Jah Tech

Jah Tech 📲 ሰላም እንኳን ወደ Jah Tech and News በሰላም መጡ በዚህ ፔጅ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እና አዳዲስ መረጃዎችን ፈጥነዉ ያገኛሉ 📲
❤please_follow🙏🙏🙏
📲Tech_news
📲Daily_news
📲❤❤❤
📲
📲
📲
📲
📲
📲

10/01/2025

❤❤❤

10/01/2025
10/01/2025

📲📲📲📲

ጀግኒት 👏👏👏❤️❤️❤️3.5 ሚሊዮን 488 ሺህ ብር ለወገኖቿመማር:- በሰሜን ወሎ ላስታ ቡግና ወረዳ በተከሰተው እራብ ወገናቹህን ለመርዳት * በTikTok live ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭቶች ላ...
03/01/2025

ጀግኒት 👏👏👏❤️❤️❤️

3.5 ሚሊዮን 488 ሺህ ብር ለወገኖቿ

መማር:- በሰሜን ወሎ ላስታ ቡግና ወረዳ በተከሰተው እራብ ወገናቹህን ለመርዳት

* በTikTok live ፕሮግራም
ቀጥታ ስርጭቶች ላይ :-

በማህበረ ቁዱሳን የላሊበላ ቅርጫፍ በቀጥታ በኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት የገባዉ

* 3 ሚሊዮን 488 ሺ 413 ብር ከ63 ሳንቲም

በጊፍት እና በዉጭ አገር አካዉንቶች go fund me ጨምሮ

* $34 ሺህ 321 ዶላር 55 ዶላር ያሰባሰብ መሆኑን እየገለፅን ጠቅላላ ሪፖርቱን አያይዜዋለው::

የተሰበሰበዉን ገንዘብ ችግሩ ወዳለበት አድርሰን መረጃ ማስረጃ የምንሰጥ መሆኑን ከወዲዉ እገልፃለው::

በዚህም በቂ ባይሆንም ለወገን አለን ማለት እንድንችል

* ጊዜያቹህን
* ገንዘባቹህን
* ጉልበታቹህን

ሳትሰስቱ የሰጣቹህን ወገኖቹ እጂግ በጣም እናመሰግናለን።

በተለይ የ TikTok ቤተሰቦቻችን ይህን እና ሌሎችን የበጎ አድራጎት ስራ ለመስራት የጀርባ አጥንቶቹ እናንተ ናቹህ እና ክበሩልን።

እግዚያብሄር ሀገርችን ሰላም ያርግልን ችግር መከራ በቃቹህ ይበለን አመሰግናለሁ።

Via መማር አለባቸው

🙏🙏🙏❤️❤️❤️

🌴🌴🌴

ሰሞኑን በተከታታይ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ዛሬ ታኅስስ 25 , 2017 ዓ.ም በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዞን ዱላሳ ወረዳ ሰጋንቶ ቀበሌ  በምንመለከተው መልኩ የእሳተ ጋሞራ...
03/01/2025

ሰሞኑን በተከታታይ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ዛሬ ታኅስስ 25 , 2017 ዓ.ም በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዞን ዱላሳ ወረዳ ሰጋንቶ ቀበሌ በምንመለከተው መልኩ የእሳተ ጋሞራ ፍንዳታ ከፍተኛ ጭስ ተከስቷል።

03/01/2025
 🙏🙏🙏
03/01/2025

🙏🙏🙏

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jah Tech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share