BDR press

BDR press እዉነት ተደብቆ አይቀርም

25/04/2023

የፋና ምስክርነት

25/04/2023
21/05/2022

ወይኔ ወንድሜ. ገለውን እራሱ ጥላቻቸው አይወጣላቸውም የሞተን ሰው መምታት ምን ይሉታል

አፋኙ መንግስት መስከረም አበራን ከአዲስ አበባ ኤርፖርት አፍኗታል።  ከባህርዳር አዲስ አበባ ስትደረስ ወደ ቢሮ ሲወስዷት ያየ ግለሰብ  እንደ ተናገረው።ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ እንደፃፈችው ።
21/05/2022

አፋኙ መንግስት መስከረም አበራን ከአዲስ አበባ ኤርፖርት አፍኗታል። ከባህርዳር አዲስ አበባ ስትደረስ ወደ ቢሮ ሲወስዷት ያየ ግለሰብ እንደ ተናገረው።
ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ እንደፃፈችው ።

ሰበር መረጃ ሞጣ!ዛሬ ጠዋት በሞጣ ከተማ በመንግሥት የሚመራው አፋኝ ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ ፋኖ ቀለሙን ከበባ ፈፅሞበት ያደረ ሲሆን በተርቦቹ የፋኖ መዝገቡ ልጆች ከአፈናው ማስወጣት ችለ...
19/05/2022

ሰበር መረጃ ሞጣ!

ዛሬ ጠዋት በሞጣ ከተማ በመንግሥት የሚመራው አፋኝ ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ ፋኖ ቀለሙን ከበባ ፈፅሞበት ያደረ ሲሆን በተርቦቹ የፋኖ መዝገቡ ልጆች ከአፈናው ማስወጣት ችለዋል።

በአሁኑ ሰዓት 2 ፓትሮል መከላከያ ገብቷል

በፋኖዎች እና በመንግሥት ወታደሮች መካከል ተኩስ ተከፍቷል።
ጊዮን

ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከሚገኘው 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ። መጀመሪያ ታፍነው እንደተሰወሩ አዲስአበባ ብሥራተ ገብርኤል አካባቢ ታስረው እንደነበረ የታወቀ ሲሆ...
18/05/2022

ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከሚገኘው 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ። መጀመሪያ ታፍነው እንደተሰወሩ አዲስአበባ ብሥራተ ገብርኤል አካባቢ ታስረው እንደነበረ የታወቀ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ከአዲስአበባ ወደ ባህርዳር እንዲዛወሩ ሆነዋል።

"በምድር ላይ ብዙ ነገር ሊከሰት ይችላል፤ ነገር ግን ህወሓት የኤርትራን ጦር አሸንፎ የተመኘውን የባህር በር በማግኘት ታላቋን ትግራይ መመስረት ቻለ ማለት ፀሀይ በምዕራብ ወጥታ በምስራቅ ገባ...
18/05/2022

"በምድር ላይ ብዙ ነገር ሊከሰት ይችላል፤ ነገር ግን ህወሓት የኤርትራን ጦር አሸንፎ የተመኘውን የባህር በር በማግኘት ታላቋን ትግራይ መመስረት ቻለ ማለት ፀሀይ በምዕራብ ወጥታ በምስራቅ ገባች እንደማለት ይቆጠራል።"

ፕሬዝደንት

ያኔ 2009 ዓም ትግሬዎች ከአማራ ክልል ተፈናቅለናል ባሉበት ወቅት። የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ተብሎ ሰማ ጥሩነህ ልዑካኑን መርቶ መቀሌ ድረስ በመሄድ በአማራ ስም ይቅርታ ጠይቋል። ፕሮፌሰር ...
18/05/2022

ያኔ 2009 ዓም ትግሬዎች ከአማራ ክልል ተፈናቅለናል ባሉበት ወቅት። የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ተብሎ ሰማ ጥሩነህ ልዑካኑን መርቶ መቀሌ ድረስ በመሄድ በአማራ ስም ይቅርታ ጠይቋል። ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ አስመራ ድረስ እነመለስ ዜናዊ ያዋቀሩትን የአማራ የሚባል ልዑካን መርቶ ሂዶ አማራ ነኝ በማለት አማራ ላደረሰባችሁ ጭቆና ይቅርታ እንጠይቃለን ካለ በኋላ ሰማ ጥሩነህ ነዉ ያን እብደት የደገመዉ።
ዛሬም የጎጃምን ፋኖ ከእነተመስገን ጋር ያሳድዳል ።

ስልጠና እና የጦር መሳሪያ ምዝገባ ምን እገናኘው።ይህ የሚያሳይው የኦህዴድን ሀሳብ እያስፈፀማችሁ እንደሆነ ነው
18/05/2022

ስልጠና እና የጦር መሳሪያ ምዝገባ ምን እገናኘው።
ይህ የሚያሳይው የኦህዴድን ሀሳብ እያስፈፀማችሁ እንደሆነ ነው

የጎጃም አርሶአደር በማዳበሪያ ውድነት ሰልፍ ይወጣል ሌላው በነፃ በሰልፍ ማዳበሪያ ይከፋፈላል
15/05/2022

የጎጃም አርሶአደር በማዳበሪያ ውድነት ሰልፍ ይወጣል ሌላው በነፃ በሰልፍ ማዳበሪያ ይከፋፈላል

Address

Bahir Dar
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BDR press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share