Inside Amhara

Inside Amhara Region 3 affairs for fairness and equity

Wolqait land of uncertainty!
04/04/2026

Wolqait land of uncertainty!

  8 years of turmoil Look how he rolled while getting that chair!
04/04/2026

8 years of turmoil
Look how he rolled while getting that chair!

ብዙዎች ትግል ጀምረው ይደክማሉ ይከዳሉ
04/04/2026

ብዙዎች ትግል ጀምረው ይደክማሉ ይከዳሉ

26/03/2026
17/03/2026

በእንግሊዝኛ እንግዳ ልታገኝ ስለሆነ በፀሎት አስቧት ተብሏል

17/03/2026

"ነፃነት ወርቅነህ በትዳሩ ደስተኛ አልነበረም ‼️"
>
(ዘሪሁን ተዝናኑ እንደጻፈዉ)

እህቱ ሚሚ ወርቅነህ ፦

★ ነፃነት የዛሬ አራት ዓመት ወድቆ ሀኪም ቤት ሲሄድ
ICMC ሆስፒታል የአንጀት መድማት ነው አሉኝ
ብሎ ነገረኝ።

★ አሜሪካ ጥሩ ህክምና አለ ሂድ አልነው። አሜሪካ
ሄደ። አሜሪካ ሄዶም ሚስቱ ቤት ውስጥ ወደቀብኝ
አለች። አሜሪካ ያልተመቻቹለት ነገሮች ነበሩ።

★ ከአሜሪካ የተመለሰው በጣም ከፍቶት ነው።
ጉበቱ እንደታመመ የተነገረውም አሜሪካ ሀገር ነው።

★ አሜሪካ ሀገር ከሚስቱ ጋር ተጋጭተው ለእኔ
ደወለልኝ። ስመጣ የምናወራው ነገር አለ አለኝ።
ሲመጣ ስለመከተው በጣም ጠቋቁሮ የሚያሳዝን
ሆኖ ነው ያገኘሁት። ተመልሼ ወደ አሜሪካ አልሄድም
አለኝ።

★ በትዳሩ ደስተኛ አልነበረም። የሚስቱ እናት ከዚህ ሆና
ነገር ታቀብላለች። አሜሪካ ሀገር ላይ ሚስቱ አትረዳውም
ነበር።

★ የራሷንና የልጆቿን ምግብ ሰርታ ነፃነትን ራስህ
ተነስተህ ሰርተህ ብላ ትለው ነበር።

★ ህንድ ሀገር ለህክምና የሄድን ጊዜ ሚስቱ ደውላ
ስለጤንነቱ ሳይሆን የምትጠይቀው
ቤት ስለመግዛት ነበር የምታወራው።

★ በየወሩ የሚልክልኝ ሁለት ሺህ ዳላር አይበቃኝም።
አይጠቅመኝም ብላኛለች።

★ አስናቀ የቀብሩ ዕለት ታገስ ጋር ቀጠሮ ነበረን ሲል
የሆነ የጀመሩት ፕሮጀክት ነበር የመሰለን።
መጠጥ ቤት አልመሰለንም ነበር። በጣም
ነው የሚያሳፍረው።

★ አስናቀ ደውሎልኝ ነፂ መኪና ሲገዛ ሸሸኝ አለኝ።

★ ነፃነት መኪና የለውም ያለው ለጎፈንድሚ እያመቻቸው
ስለነበር ነው። ነፃነት ከተገዛ ስምንት ወር የሞላው
መኪና አለው።

★ አስናቀ በ29 ዓመታት አንድ ወር ብቻ ነው የተለያየነው
የሚለውን አላምንበትም። መንታ ነኝ ቢልም ችግር
የለብኝም።

★ እውነቸኛ ወዳጅ ማለት ከእናንተ ሀዘን የኔ ይበልጣል
እያለ ወከባ መፍጠር ሳይሆን ለጓደኛ መስዋዕት
መሆን ነው። እንዳይጠጣ እንዳይጎዳ ማድረግ
ነበረበት።

★ ነፃነት ለልጆቹ ብር ይልካል። እዚህ የሚኖሩበት ቤት
ደግሞ የቤት ኪራይ ይከፍላል። ለዛ ነው ገንዘብ
የሌለው።

★ ሶስት ሚሊዮን ብር የሰጠንን ባለሃብት እናመሰግናለን።
ከጭንቅ ነው ያዳነን።

★ አሁን እስከማውቀው በስሙ ምንም ብር
እንዳይሰበሰብ በስሙ ልመና እንዳይደረግ ብለናል።
የሰጡ ሰዎች ካሉ ያሳውቁን።

★ የሀውልት ምርቃት መቄዶንያ ያበላል። የተረፈው
ብር ደግሞ ሚስቱ በአካውንቴ ይግባልኝ ብላለች።
__________________//___________________

ታላቅ ወንድሙ ወንድወሰን ወርቅነህ ፦

★ አሜሪካ ሀገር ሆስፒታል እያለ አንድም ሰው አጠገቡ
አልነበረም።

★ ሚስቱ እዚህ ከእናቷ ጋር ተከራይቶ ከሚኖርበት ቤት
ቡትቶህንና መፅሐፍህን ይዘህ መሄድ ትችላለህ
ብላዋለች።

★ አሜሪካ ያልታከመበት ምክንያት ባለቤቱ ስላልተረዳችውና
ፈቃደኛ ስላልነበረች ነው።

★ በዙሪያህ ያሉ ጓደኞችህ ጥሩ ምቾት እየሰጡኝ
አይደለም ብዬ መክሬዋለሁ።

★ ነፃነትም በዙሪያዬ ብዙ ሰዎች አሉ። ሰው ግን የለኝም
ብሎኛል።

★ እውነተኛ ጓደኛ ነኝ የሚል ሰው ካለ ነፃነትን
ሊያግዘው ይገባ ነበር።

★ አስናቀ እኛን ሁላችሁም ከኔ በላይ አልተጎዳችሁም
ይለን ነበር።

★ ለነፃነት የሚያስቡ ጓደኛ ቢሆኑ ኖሮ ለህይወቱ
የሚጠነቀቁለት በሆነ ነበር። ግን አብረው
ይጠጡ ነበር።

____________________//__________________


ታናሽ ወንድሙ ኤርሚያስ ወርቅነህ ፦

★ ትክክለኛ ጓደኞቹን አላየናቸውም። ለገፅታ ግንባታ
የሚሰሩትን ግን እያንዳንዱ ሚዲያ ላይ ቀርበው
አሳይተዋል።

★ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎችን አላመሰገንም።

★ ተዋናይት ኤልሳቤጥ ( ቀጮ ) እና ባዩሽ ከበደ ( ሚጡ )
አልተመሰገኑም።

★ አስናቀ ነፃነትን የሚመጥን ንግግር አይደለም እየተናገረ
የነበረው።

★ የነፃነት ሰርግ ላይ አስናቀ ጭራሽ አልነበረም።

★ ከእናንተ በላይ እኔ አውቀዋለሁ። እቀርበዋለሁም
እያለን ነው።

__________________//__________________

ክቡራትና ክቡራን ፦ የነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች
እርቅ ሚዲያ ላይ ቀርበው የዘረገፉት ጉድ ይኽንን
ይመስላል።

ቃለ - መጠይቅ ያደረጋቸው እንዳልክ አሰፋ
መስቀለኛ ጥያቄዎቹ አስገራሚ ነበሩ።
ፍፁም ተረጋግቶ ነበር በብቃት ቃለ - መጠይቁን
የሰራው።

እንዳልክ አንተን የምናውቅህ በዚህ ብቃትህ ነው።
እየፎረሽክ አስቸግረህ ነበር።
ጥሩ ስትሰራም ማመስገን አለብን !

 : You’ve got to be a gifted actor to cry in public for sympathy while bombing your own people with drones, starving the...
17/03/2026

: You’ve got to be a gifted actor to cry in public for sympathy while bombing your own people with drones, starving them, and driving them from their homes.

The Academy has spoken: Best Performance in a Humanitarian Disaster goes to UAE puppet Abiy Ahmed.

ሆርሙዝ መንገድን ካላስከፈታችሁ ለጉብኝት አልመጣም አሉ ትራምፕ
16/03/2026

ሆርሙዝ መንገድን ካላስከፈታችሁ ለጉብኝት አልመጣም አሉ ትራምፕ

ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞኒዮስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር .. ባልወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ ፍትህ ሚኒስትር ................ሚስትአቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ የብሔራዊ መታወቂያ ዳይሬክተር .. ወንድምይህ...
16/03/2026

ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞኒዮስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር .. ባል
ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ ፍትህ ሚኒስትር ................ሚስት
አቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ የብሔራዊ መታወቂያ ዳይሬክተር .. ወንድም

ይህ በከፍተኛ ስልጣን ደረጃ ነው። ወረድ ስትል በዳሬክተር ፣ በቢሮ ሀላፊ ማዕረጎች የአጎት ልጅ የአክስት ልጅ .. አማች ምናምን ተቆጥሮ አያልቅም ተብሏል 😁 ....

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Inside Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share