጠለም፤ በሕክምና ሳለ ሆስፒታል ውስጥ አረፈ።

ዕረፍተ ነፍስ ያድልህ❗️😭😭😭
የታደለ ሮባ ኢትዮጵያ
የአስቻለው ፈጠነ እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም
የአንድ ሴት ልጅ አባት ነው።

የሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ሥርዓተ ቀብሩ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2016ዓ.ም በ9:00 ሰዓት የካ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ሚሌኒየም ፓርክ ውስጥ ይፈፀማል ።

ነፍስህ በሰላም ትረፍ 💔
ወንድምህ አበበ ጥላሁን

23/10/2023

ከቡሬ ወደ ቁጭ ዛሬ ጠዋት በ 30 መኪና ተጭኖ የሄደው ወንበዴ ቡድን 9 መኪና ሙትና ቁስለኛ ይዞ ወደ ቡሬ ተመልሷል!
ፋኖ 💪

"…ለማንኛውም ይሄ የምታዩት የስንዴ ልመና አቁማ ስንዴ መሸጥ ኤክስፖርት ማድረግ በጀመረችዋ የዘመነ ብልጽግናዋ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ወለጋ እና ሰሜን ጎንደር ውስጥ ነው። "…7 ሚልዮን ህጻናት ወ...
23/10/2023

"…ለማንኛውም ይሄ የምታዩት የስንዴ ልመና አቁማ ስንዴ መሸጥ ኤክስፖርት ማድረግ በጀመረችዋ የዘመነ ብልጽግናዋ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ወለጋ እና ሰሜን ጎንደር ውስጥ ነው።

"…7 ሚልዮን ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት አልሄዱም። ለድጋሚ ጦርነት ማሟቁን ሁሉም ተያይዞታል። ትግሬም እርሙን ካወጣ በኋላ በሰለስቱ ቀይ ባሕር ወደብ ወደብ ብሎ ሊሞት ነው። ኦሮሞም ያለ ገላነ ዲማ ሌላ ወሬ ትቷል። እነ ደሳለኝ መሃል ሜዳ የከሰረው ፓስተር እንኳ ኤርትራን ይሞልጫት፣ ትግሬን ጮቤ ያስረግጥ ጀምሯል።

"…የተለቪዥኗ ኢትዮጵያ ማርና ወተት የምታፈስ ከንዓን ናት፣ ገሃዷ የእውን ዓለሟ ኢትዮጵያ ግን ራብ፣ ጠኔ፣ ጦርነት፣ ወረርሽ፣ ወባና ኮሌራ ሕዝቧን እንዲህ እንደምታዩት እየረፈረፈ የደቀቀች ሆናለች። ጨቅላ መሪዋ ደግሞ ሁሉን ትቶ በካምቦሎጆ ከጎረምሶች ጋር ቅሪላ ሲገፋ ይውላል።

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ሥሙ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ በፌደራል ከፍተኛ...
18/10/2023

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ሥሙ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ተላልፏል።የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሪክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ሥሙ( ልጅ ያሬድ) በተባለ ግለሰብ ላይ ተደራራቢ ክሶችን አቅርቧል።
በተለይም በኮምፒዩተር የሚፈጸም ወንጀል ድንጋጌን መተላለፍ፣ የቤተክርስቲያንና የሰዎችን ክብርና መልካም ስም በማጉደፍ፣ ጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የሚሉ ነጥቦች ይገኙበታል።ክሱ ከደረሰው በኋላ ተከሳሹ ያቀረበውን የዋስትና ጥያቄው ፍርድ ቤቱ ውድቅ በማድረግ በማረሚያ ቤት ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል አዟል።
ይሁንና ተከሳሹ ችሎት በቀረበበት ጊዜ ዐቃቤ ሕግ ለቤተክርስቲያን ክብር፣ ለማህበረሰቡ ስነልቦና፣ እሴትና ባህል ሲባል በክሱ ላይ የቀረቡ ዝርዝር ነጥቦች እንዳይታተም በሚዲያ እንዳይቀርብ እንዲሁም ችሎቱ በዝግ እንዲሆን አቤቱታ አቅርቧል።አቤቱታውን የመረመረው ፍርድ ቤቱም የማህበረሰቡን ክብርና ስነልቦናን ከግምት ውስጥ በማስገባት የክሱ ዝርዝር ጉዳይ በሚዲያ እንዳይሰራጭ ችሎቱ በዝግ እንዲሆን ብይን መስጠቱን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።ልጅ ያሬድ በቅርቡ ለማህበራዊ ትስስር ገፅ ተከታዮቹ ባጋራው የቲክቶክ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክብር የሚነካ እና የእምነቱ ተከታዮችን ያስቆጣ ተግባር መፈጸሙን ተከትሎ፤ በርካቶች "በሕግ መጠየቅ አለበት" የሚል ሃሳባቸውን ሲያንፀባርቁ እንደነበር ይታወሳል።ይህንንም ተከትሎ በቲክቶክ ቪዲዮ ባጋራው ሕገ ወጥ ይዘት ያለው መልዕክት ሳቢያ፤ ነሃሴ 27/2015 በቁጥጥር ሥር መዋሉ ይታወቃል።

የትምህርትና የጤና ተቋማትን ለጦር መጋዘን እና ካምፕነት የሚጠቀም ብቸኛው ደንቆሮ ስርአት  #ብልፅግና ይባላል።ደስ የሚለው ነገር እንደ ቅጠል እየረ'ገፋችሁ መሆኑ ነው
18/10/2023

የትምህርትና የጤና ተቋማትን ለጦር መጋዘን እና ካምፕነት የሚጠቀም ብቸኛው ደንቆሮ ስርአት #ብልፅግና ይባላል።

ደስ የሚለው ነገር እንደ ቅጠል እየረ'ገፋችሁ መሆኑ ነው

18/10/2023

የመጀመሪያው መታመን በእግዚአብሔር ሲሆን
ቀጣዩ ግን እግዚአብሔር የደገፈው የፋኖ ክንድ ነው በእውነቱ እየሆነ ያለው ተዓምር ነው የበላይ ትንፋሾች የኦነጉን መንግሥት ትንፋሽ እያሳጠሩት ነው አማራ💚💛❤💪

17/10/2023

ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ህዝብን ማንበርከክ አይቻልም!

ሰሜን ሸዋ ዞን በረኸት ወረዳ ከማለዳዉ 2:30 ላይ በከተማዋ በሚገኘዉ አባይ ባንክ እና ፖሊስ ጣቢያዉ መሀከል በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አንድ ሹፌርን ጨምሮ ሻይ ቤት በመስራት የሚተዳደሩ ንፁሀን ዜጎች ተገድለዋል።
እንዲሁም ቀትር 6 ሰዐት ላይ በድጋሚ በከተማዋ 04 ቀበሌ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ከከተማዉ ሸሽተዉ ወደ ገጠር በመኪና ተሳፍረዉ በማቅናት ላይ የነበሩ በርካታ ንፁሀን ዜጎችን ተገድለዋል💔

የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ እና ጨፍጫፊ ሠራዊት ደብረ ማርቆስ፤ አብማ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ላይ የፈጸመው የከባድ መሣሪያ ድብደባ!
17/10/2023

የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ እና ጨፍጫፊ ሠራዊት ደብረ ማርቆስ፤ አብማ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ላይ የፈጸመው የከባድ መሣሪያ ድብደባ!

በፋሽዝም መሪነት ወደ
17/10/2023

በፋሽዝም መሪነት ወደ

Address

Baher Dar
Bahir Dar
BAHERDAR

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማህደረ አማራ-mahder amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ማህደረ አማራ-mahder amhara:

Share