Gethiop

Gethiop አዲስ እና ወቅታዊ ዜናዎች ፣ሀይማኖታዊ ትዉፊቶች እና ቦታዎች

ሃናን❤️❤️
26/09/2022

ሃናን❤️❤️

"እኔም ከእንግዲህ በኃላ ቅድሚያ ለእናት ሀገር በማለት ከመዝፈን ባለፈ ከጀግኖች የኢትዮጵያን የመከላክያ ሰራዊት ልጆች ጋር እና ከ/ጠ/ሚ  አብይ አህመድ ጋር ለነፃነቴ ለመብቴ : ለህልውናዬ ...
23/11/2021

"እኔም ከእንግዲህ በኃላ ቅድሚያ ለእናት ሀገር በማለት ከመዝፈን ባለፈ ከጀግኖች የኢትዮጵያን የመከላክያ ሰራዊት ልጆች ጋር እና ከ/ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጋር ለነፃነቴ ለመብቴ : ለህልውናዬ : ብሎም ለ ሀገሬ ውድ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ መሆኔን እና የሚከፈለውን መስዋትነት ለመክፈል በተጠንቀቅ መቆሜን ለማሳወቅ እወዳለሁ::
ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀኝ ገዢዎች እና በባንዳዎች ተደፍራ እንቅልፍ መተኛት አይቻልም: ወይም ሰላም የለም:: ጎበዝ ሁላችንም እንነሳ የአባቶቻችንን ታሪክ እንጠብቅ!! እናት ሀገር ወይ ሞት"
ድምፃዊ መስፍን በቀለ

ቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
👇
https://www.youtube.com/channel/UCvDo1KRT2CozLxyM5LKN3DQ?sub_confirmation=1

ከ7 ሚሊዮን ውስጥ   ኢትዮጵያን ለማዳን  ቆርጣ የተነሳች አንድ ጀግና ብቻ ተገኘችእሷም የCNN የ Al Jazeera የNew York Timesን ተራራ እያንቀጠቀጠች ነው።ኢትዮጵያ ከቤሔር በላ...
21/11/2021

ከ7 ሚሊዮን ውስጥ ኢትዮጵያን ለማዳን ቆርጣ የተነሳች
አንድ ጀግና ብቻ ተገኘች
እሷም የCNN
የ Al Jazeera የNew York Timesን ተራራ እያንቀጠቀጠች ነው።

ኢትዮጵያ ከቤሔር በላይ ናት ድል
ለ ሄርሜላ!

Long live my ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

ቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
👇
https://www.youtube.com/channel/UCvDo1KRT2CozLxyM5LKN3DQ?sub_confirmation=1

19/11/2021

መልካም ልደት ለትንሿ ልዕልት🎂🍧🎂 🍧🎂 🍩🍦🍭🍥🍰🍨🎂🍧የሙዬ ለእናት እና አባትሽ ኩራት እንዲሁም ለሀገርሽ መመኪያ እንድትሆኝልን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልን.!!  መልካም ልደት ...
17/11/2021

መልካም ልደት ለትንሿ ልዕልት🎂🍧🎂
🍧🎂 🍩🍦🍭🍥🍰🍨🎂🍧
የሙዬ ለእናት እና አባትሽ ኩራት እንዲሁም ለሀገርሽ መመኪያ እንድትሆኝልን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልን.!!
መልካም ልደት የማሪያም ቴዎድሮስ ካሳሁን!🍰🎂
እድግ በይልን የእኛ ልዕልት🍧🎂🍰🍧

የፍቅር ቤተሰቦች ለትንሿ ልዕልቷ መልካም ልደት ምኞታችሁን ግለጹላት.🎂
🍧🍦🎂🍬🍭🍩🍫🍰🍨🍧

ቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
👇
https://www.youtube.com/channel/UCvDo1KRT2CozLxyM5LKN3DQ?sub_confirmation=1

17/11/2021

: ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጽመን ግፍ አንረሳውም!

አሁን 1983 ላይ አይደለም ያለነው ወ/ሮ አዳነች አበቤ

 የጅግጅጋ ዩንቨርሲቲ ነባር የሶስተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ከህዳር 15 እስከ ህዳር 17/2014 ድረስ ሲሆን የአንደኛ ዓመት የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከህዳ...
16/11/2021



የጅግጅጋ ዩንቨርሲቲ ነባር የሶስተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ከህዳር 15 እስከ ህዳር 17/2014 ድረስ ሲሆን የአንደኛ ዓመት የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከህዳር 23 እስከ ህዳር 25/2014 ድረስ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አስታውቋል።

በተጨማሪም በጊዜያዊነት በትምህርት ሚኒስቴር ከመቀሌ ፣ከአክሱም እና ከወልድያ ዩንቨርሲቲዎች ወደ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ ተማሪዎች ከህዳር 23 እስከ ህዳር 25/2014 ድረስ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
👇
https://www.youtube.com/channel/UCvDo1KRT2CozLxyM5LKN3DQ?sub_confirmation=1

ዛሬ አዲስ አበባ የገቡት የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የያኔው የኬንያ ፕሬዝዳንት የጆሞ ኬንያታ ልጅ  በ1970 እ.ኤ.አ ከጃንሆይ ጀርባ በልጅነታቸው ይታያሉ.......፡፡ፕሬዝዳንት ኡሁ...
15/11/2021

ዛሬ አዲስ አበባ የገቡት የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የያኔው የኬንያ ፕሬዝዳንት የጆሞ ኬንያታ ልጅ በ1970 እ.ኤ.አ ከጃንሆይ ጀርባ በልጅነታቸው ይታያሉ.......፡፡
ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ስለ ጃንሆይ በአፍሪካ ህብረት የሃውልታቸው ምረቃ እለት እንዲህ ብለው ነበር:-

"...የሀገር መሪ የመሆን ህልም ያደረብኝ በአባቴ ሳይሆን ቀዳማዊ ሀይለሥላሴን በማየቴ ነበር........፡፡"

የኡህሩ አባት ጀሞ ኬንያታ ለግርማውነታቸው አፄ ኃይለሥላሴ የተለየ ቦታ እንደነበራቸው ይነገርላቸዋል........፡፡

እ ኤ አ በ1964 ከእንግሊዝ ቀኝ አገዛዝ በመላቀቅ የነፃይቱ ኬንያ መስራች አባት ና የመጀመርያው የኬንያ ፕሬዝዳንት ሲሆኑ ለጃንሆይ ካላቸው ክብር የተነሳ የመጀመርያ የኬንያ ኦፊሳል የክብር እንግዳ አድርገው አፄ ሀይለሥላሴን የጠሩ፤ናይሮቢ ላይ በሰው ስሞች ከተሰየሙ 3ጎዳናዎች አንዱ በቀዳማዊ አፄ ሀይለሥላሴ ስም ያሰየሙ ናቸው.......፡፡

ቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
👇
https://www.youtube.com/channel/UCvDo1KRT2CozLxyM5LKN3DQ?sub_confirmation=1

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gethiop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share