
06/09/2024
ኤዞፕ ክህሎት ተሰጥኦና ፕሮፌሽን ያላቸው ሰዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ክህሎት ተሰጥኦና ፕሮፌሽናቸውን የሚሸጡበት መተግበሪያ ሲሆን ወጣቶችና ተመራቂዎች፣ የቤት እመቤቶች እና አካል ጉዳተኞች ቅጥር ከመጠበቅ ወጥተው ባሉበት ቦታ ሆነው የራሳቸውን ቢዝነስ የሚጀምሩበትና ወደ ሌላ አካባቢም የሚያደርሱበት መተግበሪ ነው፡፡
በተጨማሪም ቢዝነስ ከፍተው የአንድን አካባቢ ደንበኞችን ብቻ የሚጠብቁ የድርጅት ባለቤቶች ተወዳዳሪ ሆነው በአለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ደረጃ አገልግሎታቸውን እንዲሸጡ የሚያግዛቸው ፕላትፎርም ነው፡፡
በአጠቃላይ ኤዞፕ ለአጠቃቀም በጣም ቀላልና ቀልጣፋ ስራ አጥነት በመቀነስ እና ካሉበት አካባቢ ባሻገር የማይሄዱ ቢዝነሶች ተወዳዳሪ ሆነው አገልግሎታቸውን የሚያስፋፉበት ትልቅ ፕላትፎርም ነው፡፡
ኤዞፕ፡-ሙያ፣ ፈጠራ እና የግል ችሎታዎች የመስራት ዕድልን የሚያገኙበት ትክክለኛ ቦታ!
A place where Creativity and Personal skills meet Opportunity.
ምን መስራት ይችላሉ?? ምንስ ማሰራት ይፈልጋሉ??
ግራፊክስና ዲዛይን (Graphics and Design)?
መጻፍ እና መተርጎም (Writing and Translation)?
ዲጂታል ግብይት ( Digital Marketing)?
ፕሮግራሚንግ እና ቴክ (Programming and Tech)?
ቪዲዮ እና አኒሜሽን (Video and Animation)?
አዝናኝ እና የአኗኗር ዘይቤ (Fun and Lifestyle)?
ሙዚቃ እና ኦዲዮ (Music and Audio)?
ቢዝነስ እና የቢዝነስ አማካሪ (Business and Business Consultancy)?
ኤዞፕ ላይ በመስራት የፍሪላስ ልምድዎን ያሳድጉ 🚀 ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጥዎ የፍሪላንስ ፕላትፎር ይፈልጋሉ? ኤዞፕ ለፍሪላንሰሮች እና ለንግድ ባቤቶች ትልቅ ድልድይ ነው
ኤዞፕን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ መስጠት የሚፈልጉትን አገልግሎት ይለጥፉ፤ እንደ ፍሪላንሰር ይስሩ ፤ ችሎታ ያላቸው ፍሪላንሰሮችን በኤዞፕ ይቅጠሩ!!
ይጎብኙን https://www.aezope.com/
https://t.me/azopfreelancemarket
https://www.facebook.com/photo/?fbid=122197614332016795&set=a.122173762490016795
ኤዞፕ፡-ሙያ፣ ፈጠራ እና የግል ችሎታዎች የመስራት ዕድልን የሚያገኙበት ትክክለኛ ቦታ!
A place where Creativity and Personal skills meet Opportunity.
ምን መስራት ይችላሉ?? ምንስ ማሰራት ይፈልጋሉ??
ግራፊክስና ዲዛይን (Graphics and Design)?
መጻፍ እና መተርጎም (Writing and Translation)?
ዲጂታል ግብይት ( Digital Marketing)?
ፕሮግራሚንግ እና ቴክ (Programming and Tech)?
ቪዲዮ እና አኒሜሽን (Video and Animation)?
አዝናኝ እና የአኗኗር ዘይቤ (Fun and Lifestyle)?
ሙዚቃ እና ኦዲዮ (Music and Audio)?
የሂሳብ አያያዝ እና የአካባቢ ተፅእኖ ምርምር (Bookkeeping and Environment Research)?
እንግዲያውስ ኤዞፕ/Aezop-Freelance Marketplace ለእርስዎ ትክክለኛ ቦታ ነው፡፡
ኤዞፕ ላይ በመስራት የፍሪላስ ልምድዎን ያሳድጉ 🚀 ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጥዎ የፍሪላንስ ፕላትፎር ይፈልጋሉ? ኤዞፕ ለፍሪላንሰሮች እና ለንግድ ባቤቶች ትልቅ ድልድይ ነው
ለፍሪላንሰሮች 🌟
ፕሮጄክቶችን/አገልግሎቶችን ይለጥፉሉ 🎨
ፍትሃዊ ክፍያ 💵
አለመ አቀፍ ተደራሽነታቸውን ያሰፋሉ🌍
ለመጠቀም ቀላል 🖥
ለቢዝነስ 📈
ጥራት ያለው ልምድና ተሰጥኦን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ 👩💻
ወጪ ቆጣቢ መሆኑ 💰
የሚፈልጉትን ሙያ በአጭር ጊዜ መቅጠር ይችላሉ 🔍
ክፍያቸው ድህንንቱ የተጠበቀ ነው 🔒
ኤዞፕን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ መስጠት የሚፈልጉትን አገልግሎት ይለጥፉ፤ እንደ ፍሪላንሰር ይስሩ ፤ ችሎታ ያላቸው ፍሪላንሰሮችን በኤዞፕ ይቅጠሩ!!
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ፡ 0918174003 /0909628490
ቴሌግራም፡ https://t.me/azopfreelancemarket
ይጎብኙን https://aezope.com/